“የማሳሳቻና የማደናገሪያ መረጃ በማውጣት የሚቆም ትግል የለም” የአማራ ፋኖ በጎጃም የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ማርሸት ፀሐው!

March 6, 2024 – Konjit Sitotaw  “የማሳሳቻና የማደናገሪያ መረጃ በማውጣት የሚቆም ትግል የለም” የአማራ ፋኖ በጎጃም የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ማርሸት ፀሐው! አማራ ጠሉ የአብይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ፋኖ የደረሰበትን ሽንፈት ለማወራረድ አማራ ክልልን በከባድ መሳሪያ  እየደበደበ መሠረተ ልማቶችን አውድሟል። ንፁኃንን ጨፍ*ጭፏል! በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች እንደ እባብ እየተቀጠቀጠ ያለው ኦህዴድ መራሹ የብልፅግና ስርዓት በጢስ አባይ አካባቢ “የፋኖ […]

አማራ ክልል በረሀብ ሰዎች መሞታቸውን ተፈናቃዮች ተናገሩ

March 6, 2024 – DW Amharic  በአማራ ክልል፤ ደቡብ ወሎ ዞን፤ ተሁለደሬ ወረዳ፤ «ቱርክ» በተባለ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች «ለከፍተኛ ረሀብ ተጋልጠናል» አሉ ። በረሀብ ሰዎች መሞታቸውንም ተፈናቃይ አስተያየት ሰጪዎች ለዶይቸ ቬለ (DW) አመልክተዋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበርና የዓለማቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ስምምነት

March 6, 2024 – DW Amharic የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር (ERCS) እና የዓለማቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) ለቀጣይ ሦስት ዓመታት አብሮ ለመሥራት የሚስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ ። ከ207 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚደርግም ተገልጿል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የዘመኑ የኢትዮጵያ ትውልድ ተራማጅ ነውን?

March 6, 2024 – DW Amharic  ትውልዱ እንዴት የሚገለጽ ነው? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤታ ክርስትያን ቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማቲያስ «ያለንበት ዘመን ለእግዚአብሔር ክብርን የነሣ፤ ከፍቅርና ከአንድነት የራቀ፣ ራስ ወዳድነትና በቃኝ አለማለት የወረረው፤ በዘመን አመጣሽ ቴክኖሎጂ የተዋጠ ትውልድ የታየበት ዘመን ነው» ብለዋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