የ“ኢህኣዴግ” ግምገማና ፍሬው – ገለታው ዘለቀ

  June 29, 2015 –  በድርጅት ከዚያም ከፍ ብሎ በመንግስት ደረጃና በሃገር ደረጃ ግምገማ ማድረግ ወሳኝ ጉዳይ እንደሆነ ሁሉ ያምናል። የኣንድ ድርጅት ብቃትም በግምገማው ችሎታና ጥራት ሊለካ ይችላል።የኣንድ ሃገር የፖለቲካ መረጋጋት በፖለቲካ ለሂቆቹ የጠራ የሃገር የምናብ ስእልና ብስለት ሊለካም ይችላል። የፖለቲካ ቤቶች ሲኮለኮሉ፣ ፖሊሲዎች ሲቀረጹ ከፍ ያለ ግምገማን ይጠይቃል። ሃገሪቱ ያለፈችበትን የህይወት ጎዳና፣ የገጠማትን ችግር […]

‹‹ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ያገኘነው መልዕክት የአውሮፓ ኅብረት ምርጫውን እንዲታዘብ ኢትዮጵያ ፍላጎት እንደሌላት ነው››

28 JUNE 2015 ተጻፈ በ  አስራት ሥዩም ግሬግ ዶሪ፣ በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር አምባሳደር ግሬግ ዶሪ በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ሲሆኑ፣ በተጨማሪም በጂቡቲ የእንግሊዝ አምባሳደር ናቸው፡፡ በአፍሪካ ኅብረትና በተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ቋሚ ተወካይም ናቸው፡፡ ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣታቸው በፊት በሃንጋሪ የእንግሊዝ አምባሳደር ሆነው አገልግለዋል፡፡ እ.ኤ.አ. ከ1989 እስከ 1992 ድረስ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጉዳዮች አንደኛ ጸሐፊ በመሆንም በሃንጋሪ ታሪክ ብዙ […]

መስፍን በዙ! የጥላሁን ገሠሠ ሌጋሲ ወራሽ ወይስ አደር-አፋሽ?

ስሜነህ ባዘዘው June 27, 2015 አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ እዚሁ አሜሪካ ውስጥ በሚገኝ ኢትዮጵያዊ ድርጅት ለሽልማት መታጨቱን ስሰማ በጣም ነበር ደስ ያለኝ። ይገባዋል!!! ብያለሁ። ወዲያው ደግሞ በሽልማቱ ሥነ ሥርዓት ላይ “ታማኝ በየነ ሽልማት አይገባውም!” የሚሉ ሁለት የሱማሌ ወጣቶች ተቃዉሟቸውን ሲያሰሙ የሚያሳይ የቪዲዮ ክሊፕ አየሁና ገረመኝ። ተቃዋሚዎቹ “እንዳለቀ ቢራ ጠርሙስ” አንገት አንገታቸው ተይዞ እዳሪ ሲጣሉ ስመለከት […]

ይልቅ ወሬ ልንገርህ – በአዲስ አበባ መቀበሪያ ስላጡት ቻይናውያን አስከሬን

Ethiopia refuse to bury Chinese workers who died in Addis ይልቅ ወሬ ልንገርህ ቁም ነገር መፅሔት 14ኛ ዓመት ቁጥር 206 ሰኔ 2007  በአዲስ አበባ መቀበሪያ ስላጡት ቻይናውያን አስከሬን የቻይናውያን ቁጥር በሀገራችን ስንት እንደደረሰ ታውቃለህ? እውነቱን ለመናገር እኔም አላውቅም፤ ግን ግን ከብዛታቸው አንፃር አንዳንድ ወሳኝ የሚባሉ ማህበራዊ ሁነቶችን መከወኛ ቦታዎች ሳያስፈልጋቸው አይቀርም ትላለህ? ለምን መሰለህ? በቅርቡ […]

እነ ወይንሸት ሞላ ላይ ድጋሜ የቀረበውን መዝገብ ዳኞች አንቀበልም አሉ

                                                     እነወይንሸት   June 26, 2015 –  በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ወይንሸት ሞላ የክስ መዝገብ መንግስት አይ.ኤስ.አይ.ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ በእስር ላይ የሚገኙት ወንይሸት ሞላ፣ ኤርሚያስ ፀጋዬ፣ ዳንኤል ተስፋዬና […]

Unexpected turbulence at Dublin Airport: seven passengers on inaugural flight from Ethiopia claim asylum

Cormac McQuinn & Ryan Nugent Independent Published on June 26,2015 Seven passengers – including two children – on the inaugural Ethiopian Airlines flight through Dublin claimed asylum at the airport’s immigration gates. A Garda spokeswoman this morning confirmed that it was five adults and two children that claimed asylum. “We are working with Ethiopian Airlines […]

Police in Geneva guard U.N. investigators into Eritrea’s human rights after threats Reuters

June 25, 2015 GENEVA, June 24 (Reuters) – Swiss police were guarding three U.N. investigators into Eritrea’s human rights record in Geneva on Wednesday after a top official said they had received threats on the street and at their hotel.The inquiry’s report published earlier this month showed human rights violations in Eritrea that may amount […]

መድረክ የሟች አባላቱ ቁጥር አራት መድረሱን አስታወቀ

25 JUNE 2015 ተጻፈ በ  ነአምን አሸናፊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ግንቦት 16 ቀን 2007 ከተካሄደው አምስተኛውን ዙር ጠቅላላ ምርጫ በኋላ፣ ለሞት የተዳረጉ አባላቱ ቁጥር አራት መድረሱን አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት ቀደም ሲል መሞታቸው ከተነገረው ሦስት የመድረክ አባላት በተጨማሪ፣ በደቡብ ክልል በሐድያ ዞን ሶሮ ወረዳ በዳና ቶራ ቀበሌ ነዋሪና የመድረክ አባል ድርጅት የሆነው የኢትዮጵያ […]

የሽብርተኞችና የፀረ ሽብርተኝነት አዲሱ ትርክት

25 JUNE 2015 ተጻፈ በ  የማነ ናግሽ                                   በቁጥር በርከት ያሉት የኮሙዩኒኬሽንና የሚዲያ ሰዎች በአንድ አዳራሽ ተገናኝተዋል፡፡ ለተሳታፊዎች መድረኩ የተዘጋጀው በምርጫ ማግሥት ቢሆንም በሽብርና በምርጫ ላይ ለመምከር ነው፡፡ በአዳማው ቲታስ ሆቴል አዳራሽ በቅርቡ በተጠራው የውይይት መድረክ ላይ የተሰየሙት የመንግሥት […]