የእሳት ቃጠሎ ትናንት በመርካቶ ንብረት አወደመ

Saturday, 06 June 2015 13:55 Written by  አለማየሁ አንበሴ 7 ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል በአዲስ አበባ መርካቶ ወረዳ 8 ሸራ ተራ ተብሎ በሚታወቀው ቦታ ላይ ትናንት የደረሰው የእሳት ቃጠሎ ግምቱ ያልታወቀ ንብረት ያወደመ ሲሆን 7 ሰዎች በጭስ የመታፈን አደጋ ደርሶባቸዋል፡፡ የፕላስቲክ ጫማ ማምረቻ ጨምሮ ወደ 50 የሚጠጉ የብርድልብስና የተለያዩ የላስቲክ ውጤቶች፣ የንግድ መደብሮችና መጋዘኖች መቃጠላቸውን […]

All Africa Futures Forum: Dr Riel Miller talks to Prof Mammo Muchie

All Africa Futures Forum: Dr Riel Miller talks to Prof Mammo Muchie Dr Riel Miller – UNESCO talks to Prof Mammo Muchie – Research Head TUT All Africa Futures Forum 2014: Transforming Africa’s Future http://sampnode.org.za/eve… View on web All Africa Futures Forum: Dr Riel Miller talks to Prof Mammo Muchie All Africa Futures Forum: Dr […]

የሰማያዊ ፓርቲ አባል ጽኑ እስራት ተፈረደበት

03 JUNE 2015 ተጻፈ በ  ታምሩ ጽጌ -ሰባት አባላቱ ተከላከሉ ተባሉ አይኤስ በሊቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸመውን አረመኔያዊ ግድያ ለማውገዝ፣ መንግሥት ሚያዝያ 14 ቀን 2007 ዓ.ም. ጠርቶ በነበረው የተቃውሞ ሰላማዊ ሠልፍ ላይ ‹‹ሁከትና ብጥብጥ ፈጥረዋል›› ከተባሉት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት መካከል ናትናኤል ያለምዘውድ የተባለው አባል፣ በሦስት ዓመታት ከሦስት ወራት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ግንቦት 25 ቀን 2007 ዓ.ም. […]

ለአማርኛ ብልፅግና የቆመው ተቋም

03 JUNE 2015 ተጻፈ በ  ሔኖክ ያሬድ ባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኢንስቲትዩትና መምህራን ትምህርት ኮሌጅን (ፔዳጎጂ) በማቆራኘት የተመሠረተው ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ52 ዓመታት ታሪክ አለው፡፡ ዩኒቨርሲቲው በምርመራ ዘርፍ ለአገሪቱ ችግር ፈቺ የሆኑ የፈጠራ ሥራዎችንና አዳዲስ ንድፈ ሐሳቦችን በማፍለቅ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ይነገራል፡፡ በምርምር ያገኛቸውን ውጤቶች በመተግበር የማኅበረሰቡን ችግር በመፍታት አገሪቱ ያላትን እሴቶች በመጠበቅና በማሳደግ የሚጠበቅበትን አገራዊ […]

‹‹በድምፅ መስጫ ቦታ ላይ ተቀምጦ ፎርም የሚያስሞላ ካድሬ አይቻለሁ›› አቶ ዓምዶም ገብረ ሥላሴ፣ የዓረና ትግራይ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

03 JUNE 2015 ተጻፈ በ  የማነ ናግሽ ዘንድሮ በተካሄደው አምስተኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ ድምፅ የተሰጠበት ዕለት ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ሪፖርተር ተዘዋውሮ ከታዘባቸው አካባቢዎች መቐለና አቅራቢያው አንዱ ነበር፡፡ በክልሉ ዋና ተፎካካሪ ሆኖ የቀረበው ዓረና ትግራይ (መድረክ) ሲሆን፣ ተወዳዳሪዎቹና ታዛቢዎቹ ተደብድበውና ታስረው የምርጫ ሒደት እንዳያዩ መደረጉን አስታውቋል፡፡ በመሆኑም ምርጫው እንደተጭበረበረና ውጤቱ ተቀባይነት እንደሌለው አክሏል፡፡ በዚህ […]

R.I.P., Meskerem: The Ethiopian restaurant that shaped Adams Morgan

At its peak, Meskerem was considered one of Washington’s best restaurants — Ethio­pian or otherwise. (Sarah L. Voisin/The Washington Post) Food By Tim Carman May 4   Meskerem, which opened in 1985, helped define Adams Morgan. (Sarah L. Voisin/The Washington Post) Restaurant openings are essential nutrients to food writers. We can’t survive without a few juicy coming-soon scoops, […]

G7 companies cheat Africa out of billions of dollar

Published: 2 June 2015 G7 based companies and investors cheated Africa out of an estimated US$6 billion in 2010 through just one form of tax dodging, according to a new Oxfam report ‘Money talks: Africa at the G7’, released today. This is equivalent to three times the amount needed to plug the healthcare funding gap […]

Making Sense of an Electoral Score of 100 Percent

By Messay Kebede (PhD) June 2, 2015 According to the National Election Board of Ethiopia, the result of last week’s national election is that the EPRDF has achieved a complete victory by grabbing all the parliamentary seats. The same board and the Woyanne government qualified the result as a triumph of democracy, which leads one […]