የመለስ ፋውንዴሽን ተዘጋ!

የመለስ ፋውንዴሽን ተዘጋ! March 25, 2016 ይህን የመለስን ፋውንዴሽን መዘጋት በሚመለከት “ዜና ላድርገው ወይንስ መጣጥፍ?” ብዬ ብዙ ተጨነቅሁ፡፡ ዜናም ላድርገው መጣጥፍ መቼም እስካሁን የቀደመኝ እንደማይኖር ተስፋ አለኝ፡፡ ወደሰበር ዜናው ላምራ፡፡ የሕዝብ ዋይታ የፈጠረው ዕንባና ያፈሰሰው የንጹሓን ደም ፈጣሪ ዘንድ ጮኸው ባመጡት የጸሎት መልስ ለገሠ ዜናዊ – በፖለቲካዊ የብዕር ስሙ መለስ ዜናዊ – የሚባለው ሽፍታ የዛሬ […]

ዶ/ር መረራ ጉዲና ከሀገር መውጣት አልቻልኩም አሉ

ዶ/ር መረራ ጉዲና ከሀገር መውጣት አልቻልኩም አሉ Written by  አለማየሁ አንበሴ      የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀ መንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ከትናንት በስቲያ ወደ አሜሪካ ሊያደርጉት የነበረው ጉዞ እንደተሰናከለባቸው ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ “ቪዥን ኢትዮጵያ” (ራዕይ ኢትዮጵያ) በተሰኘ ተቋም ጋባዥነት በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ለመስጠት ሊጓዙ እንደነበር የጠቆሙት ዶ/ር መረራ፤ ሻንጣቸው ተፈትሾ […]

South Africa unease plays out on campus

By Karen AllenSouthern Africa correspondent, BBC News 22 March 2016 From the sectionAfrica Jump media player Media player help Out of media player. Press enter to return or tab to continue. Media captionKaren Allen reports on the divisions over race, language and identity at South Africa’s universities Three young women, immaculately dressed for a day […]

Nevsun in Eritrea : Dealing With a Dictator – the fifth estate

Nevsun in Eritrea : Dealing With a Dictator – the fifth estate By CBC News March 25/2016 When a small Vancouver mining company Nevsun struck gold in a remote corner of Africa, it started with so much promise. In remote Eritrea, Nevsun built a mine that was generating $700 million in profits in its first […]

Ethiopia: Oromo protests continue amid harsh crackdown

Fitale Bulti, with a picture of her nephew Ulfata Bulti, 12, who was killed by security forces while participating in protests in December [Al Jazeera] HUMAN RIGHTS Ethiopia: Oromo protests continue amid harsh crackdown Protesters continue to clash with security forces in what has spiralled into Ethiopia’s largest unrest in decades. Simona Foltyn | 24 […]

በኦሮሚያ 300 የሚሆኑ ባለሥልጣናት ከሥራ ተባረሩ

ዜና  በኦሮሚያ 300 የሚሆኑ ባለሥልጣናት ከሥራ ተባረሩ በክልሉ ከተካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ሃላፊነታቸዉን በአግባቡ አልተወጡም በተባሉ አመራሮች ላይ የሚወሰደዉ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ርእሰ መስተዳደሩ አቶ እሼቱ ደሴ ተናግረዋል።  የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት ለተቃውሞ ሰልፍ በወጡበት ወቅት የተነሳ ፎቶ [ፋይል – ሮይተርስ] ተዛማጅ ፅሁፎች  የኦሮሚያ ተቃውሞ ቀጥሏል  በኦሮሚያ ዞን እየተካሄደ ያለው ተቃውሞ ዛሬም በተለያዩ አካባቢዎች መቀጠሉ […]

The Ugly Side of Ethiopia’s Economic Boom

The East African country is facing its biggest protest movement in decades. Its uncompromising approach to development is to blame.   BY JACEY FORTIN MARCH 23, 2016 ADAMA, Ethiopia — For those who would speak frankly about politics in this landlocked East African country, the first challenge is to find a safe space. But on […]

የመቐለ ባለ ባጃጆች ኣድማ መትተዋል። ሁለት የዓረና ከፍተኛ ኣመራሮች ታሰሩ

March 23, 2016 – ቆንጅት ስጦታው ከዛሬ 14 / 07 / 2008 ዓ/ም ረፋድ የጀመረው የባለ ባጃጆች ኣድማ “እንደ ሚኒባስ ታክሲዎች ታፔላ ኣበጅታቹና በስምሪት ብቻ መስራት ኣለባቹ” የሚል ኣዲስ ኣሰራር በመቃወም የተመታ ኣድማ ነው። ዛሬ እሮብ መቐለ ከተማ ባጃጆች ምንም ዓይነት እንቅሴቃሴ ኣይታይባቸውም። ከሁለት ሺ ኣምስት መቶ በላይ የሆኑት ባለ ባጃጆች “እምቢ ለመብቴ” ብለው በውሳኔያቸው […]

ሊያደምጡት የሚገባ እበላ ብሎ የተበላው የኩራት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመት ግሩፕ ግብአተ-ኪሳራና ቅሌት

ሊያደምጡት የሚገባ እበላ ብሎ የተበላው የኩራት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመት ግሩፕ ግብአተ-ኪሳራና ቅሌት March 21, 2016

ፌዴራል ፖሊስ ተጠሪነቱ ለጠ/ሚኒስትሩ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ቀረበ

Wednesday, 23 March 2016 12:10 በ  ፍሬው አበበ     የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ረቂቅ አዋጅ ሕገመንግስታዊ ጥያቄ አስነሳ   የፌዴራል ፖሊስ ኮምሽን ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚያደርግ የህግ ረቂቅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት በትላንትናው ዕለት ከመቅረቡ በተጨማሪም በተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት ሲሰጥ የነበረው የዐቃቤ ሕግ ሥራ ወደአንድ መጠቅለል እንዲያስችል የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ቀርቧል። የፌዴራል ፖሊስ […]