Dismantling Ethiopia

Opinion :Dismantling Ethiopia March 13, 2016 NAIROBI (HAN) March 13. 2016. Public Diplomacy & Regional Security News. By Berhane Woldu. To build a Nation State in Africa has done little advancement. The continuum has been endless conflict, bloodshed and the misery that it has brought on the innocent […]
እርቃን ሲቀሩ ከሕዝብ ለመታረቅ ? በቅድሚያ እስረኞችን መፍታት የጎሳ ፖለቲካ ፖሊሲና ዜጎችን ሽብርተኛ እያሉ መፈረጅ መቆም አለበት:: ስልጣን ለሕዝብ ማስረከብን ይጨምራል::

March 13, 2016 – ቆንጅት ስጦታው እርቃን ሲቀሩ ከሕዝብ ለመታረቅ ? በቅድሚያ እስረኞችን መፍታት የጎሳ ፖለቲካ ፖሊሲና ዜጎችን ሽብርተኛ እያሉ መፈረጅ መቆም አለበት:: ስልጣን ለሕዝብ ማስረከብን ይጨምራል:: የኢትዮጵያውያን ጥያቄዎች እጅግ ብዙ ናቸው::የሕዝብን ጥያቄ ሳይመልሱ ኖሮ አሁን እመልሳለሁ ማለት በሕዝብ ላይ መቀለድ ነው::ሕወሓት የሚረግመው የሰው ደም መጣጩ ደርግ በ17 አመቱ ቆይታው እንኳን ባለፉት 25 አመታት የተፈጠሩ […]
እጩ ፕሬዘዳንት በርኒ ሳንደርስ በቺካጎ…!

March 12, 2016 – ታሪካዊ መረጃ እና ፎቶ ግራፍ (ዳዊት ከበደ ወየሳ) ስለበርናርድ (በርኒ) ሳንደርስ ብዙ ማለት ይቻላል። ጥሩ ሯጭ አትሌት ነበር። የሊብራል ሶሻሊስት ፓርቲን ከመሰረቱት እና ከመሩት ወጣት አሜሪካውያን አንዱ ነው። ከዚያም አልፎ ተርፎ በቬርሞንት ክፍለ ግዛት፣ የበርሊንግተን ከንቲባ እስከነበረበት ግዜ ድረስ ብዙ ታሪክ አለው። አሁን ደግሞ ዲሞክራት ፓርቲን በመወከል ከሂላሪ ክሊንተን ጋር […]
የተለያዩ ወገኖች፤ “የኢትዮጵያ የዕርቅና ርትዓዊ ፍትሕ ምክርቤት” መሠረቱ!

March 11, 2016 መግለጫ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መግለጫ መጋቢት 1፤ 2008ዓም፤ ዋሽንግቶን ዲሲ፤ የአፈጻጸም ማጠቃለያ፤ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) የካቲት 6፤ 2008ዓም (February 14, 2016) በአሜሪካ የሜሪላንድ ጠቅላይ ግዛት ሲልቨር ስፕሪንግ ከተማ ባደረገው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ “የኢትዮጵያ የዕርቅና ርትዓዊ ፍትሕ ምክርቤት” መመሥረቱን ይፋ አድርጓል፡፡ ምክርቤቱ የተመሠረተው ሕዝባዊ ጉባዔው ከመካሄዱ […]
በኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነትና በተቃዋሚዎች ላይ የሚደርገው ጫና እንደሚያሳስባት ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች

ዜና “የንግግር ነጻነትን በማረጋግጥና ዲሞክራሲያዊ እርምጃዎችን በማጎልበት የኢትዮጵያ መንግስት ቀደም ሲል የወሰዳቸውን አዎንታዊ እርምጃዎች እንዲያጠናክ እያሳሰብን፤ በነጻ ድምጾች ላይ የሚፈጸመው አፈና ይህን መሰሉን አዎንታዊ እርምጃ ማደናቀፍ ብቻ ሳይሆን፤ የልማትና የምጣኔ ሃብት እድገትንም የሚገታ መሆኑን መጠቆም እንፈልጋለን።” የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር። አሉላ ከበደ 12.03.2016 02:47 ዋሽንግተን ዲሲ —በኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ላይ የሚደረገው ገደብና የጸረ ሽብር […]
አሜሪካ በአልሸባብ ላይ የፈጸመችው ጥቃት

