በአንድ ምሽት ተማሪዎችን “ባለሃብት” ያደረገው የንግድ ባንክ የሲስተም ብልሸት

ከ 51 ደቂቃዎች በፊት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያጋጠመውን “የሲስተም ችግር” ተከትሎ በባንክ ሂሳባቸው በቂ ገንዘብ ሳይኖራቸው በርከት ያለ የገንዘብ ዝውውር ፈጽመዋል የተባሉት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሆናቸው ተሰምቷል። በጅማ ዩኒቨርሲቲ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ 5ኛ ዓመት ተማሪ የሆነው ወጣት አርብ መጋቢት 6/2016 ዓ.ም. ለሊት ላይ በርካታ ተማሪዎች በሂሳባቸው በቂ ገንዘብ ሳይኖራቸው ከገንዘብ መክፈያ ማሽኖች […]

አሜሪካ ቲክቶክን ማገድ ለምን ፈለገች? እገዳውስ ተግባራዊ የሚሆነው መቼ ነው?

ከ 5 ሰአት በፊት የዩናይትድ ስቴትስ ፖለቲከኞች አዲስ ረቂቅ ሕግ አውጥተው ቲክቶክ መታገድ አለበት አሊያ ደግሞ ባለቤቱ የቻይናው ኩባንያ ሊሸጠው ይገባል የሚል ክርክር ገጥመዋል። የቪዲዮ ማጋሪያ የሆነው መተግበሪያ በመላው ዓለም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች አሉት። ነገር ግን የደንበኞቹ የመረጃ ደኅንነትን እየጠበቀ አይደለም፤ ከቻይና መንግሥት ጋር ግንኙነት አለው የሚሉ ክሶች ይቀርቡበታል። ቲክቶክን ማገድ የፈለገው ማነው? ለምን? ከሁለቱም […]

እስራኤል በጋዛ በሚገኘው አል ሺፋ ሆስፒታል ላይ ጥቃት ከፈተች

ከ 3 ሰአት በፊት የእስራኤል ኃይሎች በጋዛ በሚገኘው አል ሺፋ ሆስፒታል ላይ በሌሊት በከፈቱት ጥቃት በሆስፒታሉ ውስጥ በታንክ የታገዘ ከባድ ተኩስ እንደነበር ተዘገበ። የእስራኤል መከላከያ ኃይል ቃል አቀባይ፣ መከለካያ ኃይሉ በሆስፒታሉ የተወሰኑ አካባቢዎች “ከፍተኛ ጥንቃቄ የተሞላበት” ዘመቻ እያካሄደ እንደሆነ ተናግረዋል። መከላከያ ኃይሉ፣ ከፍተኛ የሐማስ አሸባሪዎች በሆስፒታሉ ውስጥ ራሳቸውን እንደገና አደራጅተው ጥቃት ለመክፈት ሆስፒታሉን እየተጠቀሙበት ነው […]

Islamic Development Bank Institute Delivers Islamic Banking Capacity Building Program for Ethiopia

Source: Islamic Development Bank Institute (IsDBI)  The program was designed to help accelerate the growth of Ethiopia’s interest-free banking sector and contribute to national financial inclusion and economic development تتوفر أيضا في العربية JEDDAH, Kingdom of Saudi Arabia, March 17, 2024 The Islamic Development Bank Institute (IsDBI) (www.IsDBInstitute.org) has delivered an Islamic banking capacity-building program for […]

ቢትወደድ አልፍሬድ ኢልግ ፤ ከመስፍን ማሞ ተሰማ ፌስ ቡክ የተወሰደ

March 6 at 10:30 PM Mesfin Mamo Tessema   ·  * ቢትወደድ አልፍሬድ ኢልግ ፤ በአፄ ምኒሊክ ዘመነ መንግስት በተለይ ከአድዋ ድል በኋላ የአገሪቷን የውጭ ጉዳይ እንዲያስፋፉ ባለሙሉ ሥልጣን ሆነው የተሾሙ ሰው ነበሩ። ንጉሠ ነገሥቱ ከሹመቱ በተጨማሪ የቢትወደድነት ማዕረግ የተሰጣቸው በንጉሱ የተወደዱ ሰውም ነበሩ። በዚህ ኃላፊነት ሥራቸው ንጉሠ ነገሥቱን ወክለው የውጭ አደራዳሪዎችን ያነጋግራሉ፣ ከኃያላን መንግሥታትም ጋር […]

 · የአማራ ፋኖ በጎንደር፤ብዙ የተደከመበት ሂደት በመጨረሻ ለፍሬ በቅቷል፡፡

· Mesganaw Andualem ከምስጋናው አንዷአለ ፌስ ቡክ የተወሰደ  · የአማራ ፋኖ በጎንደር፤ብዙ የተደከመበት ሂደት በመጨረሻ ለፍሬ በቅቷል፡፡ 1. ሰብሳቢ—————-አርበኛ ባዬ ቀናው 2. ም/ሰብሳቢና ወታደራዊ አዛዥ ——— አርበኛ ውባንተ አባተ 2.1 ም/ወታደራዊ አዛዥ ——— አርበኛ ሳሙኤል ባለእድል 2.2 የዘመቻ መምሪያ አዛዥ ——— አርበኛ ከፍያለው ደሴ 2.3 ም/ዘመቻ መምሪያ አዛዥ ——— አርበኛ ግዛቸው አሌ 2.4 የሥልጠና መምሪያ አዛዥ ——— […]