የፒያሣና አራት ኪሎ ነዋሪዎች ለመልሶ ማልማት ሊነሱ ነው

March 3, 2024 – Addis Admas  የፒያሳ ነዋሪዎች በ3 ወራት ጊዜ ውስጥ አካባቢውን እንዲለቁ ተነግሯቸዋልበአዲስ አበባ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ፣ የፒያሳና አራት ኪሎ ነዋሪዎች ለልማት ከመኖሪያቸው እንደሚነሱ የክፍለ ከተማው አስተዳደር  ገልጿል።አስተዳደሩ  በማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ እንዳስታወቀው፤ ሁለቱን አካባቢዎች መልሶ በማልማትና ነዋሪዎችን በማስነሳት ዙሪያ ሰሞኑን  ከነዋሪዎች ጋር ውይይት አድርጓል። ውይይቱ፣ በንግድ … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

መንግሥትና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አደራዳሪዎች ባሉበት ዳግም ሊነጋገሩ ነው

March 3, 2024 – Addis Admas  የፌደራል መንግስትና  የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ አደራዳሪዎች በተገኙበት   በቀጣይ ሳምንታት  በፕሪቶርያው ስምምነት ዙሪያ ዳግም ለውይይት ሊቀመጡ ነው ተባለ።  የካቲት 18 እና 19 ቀን 2016 ዓ.ም  የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ  መሰብሰቡንና የተለያዩ ውሳኔዎች ማሳለፉን የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ረዳኢ ሀለፎም ከትግራይ ቴሊቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ገልጸዋ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

የአድዋ ድል በዓልን ለማክበር ወጥተው በፖሊስ ታግተው የዋሉት 25 ጋዜጠኞች!

March 2, 2024  የአድዋ ድል በዓልን ለማክበር ወጥተው በፖሊስ ታግተው የዋሉት 25 ጋዜጠኞች! ነገሩ እንዲህ ነው፣ ዛሬ “አድዋን በባዶ ዕግር” በሚል መሪ ቃል ለ5ኛ ጊዜ ተገናኝተው በባዶ እግር ትንሽ ተጉዘው፣ ፎቶ  ተነስተው ለመለያየት ከፋና፣ ከኢቢሲ፣ ከአዲስ ቲቪ፣ ከሀገሬ ቲቪ፣ ከኢዜአ እና ከመንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ የተውጣጡ 25 ጋዜጠኞች በጠዋቱ ይገናኛሉ። ይሁንና ገና 6 ኪሎ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አጠገብ […]

128ኛው የአድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ ተከበረ

March 2, 2024 – DW Amharic  128 ኛው ዓመት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ በዓል በአዲስ አበባ በቅርቡ በተመረቀው የዓድዋ ሙዚየም ውስጥ በመንግሥት ደረጃ ተከበረ።ለወትሮው ፒያሳ ምኒልክ አደባባይ እና በዙሪያእ በዓሉን ያከብር የነበረው ብዙ ቁጥር የነበረው ሕዝብ በዚህኛው ዓመት በሥፍራው በዓሉን እንዳያከብር በፀጥታ አካላት ክልከላ ተደርጎበታል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አ ድ ዋ 1 2 8

March 2, 2024 – Addis Admas  … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ራስን ማጥፋት የሚያበረታታው እና ለበርካቶች ሞት ምክንያት የሆነው መርዝ ሻጭ በቢቢሲ ተጋለጠ

ከ 1 ሰአት በፊት በዩናይትድ ኪንግደም ቢያንስ 130 ሰዎች ራሳቸውን አጥፍተውበታል የተባለውን መርዝ የሸጠውን ዩክሬናዊ ቢቢሲ ተከታትሎ ደርሶበታል። ሊዮኒድ ዛኩተንኮ የተባለው ይህ ግለሰብ ራስ ማጥፋትን የሚያበረታታበት እንዲሁም አገልግሎቱን የሚያስተዋውቅበት ድረ ገጽ አለው። ግለሰቡ ለቢቢሲም ምሥጢራዊ ዘጋቢ በየሳምንቱ አምስት እሽጎችን ወደ ዩናይትድ ኪንድም (ዩኬ) እንደሚልክ ተናግሯል። ግለሰቡ ባለፈው ዓመት በቁጥጥር ስር ከዋለው እና በ14 የግድያዎች ወንጀል […]

በሁቲ አማጺያን ጥቃት ከተፈጸመባቸው መካከል የመጀመሪያዋ መርከብ ሰመጠች

ከ 1 ሰአት በፊት የየመን ሁቲዎች አማጺያን በቀይ ባሕር በኩል በሚያቋርጡ መርከቦች ላይ ጥቃት መፈጸም ከመጀመሩ ከወራት በኋላ የመጀመሪያዋ ግዙፍ መርከብ ሰመጠች። በብሪታኒያ የተመዘገበችው የጭነት መርከብ ማዳበሪያ ጭና በቀይ ባሕር በኩል ለማቋረጥ ስትሞክር ነበር ከሁለት ሳምንት በፊት በኤደን ባሕረ ሰላጤ ላይ በሁቲ ታጣቂዎች ሚሳኤል ተመትታ የቆመችው። የየመን መንግሥት ባለሥልጣናት እንዳስታወቁት ሪቢይማር የተባለችው መርከብ ጥቃት ከተፈጸመባት […]