አገዛዝ በመድረክ አባላት ላይ የሚፈጽማቸውን የተለያዩ ወከባዎች ቀጥሎበታል፡፡

July 21, 2015 ·    ዜና መድረክ : ከ2007 ምርጫ ወዲህ በ5ኛ የመድረክ አባል ላይ ሰሞኑን ግዲያ ተፈጸመ፣ የኢህአዴግ አገዛዝ በመድረክ አባላት ላይ የሚፈጽማቸውን የተለያዩ ወከባዎች ቀጥሎበታል፡፡ I. የሰሞኑ ግዲያ፣ በሀገራችን በ2007 በተካሄደው ምርጫ በደቡብ ብ/ብ/ሕ ክልል በካፋ ዞን በግንቦ ወረዳ በአድዮ ካካ ምርጫ ክልል በጎጀብ ምርጫ ጣቢያ የመድረክ ምርጫ ታዛቢ ወኪል ሆነው የሠሩት አቶ […]

በአንድነት ፓርቲ ንብረቶች ላይ የተፈጸመው ዝርፊያ ተቃውሞ አስነሳ

22 JULY 2015 ተጻፈ በ  ነአምን አሸናፊ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥር 21 ቀን 2007 ዓ.ም. ባስተላለፈው ውሳኔ፣ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲን (አንድነት) ለማስተዳደር በተረከቡ የተወሰኑ አመራሮች በንብረቶች ላይ የተፈጸመው ዝርፊያ ተቃውሞ አስነሳ፡፡ ይህ ዝርፊያ ያሳሰባቸው የፓርቲው አባላት ጉዳዩን ለሕግ እንደሚያቀርቡ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ ትዕግሥቱ አወሉ ችግር መኖሩን አምነዋል፡፡ ቀደም ሲል አንድነት ፓርቲ […]

Obama’s trip to Ethiopia alarms some human rights activists

  Rosa Anyangoposes near the ancestral home of President Obama in Nyangoma village in Kogelo, west of Kenya’s capital of Nairobi. (Thomas Mukoya/Reuters) By Juliet Eilperin and David Nakamura July 21 at 10:01 AM President Obama embarks on a trip to Africa this week that includes a controversial stop in Ethiopia, where the authoritarian government […]

በኤድስ መያዝንና ሞትን መቀነስ የሚለው የሚሌኒየሙ ግብ መሳካቱን ተመድ አስታወቀ

19 JULY 2015 ተጻፈ በ  በጋዜጣው ሪፖርተር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በኤችአይቪ የሚያዙ ሰዎችን ቁጥርና ከኤድስ ጋር በተያያዘ የሚከሰተውን ሞት ለመቀነስ ያስቀመጠውን የሚሌኒየም ግብ ማሳካቱን አስታወቀ፡፡ እንደ ድርጅቱ ገለጻ፣ እ.ኤ.አ. ከ2000 ጀምሮ ባሉት ጊዜያት በኤችአይቪ የሚያዙ ሰዎችን ቁጥር በ35 በመቶ መቀነስ ተችሏል፡፡ ከኤድስ ጋር በተያያዘ የሚደርሰው ኅልፈት ደግሞ በ41 በመቶ ቀንሷል፡፡ ባለፈው ማክሰኞ ሐምሌ 7 […]

የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጉዞ… ክንፉ አሰፋ

  July 20th, 2015  “…ከዚህ በኋላ ህዝብ ሰብስቦ ማውራት ላቆም ነው። ጊዜው ተቀይሯል። ትግል ለደካማ መንፈስ አይሆንም። ትግል መውደቅን ይጠይቃል። ሲወድቁ ግን ለመነሳት መሞከርን ይጠይቃል። ስንወድቅ ልታዩን ትችላላችሁ ስንነሳ ግን ታዩናላችሁ … ” ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ይህንን የተናገሩት የአስመራ ጉዟቸው ከመሰማቱ ጥቂት ቀናት በፊት ነበር። ንግግሩ ለብዙዎች ግርታ መፍጠሩ አልቀረም። ከቀናት በኋላ የኤርትራን ምድር ሲረግጡ […]

ከገባን !!! ለትግሉ ስኬት በአንድነት ለመቆም አሁንም ጊዜው አረፈደም:: – #ምንሊክ ሳልሳዊ‬

  July 19th, 2015  የሃይል ሚዛኑ ያጋደለለት የሃይል ሚዛኑ ያላጋደለለት በፕሮፓጋንዳ የተወጠረው በአጉል የፖለቲካ ድቀት የሚዋዥቀው በጡዘት የሚሾረውን ጨምሮ በሰከረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ የማናየው የማንሰማው ጉድ የለም::እኔ አውቅልሃለሁ ካለኔ ታጋይ ላሳር እኔ ካሌለሁ ኢትዮጵያ አበቃላት ወዘተ የሚለውን አካቶ ከተሳዳቢ እና ዘርጣጭ ጥሬ የፖለቲካ ከበሮ ማዜም የማይችለው ሁሉ ተነስቶ ባልዋለበት ኩበቱን ለመልቀም አጓጉል ይንከራተታል::ይህ ሁሉ እርግማን […]

Hissen Habre charged with committing crimes against humanity, war crimes and torture during his eight years in office

Chad’s ex-president tried in Senegal for war crimes World Bulletin / News Desk The trial of Hissen Habre, a former Chadian president accused of committing crimes against humanity while in office, kicked off on Monday – under heavy security – in Senegalese capital Dakar. The former head of state was escorted to the courtroom by […]

የአንዷለም አራጌ ሁለተኛው መጽሐፍ ‹‹የሀገር ፍቅር ዕዳ›› እየተነበበ ነው

      July 15, 2015 የቀድሞው አንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የነበረውና አገዛዙ ጥርስ ውስጥ በመግባቱ ‹‹ሽብርተኛ›› በመባል የእድሜ ልክ እስራት የተበየነበት ወጣቱ ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ ሁለተኛ የሆነውን የፖለቲካ መፅሐፍ ቃሊቲ እስር ቤት ሆኖ አበርክቷል፡፡ ቁርጠኛና የፅናት ተምሳሌት እንደሆነ የሚነገርለት አንዷለም ከዚህ በፊት ‹‹ያልተሄደበት መንገድ›› የሚል መፅሐፍ ከታጨቁባት እንድ ክፍል ውስጥ ሆኖ በማይመች ሁኔታ እስረኞች […]

Berhanu Nega gives up life in America to lead the struggle for freedom

Dr. Berhanu Nega, center, shakes hands with combatants of his organization upon his arriving in Asmara. ESAT manager Neamin Zeleke, second from right, is also along with Berhanu greeting the lined-up fighters. Ethiomedia July 20, 2015 SEATTLE – Berhanu Nega, leader of Patriotic Ginbot 7, on Saturday bid farewell to his career as an economics […]