Ethiopia’s May 24 Parliamentary and Regional Elections

  DIPLOMACY IN ACTION Short URL: http://go.usa.gov/39AQY Select a Country or Other AreaSelect a Country or Other AreaAfghanistanAlbaniaAlgeriaAndorraAngolaAntigua and BarbudaArgentinaArmeniaArubaAustraliaAustriaAzerbaijanBahamas, TheBahrainBangladeshBarbadosBelarusBelgiumBelizeBeninBermudaBhutanBoliviaBosnia and HerzegovinaBotswanaBrazilBruneiBulgariaBurkina FasoBurmaBurundiCabo VerdeCambodiaCameroonCanadaCayman IslandsCentral African RepublicChadChileChinaColombiaComorosCongo, Democratic Republic of theCongo, Republic of theCosta RicaCote d’IvoireCroatiaCubaCuracaoCyprusCzech RepublicDenmarkDjiboutiDominicaDominican RepublicEcuadorEgyptEl SalvadorEquatorial GuineaEritreaEstoniaEthiopiaFijiFinlandFranceGabonGambia, TheGeorgiaGermanyGhanaGreeceGrenadaGuatemalaGuineaGuinea-BissauGuyanaHaitiHoly SeeHondurasHong KongHungaryIcelandIndiaIndonesiaIranIraqIrelandIsraelItalyJamaicaJapanJordanKazakhstanKenyaKiribatiKosovoKuwaitKyrgyzstanLaosLatviaLebanonLesothoLiberiaLibyaLiechtensteinLithuaniaLuxembourgMacauMacedoniaMadagascarMalawiMalaysiaMaldivesMaliMaltaMarshall IslandsMauritaniaMauritiusMexicoMicronesiaMoldovaMonacoMongoliaMontenegroMoroccoMozambiqueNamibiaNauruNepalNetherlandsNetherlands AntillesNew ZealandNicaraguaNigerNigeriaNorth KoreaNorwayOmanPakistanPalauPalestinian TerritoriesPanamaPapua New GuineaParaguayPeruPhilippinesPolandPortugalQatarRomaniaRussiaRwandaSaint Kitts and NevisSaint LuciaSaint […]

ምርጫ በባህር ዳር

27 MAY 2015   ብርሃኑ ፈቃደ ከምርጫው ዋዜማ ጀምሮ የባህር ዳር ከተማ ንግድ መደብሮች በጊዜ መዘጋት ጀምረዋል፡፡ በምርጫው ዕለትም የሕዝቡና የተሸከርካሪዎች ተቀዛቅዞ፣ አብዛኛው ሕዝብ በሌሊት ወጥቶ ድምጽ ከመስጠት ውጭ እንደወትሮው በባህር ዳር ጎዳናዎች ላይ የነበረው እንቅስቃሴ ተዳክሞ ታይቷል፡፡ በቀድሞው የከተማዋ አስተዳደር በ17 ቀበሌዎች በአሁኑ አስተዳደራዊ መዋቅር ደግሞ በዘጠኝ ክፍለከተሞች የተደራጀችው ባህር ዳር ከተማ፣ ለ2007 ዓ.ም. ጠቅላላ […]

ምርጫ በአምቦና በጉደር

27 MAY 2015   ቃለየሱስ በቀለ በምዕራብ ሸዋ ዞን በአምቦና አካባቢዋ የሚደረገው ምርጫ ጠንካራ ፉክክር የሚታይበት በመሆኑ የብዙዎችን ቀልብ ይስባል፡፡ ለዚህም የተለያዩ ምክንያቶች ይጠቀሳሉ፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) የትጥቅ ትግል በሚያካሂድበት ወቅት በ1983 ዓ.ም. ወደ አዲስ አበባ ያደርግ የነበረውን ግስጋሴ፣ በአምቦ አካባቢ ሕዝብ ድጋፍ የነበረው ወታደራዊ ደርግ የኢሕአዴግን ጥቃት መመከት ችሎ ነበር፡፡ በዚያ ወቅት […]