09 Mar, 2016 By በጋዜጣው ሪፖርተር የአልቃይዳ ክንፍ የሆነው አልሸባብ በአፍሪካ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል ከሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ ከወጣበት እ.ኤ.አ. ከ2011 ወዲህ፣ በሶማሊያም ሆነ በኬንያ የተለያዩ ጥቃቶችን እየሰነዘረ ይገኛል፡፡ በምዕራባውያን የሚደገፈውን የሶማሊያ መንግሥት በመቃወም በሶማሊያ ውጊያ የሚያካሂደው አልሸባብ፣ በፈራረሰችው ሶማሊያ ዓላማውን ማሳካት አልሆነለትም፡፡ ሆኖም በተለያዩ ጊዜያት በሚፈጽመው የሽብር ጥቃት በሺዎች የሚቆጠሩትን ገድሏል፡፡ ከሶማሊያም ወጣ […]
“ደማቸውን የሚለግሱ ለወገናቸው ልባቸውን የሰጡ ናቸው”

Saturday, 12 March 2016 11:54 Written by ናፍቆት ዮሴፍ ኦባማን ባገኘው ኖሮ ደም እንዲለግስ ከመጠየቅ ወደ ኋላ አልልም በአገራችን የሚለገሰው የደም መጠን ከሚጠበቀው በታች መሆኑን ያስታወቀው ብሔራዊ ደም ባንክ፤ እንዲያም ሆኖ ከዚህ ቀደም ይሰበሰብ ከነበረው መሻሻል እየታየበት እንደሆነ ገልጿል። ባለፈው ዓመት 300 ሺህ ዩኒት ደም ያስፈልግ የነበረ ቢሆንም የተሰበሰበው ግን 128 ሺህ ዩኒት ደም ብቻ […]
የጆሮና የቀንድ ዘመን!

Saturday, 12 March 2016 11:11 Written by ዲ/ን ዳንኤል ክብረት አንድ ጥጃ የሚያሳድግ ሰው ነበር፡፡ ጥጃውን ሲፈልግ ጆሮውን ይጎትተዋል፣ ሲፈልግ በዱላ ይዠልጠዋል፣ ሲፈልግ ጨው እያላሰ ይስበዋል፣ ሲፈልግ ደግሞ በገመድ አሥሮ ያስከትለዋል፡፡ በዚህ መንገድ ሄዶ ጥጃው አደገና ወይፈን ሆኖ ቀንድ አበቀለ፡፡ የጥጃውም ባለቤት እንደለመደው በዱላ ሊመታው፣ ጆሮውን ሊጎትተው፣ በዱላም ሊዠልጠው ተነሣ፡፡ ያን ጊዜ ጥጃው አፍንጫውን […]
ክልሉ በሱርማዎች ላይ ተፈፅሟል የተባለውን ኢ-ሰብአዊ ድርጊት አስተባበለ

Saturday, 12 March 2016 10:24 Written by አለማየሁ አንበሴ ሰሞኑን በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የሱርማ ብሄረሰብ አባላት በፖሊስ እስርና እንግልት እንደደረሰባቸው የሚያመለክቱ ፎቶዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሲሰራጭ የሰነበተ ሲሆን የክልሉ መንግስት ጉዳዩን በስፋት ማጣራቱን ጠቁሞ የተባለው ኢ-ሰብአዊ ድርጊት አለመፈፀሙን አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡ በዞኑ ተፈፅሟል ተብሎ ሲናፈስ የነበረውን ኢ-ሰብአዊ ድርጊት በተመለከተ የክልሉ መንግስት ከፍተኛ ትኩረት […]
መንግስት በሀገሪቱ ለተፈጠሩ አለመረጋጋቶችና ችግሮች ይቅርታ ጠይቋል

Saturday, 12 March 2016 10:26 Written by አለማየሁ አንበሴ “ይቅርታ መጠየቁ መልካም ነው፤ ይቅርታው ግን በተግባር የተደገፈ መሆን አለበት” መንግሥት ኦሮሚያን ጨምሮ በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ለተፈጠሩት አለመረጋጋቶችና ችግሮች ህዝቡን ይቅርታ የጠየቀ ሲሆን፤ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሩ ዶ/ር መረራ ጉዲና በበኩላቸው፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይቅርታ መጠየቃቸው መልካም መሆኑን ጠቅሰው፣ “ይቅርታው በተግባር የተደገፈ መሆን አለበት፣ በግጭቱ ምክንያት የታሰሩት […]