Ethiopia: I prefer death to detention at Maeklawi: Bekele Gerba

March 31, 2016 Share on Facebook Tweet on Twitter NAIROBI (HAN)  March 31. 2016. Public Diplomacy & Regional Security News- I prefer death to detention at Maeklawi: Bekele Gerba “I prefer death to detention at Maekelawi,” prominent opposition leader Bekele Gerba has told a court after enduring appalling conditions in one of the chambers of hell […]

17 Delicious Ethiopian Dishes All Kinds Of Eaters Can Enjoy

Behold, eager eaters, the culinary magic that is Ethiopian cooking. posted on Jun. 19, 2014, at 9:01 a.m. Miriam Berger BuzzFeed Staff Ethiopian cooking can be heavy on meat — but the east African country’s cuisine is also full of delicious and super-satisfying dishes that are perfect for vegetarian, vegan, and gluten and lactose-free eaters. […]

የኢትዮጵያ መንግስት ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጠበቅበት ዩናይትድ ስቴትስ አስታውቃለች

  የኢትዮጵያ መንግስት ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጠበቅበት ዩናይትድ ስቴትስ አስታውቃለች 31.03.2016 00:36 የኦሮሚያ ህዝብ ተገቢ ብሶቶች እንዳሉት የተቀበለው የኢትዮጵያ መንግስት፤ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጠበቅበት ዩናይትድ ስቴትስ አስታውቃለች። የዩናይትድ ስቴይትስ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የዴሞክራሲ ሰብዓዊ መብትና የስራ ጉዳዮች ረዳትሚኒስትር ቶም ማሊኖውስኪ በዚህና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋርተወያይተዋል። የኦሮሚያ ህዝብ ተገቢ ብሶቶች እንዳሉት የተቀበለው የኢትዮጵያ […]

Ethiopian scholar warns country’s overstretched economy risks collapse

Prof. Alemayehu Geda (left) of Addis Ababa University and London University, presenting his paper on Foreign Direct Investment (FDI) to Ethiopia in Addis Ababa. PHOTO | ANDUALEM SISAY ANDUALEM SISAY Addis Ababa, Saturday, March 26 2016 Ethiopian scholar warns country’s overstretched economy risks collapse The Ethiopian government’s growing reliance on foreign loans is posing a serious […]

“የልጀን ነገር አደራ እባክህ ነፍሴን አሳርፋት” እናት ሎሚ ረጋስ

ነቢዩ ሲራክ March 31, 2016 * በሐዘን የሚላዎስ እንስፍስፍ የእናት አንጀት * የኮንትራት ሠራተኛዋን እህት ቤዛን አፋልጉኝ ! ሆዴን ያላወሰው የእማማ ሎሜ አደራ ! ======================== የእናትን መሪር ሐዘን ሰምቸ ሆዴ ተላውሷል፣ የእናትን ጥልቅ ጭንቀቷ፣ ያለ አባት በአሳር በመከራ ያሳደገቻት የእናትን ሎሜ መሪር ሐዘን ተረድቸ ህመም መታመሜ እውነት ሳለ በዝምታ እየቆሰልኩ ማስረጃ መረጃ ፍለጋ መዋተቴ ህመሜን […]

Bonga: Brewing up in Ethiopia’s epicenter of coffee

By James Jeffrey, for CNN March 31, 2016 Bonga: Brewing up in Ethiopia’s epicenter of coffee     (CNN) – Bonga is a name rarely encountered when visiting Ethiopia, if at all. But it deserves to be better known: it’s said to be the very birthplace of Arabica coffee. Despite its caffeinated claim, the multi-billion dollar […]

ጥቂት ነጥቦች ስለ ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ማቋቋሚያ አዋጅ

Wednesday, 30 March 2016 12:01 በ  ፍሬው አበበ ጥቂት ነጥቦች ስለ ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ማቋቋሚያ አዋጅ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ወጥነት ያለው፣ ውጤታማና ቀልጣፋ አገልግሎት የሚሰጥ፣ የህዝብንና የመንግሥትን ጥቅም በተሟላ ሁኔታ የሚያስጠብቅ አንድ ጠንካራ ሕግ አስከባሪ ጠቅላይ የአቃቤ ሕግ ተቋም ለማቋቋም የሚያችለውን ረቂቅ አዋጅ ባለፈው ሳምንት ተወያይቶበት ለሚመለከተው ቋሚ ኮምቴ መርቶታል። ይህ ረቂቅ አዋጅ ቀደም […]

Opinion: World Bank Reinvents Tainted Aid Program for Ethiopia

  Opinion: World Bank Reinvents Tainted Aid Program for Ethiopia By Elizabeth FraserReprint |       Elizabeth Fraser is a Policy Analyst at the Oakland Institute. OAKLAND, Mar 29 2016 (IPS) – I was taught that responsibility means admitting your mistakes and being accountable when you make a mistake. I still believe this to be […]

“በዚህ መንግስት የስልጣን ዘመን ‘አማራ ሆኖ መወለድ’ ወንጀል ነው”

Wednesday, 30 March 2016 11:56 “በዚህ መንግስት የስልጣን ዘመን ‘አማራ ሆኖ መወለድ’ ወንጀል ነው” አቶ ዘመነ ምህረት በይርጋ አበበ የታሪክ መምህር የነበሩትና ለአንድ ዓመት ከሁለት ወራት በፌዴራል ፖሊስ ምርመራ ማዕከል (ማዕከላዊ) ለእስር ተዳርገው ቆይተው በቅርቡ በዋስ የተለቀቁት አቶ ዘመነ ምህረት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት አባልና የስራ ኃላፊ ናቸው። አቶ ዘመነ ምህረት ከጥር 10 ቀን 2007 ዓ.ም […]

ሰማያዊ ፓርቲ በሕግ የበላይነት እና በፖለቲካ ሴራ መካከል የቆመ መስሏል

Wednesday, 30 March 2016 12:06 በ  news admin ስንደቅ   – ኢንጅነር ይልቃል- የፓርቲውን ሐብት ለግል ጥቅም በማዋልና  ሰነድ በማጥፋት ተከሰው ተሰናበቱ በሳምሶን ደሳለኝ ሰማያዊ ፓርቲ ነሐሴ 16 እና 17 ቀን 2007 ዓ.ም የመጀመሪያ ጠቅላላ ጉባኤውን ባደረገ ጊዜ የፓርቲውን የሶስት አመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርቶችን፣ ባሳለፋቸው ሶስት አመታት ያከናወናቸውን ተግባራት አንስቶ ውይይት ማካሄዱ ይታወሳል። ጉባኤው አስመልክቶ […]