Prof. Mammo Muchie

Prof. Mammo Muchie Senior Research Associate Professor Muchie holds a DPhil in Science, Technology, and Innovation for Development (STI4D) from the University of Sussex. He is currently a DST/NRF Research Professor of Innovation Studies at Tshwane University of Technology. He is also a NRF rated Research Professor. He is a fellow of the South African […]

እቀጥን ብዬ ብሔድ … ወፍሬ

Saturday, 30 May 2015 12:53 Written by  መታሰቢያ ካሳዬ                            ውፍረትን ለመቀነስ በሚል ሰበብ በርካቶች የጂም ቤቶችን ማዘውተራቸው አዲስ ክስተት አይደለም፡፡ ሸንቀጥ ያለ ሰውነት እንዲኖራቸው፣ ሰውነታቸውን እንደልባቸው ለማዘዝና ከተለያዩ ውፍረት አመጣሽ በሽታዎች ራሳቸውን ለመጠበቅ በሚል በሚያዘወትሯቸው ጂም ቤቶች አንዳንድ ጊዜ ኢላማቸውን ስተው ለክብደት […]

9th day since the Ethiopian election board suspended results

Today, 09:44 Today is the 9th day since the Ethiopian election board suspended the announcement of the May 24 elections results.On May 25, the election board reported that the ruling junta has won 100% of the 422 seats in parliament that it “counted.” That is 80% of the 547-seat parliament. What happened to the remaining […]

የወያኔ ዝምታ ማዘናጊያ ነው::ተቃዋሚዎች የወያኔን ፉጨት መጠበቅ የለባቸውም::

by MINILIK SALSAWI » Today, 04:30 አንድ ያልገባኝ ነገር አለ… ወያኔ ካላፏጨ አንጮህም ማለት ነው??? ወያኔ ጠርቶ የነበረውን ምርጫ ተከትሎ በከፍተኛ ደረጃ ድምጻችንን ስለህዝብ እና ስለሃገር ስናሰማ ከረምን ድንገት የወያኔ የምርጫ ተቋም ወያኔ 100በ100 ሲለን አሁንም ጮህን ተከታታይ የትቃዋሚዎችን መግለጫዎች እና የምእራባውያን ሽሙጥ ተንተርሶ በፈንጠዚያ ላይ የነበሩ ካድሬዎች ሳይቀሩ ከድርጅታቸው ሕወሓት በወረደ ትእዛዝ ዝም አሉ […]

KENYA’S REPRISALS AGAINST ETHIOPIA

Jun 2, 201  By African Intelligence, UNDERMINED by the incursion of the Ethiopian army into Kenyan territory in late May (at the Illeret locality, 15 km from the border), relations between Kenya and Ethiopia could deteriorate even further. The Kenyan government has decided to break the agreement signed with Ethiopia in 2012 under which Kenya […]

ከመስፍን ወልደማርያም (ፕሮፍ) ምን እንማር? (ኤልያስ ገብሩ ጎዳና)

  June 1, 2015 ሚያዚያ 16 ቀን 2007 ዓ.ም 85 ዓመት ለሆናቸው መስፍን ወልደማሪያም (ፕሮፌሰር)፣ ደጋግሞ ታላቅ ክብር መስጠት ተገቢ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ በዚህ ዕድሜ ስለሀገር እና ህዝብ የሚያምኑበትን፣ የሚታዘቡትን፣ የሚያዝኑበትን፣ የሚደሰቱበትን፣ …ሀሳብ መሰረት በማድረግ ብዕርን ከወረቀት ወይም ጣቶችን ከኮምፒውተር ኪቦርድ ጋር አገናኝቶ ለህትመት እና ለማኅበራዊ ድረ-ገጽ አንባቢያን ማቅረብ መቻል የሚያስመሰገን ተግባር ነው፡፡ ሀገራችን በተለያዩ […]

ምርጫ በመቐለ

31 MAY 2015 ተጻፈ በ  የማነ ናግሽ ምርጫ በመቐለ ለዘንድሮ ጠቅላላ ምርጫ በትግራይ ክልል በሰባት ዞኖች ውስጥ 38 የምርጫ ክልሎች፣ 1,150,646 ወንድ፣ 4,232,122 ሴት፣ በአጠቃላይ 2,382,768 መራጮች ድምፅ ለመስጠት ተመዝግበዋል፡፡ ከእነዚህ መራጮች ውስጥ 98.3 በመቶ ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ድምፅ መስጠታቸው የተገለጸ ሲሆን፣ በክልሉ ስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወዳድረዋል፡፡ ሕወሓት/ኢሕአዴግ ለፓርላማ 38 ለክልል 152 በማቅረብ […]

ሰበር ዜና – የጠቅላላ ጉባኤው ተሳታፊዎች ‹‹ፓትርያርኩ ያነጋግሩን›› በሚል ከአዳራሽ ወጥተው ወደ ጽርሐ መንበረ ፓትርያርኩ እየተመሙ ነው

May 31, 2015 ለዓመታዊው ስብሰባ በወጣው መርሐ ግብር መሠረት ፓትርያርኩ፣ በዛሬው የበዓለ ጰራቅሊጦስ የጠቅላላ ጉባኤው ማጠቃለያተገኝተው አባታዊ መመሪያ እና ቃለ ምዕዳን በመስጠት ማሰናበት ነበረባቸው፤ መርሐ ግብሩንም እንዲያውቁት ከብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊው ጀምሮ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በተደጋጋሚ እየተላኩ እንዲነግሯቸው ተደርጎ ነበር፤ አማሳኞች፣ ‹‹ጠቅላላ ጉባኤው በፓትርያርኩ አይታወቅም፤ የፓትርያርኩን ስም ለማጥፋት እና በፓትርያርኩ ላይ ለማሳመፅ የተጠራ ነው›› […]

Kenya’s reprisals against Ethiopia

 Today, 5,31,15  15:36 Kenyan President Uhuru Kenyatta (2nd L) and visiting Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn (L) meet the media after their meeting at the State House in Nairobi, capital of Kenya, April 24, 2013. (Xinhua/Meng Chenguang) Kenya’s reprisals against Ethiopia By AfricanIntelligence Undermined by the incursion of the Ethiopian army into Kenyan territory in […]