የማለዳ ወግ … በመካው የካዕባ መስጊድ የደረሰው ልብ ሰባሪ አሳዛኝ አደጋ !

September 12, 2015 –  ==================================== * ከ100 በላይ ሞተዋል ፣ ከ200 በላይ ቆስለዋል * በኢትዮጵያውያን ላይ ጉዳት አልደረሰምየአረብ መገናኛ ብዙሐን መረጃዎች በአደጋው ዙሪያ … ================================= መካ ውስጥ በሚገኘው በታላቁ የካዕባ መስጊድ የህንጻ መስሪያ ክሬን ወድቆ ወደ 100 የሚጠጉ መሞታቸው ሲዘ ገብ ከ 200 በላይ ጸሎተኞች መቁሰላቸው ተጠቁሟል  ! ጉዳዩ ተጠርቶ በይፋ እስኪታወቅ የአረብ መገናኛ ብዙሃን […]

በበዓሉ የዶሮ ዋጋ በእጥፍ ጨምሯል

Friday, 11 September 2015 09:22 ማህሌት ኪ/ወልድ እና አለማየሁ አንበሴ “የበግና የበሬ ዋጋ ብዙ ጭማሪ አላሳየም” በዘንድሮ የአዲስ አመት የበዓል ገበያ፣ የዶሮ ዋጋ ከበፊቱ በእጥፍ የጨመረ ሲሆን የበግና የበሬ ዋጋ ካለፉት በአላት የተሻለ እንደሆነ ነጋዴዎችና ሸማቾች ተናገሩ፡፡ በአቃቂና በሳሪስ አካባቢ ዶሮ ከ200 ብር እስከ 400 ብር የሚሸጥ ሲሆን፤ በግ ከ1100 እስከ 3500 ብር፣ በሬ ከ4500 […]

South Sudan: Why a political crackdown accompanies a peace agreement

Posted on September 12, 2015. Tags: Democracy, Human Rights, Politics and Security, Regional Issues, Riek Machar,Salva Kiir, South Sudan, United Nations Posted on September 11, 2015  by AfricanArgumentsEditor President Salva Kiir is not a good leader, but bad international policies can compel him to become a worse one.   It’s no coincidence that South Sudan’s President Salva […]

From the Irish Times Syria, Iraq and Eritrea: why people are fleeing Refugees are leaving behind conflict, slave labour, concentration camps and torture

A migrant child from Iraq after crossing the border from Hungary to Austria, in Nickelsdorf. Photograph: Leonhard Foeger/Reuters First published:Fri, Sep 11, 2015, 01:00 Under the European Commission plan announced by Jean-Claude Juncker on Wednesday, refugees from Syria, Iraq and Eritrea qualify for relocation. Syria Syrians are fleeing international, regional and civil conflict, which began in March 2011 as a political uprising […]

የዞን 9 የ2007 ዓ/ም የእስር መስመር

አዘጋጅ Zone 9 የዞን 9 ጦማርያን ከታሰሩ አንድ አመት ከአምስት ወራት የተቆጠረ ሲሆን ወዳጅ ጋዜጠኞችን ጨምሮ ከጠቅላላው ዘጠኝ እስረኞች መካከል አራት ጦማርያን አሁንም በእስር ላይ በመሆናቸው ሁለተኛ እንቁጣጣሻቸውን በቅሊንጦ እስር ቤት ያከብራሉ ፡፡ ባለፉት አንድ አመት ከአምስት ወራት 36 ግዜ ፍርድ ቤት የተመላለሱ ሲሆን እስራቸው እና የፍርድ ሂደቱ በ2007 ዓ/ም ምን ይመስል እንደነበረ በመጠኑ እናያለን፡፡ […]

የዴምህት ሊቀመንበር ሞላ አስገዶምና ከ600 በላይ የሚሆኑ የድርጅቱ ተዋጊዎች ከኤርትራ አምልጠው ሱዳን ገቡ

September 11, 2015 – Mereja.com —  የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ዴምህት) ሊቀመንበር ሞላ አስገዶምና 600 ተከታዮቻቸው በርካታ የሻቢያ የድንበር ጠባቂ ወታደሮችን ገድለውና አቁስለው ወደ ሱዳን ማምለጣቸውን ዛሬ ከሰዓት በኋላ የደረሰን ዜና ያመለክታል። ተጨማሪ መረጃ ለማሰባሰብ አየሞከርን ነው።ኢሳት ያስተላለፈውን ግማሽ እውነት ሰበር ዜና ያድምጡ↓ https://www.youtube.com/watch?t=1&v=YJXGJiRZN68 TPDM chairman Mola Asgedom and hundreds of others escaped from Eritrea […]

መሪያቸው ታጋይ ሞላ አስገዶምን ተከትለው ሱዳን የገቡ የደምሕት ተዋጊዎች ምስል ከታች ይገኛል::

September 12, 2015 –  አቶ ሞላ አስገዶም ላለፉት ረዥም አመታት ምንም ሳይሰራ ውጤት ስላላመጣን አሁን የመሰረትነው የአገር አድን ንቅናቄ በተግባራዊ ስራ ላይ በመሰማራት በቂ የሆነ ዝግጅት እና የሰው ሃይል ስላለን ወያኔን በአፋጣኝ መውረር አለብን የሚል አቋም በመያዝ በንቅናቄው መስራች ስብሰባ ላይ መናገራቸው የሻእቢያን ሰዎች እንዳላስደሰተ የአስመራ ምንጮች ገልጸዋል:: Minilik Salsawi      

በዲላ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች እና ልዩ ሃይሎች ተጋጩ

September 10, 2015 – ምኒሊክ ሳልሳዊ —    በዲላ ዩንቨርስቲ ውስጥ ዛሬ ጠዋት ተማሪዎች የውሃ እጦት እንዲቀረፍላቸው ዛሬ ሐሙስ ጳጉሜ 4 2007 ጠዋት ያቀረቡትን ጥያቄ ተከትሎ በተፈጠረ አለመግባባት አስተዳደሩ ከጠራቸው የልዩ ሃይል ፖሊሶች ጋር መጋጨታቸው ተሰምቷል::በተነሳው ግጭት የተወሰኑ ተማሪዎች የተጎዱ ሲሆን የልዩ ሃይል ፖሊሶች ወደ ግቢው ዘልቀው በመግባት በርካታ ተማሪዎችን እየደበደቡ በማፈስ መውሰዳቸውን የአይን እማኞች […]

የአሮጌው ዓመት ችግሮች ወደ አዲሱ ዓመት አይንከባለሉ!

09 SEPTEMBER 2015 ተጻፈ በ  በጋዜጣው ሪፖርተር 2007 ዓ.ም. ተጠናቆ 2008 ዓ.ም. ሊጀመር ጥቂት ቀናት ቀርተዋል፡፡ አዲሱ ዓመት በአዲስ መንፈስ እንዲጀመር የአሮጌው ዓመት ችግሮች በፍፁም ወደሚቀጥለው ዓመት መንከባለል የለባቸውም፡፡ በዚህ በሚጠናቀቀው አሮጌ ዓመት እንደ አገር ሲያስቸግሩ የነበሩ ዋነኛ ችግሮች የመልካም አስተዳደር ጉድለት፣ ሙስናና ፀረ ዴሞክራሲያዊ ተግባራት ናቸው፡፡ እነዚህ በሕዝብ ላይ ከፍተኛ ችግር አስከትለው ብሔራዊ የመወያያ […]