በአምስተኛው አገር አቀፍ ጠቅላላ ምርጫ ዋጋ ያጡ ድምፆች

Wednesday, 27 May 2015 17:5 በይርጋ አበበ     ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም ሊነጋጋ ሲል በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አንድ የምርጫ ጣቢያ ቅጥር ግቢ ተገኝተናል። ቁጥራቸው በርከት ያሉ  አዛውንት ሴቶች ድምጽ ለመስጠት ወደ ምርጫ ጣቢያው ሲገቡ ይታያሉ። ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አደራ የተሰጣቸው የምርጫ አስተባባሪዎች ደግሞ አዛውንት እናቶችን ጨምሮ ሁሉንም ድምጽ የሚሰጡ ዜጎችን እንዴት […]

Unequal Power and EPRDF’s Victory

By Daniel Teferra (PhD)* May 27, 2015 The National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) believes, based on its preliminary survey, that Ethiopian Peoples’ Revolutionary Democratic Front (EPRDF) will handily win this year’s national election.A reporter asked someone, who voted for EPRDF why he voted for the group. The man answered, “I voted for EPRDF because […]

Veteran journalist and diplomat Mairegu Bezabih

The affable veteran journalist Mairegu Bezabih By Arefayné Fantahun, Ethiopia Observer May 27, 2015It was a delight to have the opportunity to interview the veteran journalist, lecturer, and diplomat Mairegu Bezabih a week ago. A sprightly man with white hair, large forehead and darting eyes in metal-framed glasses, Mairegu has a fretful look but, during […]

The New Dictators Rule by Velvet Fist

By Sergei Guriev & Daniel Treisman, New York Times May 26, 2015 But in recent decades, a new brand of authoritarian government has evolved that is better adapted to an era of global media, economic interdependence and information technology. The “soft” dictators concentrate power, stifling opposition and eliminating checks and balances, while using hardly any […]

“ሰው ሁሉ እንደየሀጢያቱ ይጠበጠባል!”

Tuesday, 26 May 2015 07:54 ይህ ታሪክ በሩሲያ የተፈፀመ ታሪክ ነው፡፡ በአበሽኛ እንተርከዋለን …. በቀድሞው ዘመን አንድ የ80 ዓመት አዛውንት እሥር ቤት ይገባሉ አሉ፡፡ ከዚያም፤ ታሣሪው ሁሉ እንደሚሆነው ለምርመራ ተጠርተው፤ “ወንጀለኛ ነዎት ይመኑ!” ይባላሉ፡፡ “ወንጀለኛ አይደለሁም” ይላሉ አዛውንቱ፡፡ “ሌላ ነገር ሳይከተል ቢያምኑ ይሻልዎታል!” ይላል መርማሪው፤ በከባድ የማስፈራራት ድምፅ። “ያልሆንኩትን ነኝ ብዬ አላምንልህም!” ይላሉ በቁርጠኝነት፡፡ መርማሪው […]

ወያኔ ኢሕአዴግ በምርጫ ተሸንፎ እያለ አጭበርብሮ በሥልጣን ለመቀጠል በሚያደርገዉ መፍጨርጨር ለሚከተለዉ ማንኛዉም ሕዝባዊ ተቃዉሞ ተጠያቂ ነዉ። የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ

ወያኔ ኢሕአዴግ በምርጫ ተሸንፎ እያለ አጭበርብሮ በሥልጣን ለመቀጠል በሚያደርገዉ መፍጨርጨር ለሚከተለዉ ማንኛዉም ሕዝባዊ ተቃዉሞ ተጠያቂ ነዉ። የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ አለም አቀፍ ድጋፍ ሰጪ ቡድን በ 2007 ብሄራዊ ሀገር አቀፍ ምርጫ የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ከምርጫው ቅስቀሳ ጊዜ ጀምሮ ያለው ሁኔታ ነፃና ፍትሃዊ አለመሆኑን ባወጡት ሪፖርት አረጋግጠዋል::ወያኔ በምርጫው ቅስቀሳ ሂደት ድብደባ፣ አፈና ፣እስራት ፣ግድያ እና […]