የዘመናችን አድዋ ዘመቻ

የካቲት 19 ቀን 2012(27-02-2020) የመጀመሪያው ያድዋ ዘመቻችን የተካሄደውና በድል አድራጊነት ያገራችንን ነጻነትና ልዑላዊነት ያስከበርነው የዛሬ መቶ ሃያ አራት ዓመት ነበር።በዚያን ጊዜ ድንበር ሰብሮ ለመውረር ከውጭ የመጣውን ጠላት እንደ አንድ ሰው መክረን እንደ ንብ ተሰልፈን ካለበት መሬት ድረስ በመሄድ ድባቅ መትተን በመመለሳችን እኛ ብቻ ሳንሆን ሌላው ነጻነቱን ወዳድ ሕዝብ በኩራትና በአድናቆት የሚመለከተውና እንደምሳሌም የሚወስደው ታሪካችን ነው።ያ […]
ሸዋን ማዕከል ያደረገው የጥፋት ኃይሎች አዲስ አማራን የመከፋፈያ ዘዴ!!!

አጋጥሟቹህ እንደሆነ አላውቅም የወያኔ/ኢሕአዴግ ቅጥረኞች በሶሻል ሚዲያው የሸዋ አማራ መስለውና አንዳንድ የሸዋ አማሮችንም አታለው “የአማራን ትግል መምራት ያለበት ሸዋ ነው!” በሚል ዘመቻ ላይ አሠማርቷቸዋል!!! የገረመኝ ፀረ አማራ የጥፋት ኃይሎቹ የሚሰማቸውና ተቀባይ አግኝተው አማራ በዚህም ጉዳይ ላይ መራኮት መጀመሩ ነው፡፡ አይገርምም አያሳዝንም??? አየ እኛ!!! አሁን ምኑ ተያዘና ነው “እኛ ነን መምራት ያለብን አይደለም እኛ ነን!” ለመባባል […]
የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ጉዳይ ለሉአላዊነት የመቆም እና የአገርን ጥቅም የማስጠበቅ ጥያቄ ነው … ኢሕአፓ/eprp

ኢሕአፓ/eprp ኢሕአፓ ኢትዮጵያ የበርካታ ወንዞች ባለቤት ብትሆንም በዘመኑ ስልጣኔ ተጠቅማ ወንዞቿን ለእድገት መሰረት ማድረግ ያልቻለች ሀገር ነች፡፡ ኢትዮጵያ ኣይደለም የዉሃ ሃብቷን ወደ እድገት ማማ መወጣጫ ማድረግ ቀርቶባት የህዝቧን የንፁህ ዉሃ ጥማት ማርካት ያልቻለች አገር ነች፡፡ ያም ሆኖ ታዲያ የዉሃ ጉዳይ በተነሳ ቁጥር ስሟ የሚነሳ ነች ኢትዮጵያ፡፡ ኢትዮጵያ ለበርካታ ዘመናት ከዓባይ ተፋሰስ ልታገኝ የሚገባትን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም […]
በአባይ ግድብ ጉዳይ ኢትዮጵያውያን የጋራ አቋም እንዲይዙ ተጠየቀ .. አለማየሁ አንበሴ

በአባይ ጉዳይ ሁሉም ኢትዮጵያውያን የጋራ አቋም እንዲይዙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን በዋሺንግተን ዲሲ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በበኩላቸው፤ በድርድሩ የአሜሪካንን ለግብጽ መወገን በመቃወም ሠላማዊ ሠልፍ አድርገዋል፡፡ የአባይ ጉዳይ የሀገር ደህንነት ጉዳይ መሆኑን የገለፀው ኢዜማ፤ በጉዳዩ ላይ እውቀቱና ብቃቱ ያላቸው ምሁራንና የፖለቲካ ሃይሎች ተወያይተው የጋራ ሀገራዊ አቋም ሊይዙበት ይገባል ብሏል፡፡ የአባይ ግድብ ጉዳይ በየትኛውም መመዘኛ በመንግስትም ሆነ […]
ኦኤምኤን ቤተክርስቲያኒቱን ይቅርታ እንዲጠይቅ፣ ዘገባውንም እንዲያርም ማሳሰቢያ ተሰጠው …… አለማየሁ አንበሴ

ኦኤምኤን የቴሌቪዥን ጣቢያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስመልክቶ የሠራውን ፕሮግራም ይቅርታ ጠይቆ እንዲያስተካክልና ቤተ ክርስቲያኒቱን ይቅርታ እንዲጠይቅ ብሮድካስት ባለስልጣን አሳሰበ፡፡ ጴጥሮሳውያን የቤተክርስቲያን ክብርና መብት አስጠባቂ ህብረት ያቀረቡለትን አቤቱታ ተቀብሎ ማጣራት ማድረጉንና አቤቱታ የቀረበበት ኦኤምኤን የቴሌቪዥን ጣቢያ የሰጠውን ምላሽ ማገናዘቡን የገለፀው ብሮድካስት ባለስልጣን፤ በቀረበው ቅሬታ መሠረት የቴሌቪዥን ጣቢያው ጥፋተኛ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ብሏል፡፡ የቴሌቪዥን ጣቢያው ጥር 9 […]
የኤርትራ መንግሥት ለምን በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ ተጠመደ?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ 26 February 2020 ብሩክ አብዱ የኢትዮጵያና የኤርትራ ግንኙነት በጠብና በሰላም የተሟሸ ውስብስብ ግንኙነት እንደሆነ በርካቶች በተደጋጋሚ ሲናገሩ ይደመጣል፡፡ ከደርግ ውድቀት በኋላ ከኢትዮጵያ ተገንጥላ አዲሲቷ የአፍሪካ አገር በመሆን እ.ኤ.አ. በ1994 የተመሠረተችው ኤርትራ፣ በመጀመርያዎቹ ዓመታት በርካቶች የመጀመርያው ጫጉላ በማለት በሚጠሩት የፍቅር ግንኙነት ከኢትዮጵያ ጋር ቅርበት ነበራት፡፡ ሆኖም […]
የእነ ባንዶችን አብን መግለጫ አያቹህልኝ???…ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

“እስረኞች ካልተፈቱ፣ ሆን ተብሎ በአገዛዙ በአማራ ላይ በየስፍራው የሚፈጸሙ ግፍና ግድያ ካልቆመ…..!” በማለት ከነገወዲያ የካቲት 22, 2012ዓ.ም. እንደሚያደርጉት ሲናገሩት የቆዩትን አድማና ሰልፍ “ሰርዘነዋል!” ብለዋል!!! እነኝህን ቅጥረኞች አማራ በአገዛዙና በአጋሮቹ የጥፋት ኃይሎች በየስፍራው ሆን ተብሎ ታስቦና ታቅዶ በሚፈጸምበት ግፍ ፍዳና መከራ ላይ ያለና አፋጣኝ መፍትሔ የሚሻ መሆኑ ፈጽሞ ዓይታያቸውም!!! እነኝህ የፀረ አማራው ብአዴን ካድሬዎች ጥርቅም አማራን […]
Ethiopia’s Watch Party Elias Aweke

የ90 ዓመቱ ፖለቲከኛ የሃገሬ ጉዳይ ያሳስበኛል ይላሉ … ሰላም ገረመው

‹‹ዐቢይን የደገፍኩት መዝኜ አስተውዬ ነው›› – ምርጫውን ለማካሄድ መጀመሪያ አንድ መሆን ይፈልጋል – ሕዝቡን ከፋፋይ ንግግር ከልሂቃኑ አይጠበቅም ከፖለቲካ ራሳቸውን አግለው በጡረታ ላይ የሚገኙት የቀድሞ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪና የአዋሽ ባንክ መስራች አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሰሞኑን ድንገት በጠ/ሚኒስትሩ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ተገኝተዋል፡፡ እንዴት? ለምን? ከጋዜጠኛ ሠላም ገረመው ጋር ተነጋግረዋል፡፡ እነሆ፡– በለገጣፎ የድጋፍ ሰልፍ ላይ የተገኙት እንዴት […]
አቶ ዮሐንስ ቧያለው ሹመቱን አልቀበልም አላለም!!!..ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

አቶ ዮሐንስ ቧያለው ሹመቱን አልቀበልም አላለም!!! አገዛዙ ከብአዴን የለውጥ ተደማሪዎች በኩል በአቶ ዮሐንስ ቧያለው የመለስ አመራር አካዳሚ ዳይሬክተርነት ሹመት ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ መነሣቱን ተከትሎ አቶ ዮሐንስ ሹመቱን እንደማይቀበሉ ለአገዛዙ የብዙኃን መገናኛ እንዲገልጹ በማድረግ የተነሣውን ቁጣና ተቃውሞ ለማርገብ ሞከረ እንጅ አቶ ዮሐንስ ቧያለው በገለጸው ምክንያት ሹመቱን አልቀበልም አላለም!!! ቢሮክራሲውን የማያውቀው መንጋ ግን “አቶ ዮሐንስ ‘አልቀበልም!’ ብለዋል!” […]