Addis enters the debt talks tunnel – Africa Confidential
Vol 65 No 6 Published 14th March 2024 Addis enters the debt talks tunnel 14TH MARCH 2024 Abiy Ahmed’s government is edging towards an IMF deal as it approaches a March deadline for a debt agreement Three years after Ethiopia officially requested relief under the G20-backed Common Framework for debt treatments beyond the Debt Service Suspension Initiative (DSSI), […]
አገር የምትረጋጋው በልማትና በፀጥታ ጉዳዮች መግባባት ሲቻል ነው!
March 14, 2024 – Konjit Sitotaw ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አዲስ አበባን ጨምሮ ከተለያዩ ክልሎች ተወካዮች ጋር ተከታታይ ውይይቶች ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ወክለው በውይይቶቹ የተገኙ ግለሰቦች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በርካታ ጥያቄዎች አቅርበዋል፡፡ ከጥያቄዎቹ መካከል የልማትና የፀጥታ ጉዳዮች ሰፊ ትኩረት ያገኙ ነበሩ፡፡ የመንገድ፣ የኤሌክትሪክ፣ የውኃ፣ የጤና፣ የትምህርትና መሰል መሠረተ ልማቶች ከኑሮ ውድነትና ተዛማጅ ጉዳዮች ጋር ተነስተው […]
የመንገድ ኮሪደር ልማትና እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎች
EthiopianReporter.com በዮናስ አማረ ኒቫዳ ግዛት በአሜሪካ ለመናፈሻ እየተባለ የሚተከል የሳር መስክን በመከልከል የመጀመሪያዋ ግዛት መባሏን፣ ቢዝነስ ኢንሳይደር ከዘጠኝ ወራት በፊት በለቀቀው አጭር ዶክመንተሪ መግለጹ ይታወሳል፡፡ ናሽናል ጂኦግራፊ ከስምንት ዓመታት በፊት በሠራው ዘጋቢ ፊልም፣ በካሊፎርኒያም ቢሆን ለምለም የሳር መስክ መናፈሻ መሥራት እየቀረ የመጣ ፋሽን ስለመሆኑ ይተርካል፡፡ በአሜሪካ በተለይ ሞቃታማ በሚባሉ ምዕራባዊ የአገሪቱ ክፍሎች የሳር መናፈሻ መሥራት […]
አሜሪካ አልሸባብን በመደገፍ በተጠረጠሩ በተባበሩት ኤምሬትስና በሌሎች አገሮች ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች
EthiopianReporter.com ዜና አሜሪካ አልሸባብን በመደገፍ በተጠረጠሩ በተባበሩት ኤምሬትስና በሌሎች አገሮች ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 13, 2024 የአሜሪካ ግምጃ ቤት የውጭ ሀብት ቁጥጥር ቢሮ (OFAC) ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት ላለውና በሶማሊያ ለሚንቀሳቀሰው አልሸባብ የሽብር ቡድን ገንዘብ በሚያሰባስቡና በሚያንቀሳቅሱ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ፣ ኬንያና ኡጋንዳ 16 ኩባንያዎችና ግለሰቦች ላይ፣ ሰኞ መጋቢት 2 ቀን 2016 ዓ.ም. […]
በሕዝብ በዓላት አከባባር ወቅት በሕግ የተደነገገ ሰንደቅ ዓላማ እንዲውለበለብ ጥያቄ ቀረበ
EthiopianReporter.com ዜና በሕዝብ በዓላት አከባባር ወቅት በሕግ የተደነገገ ሰንደቅ ዓላማ እንዲውለበለብ ጥያቄ ቀረበ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 13, 2024 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕዝብ በዓላትንና የበዓላት አከባባርን ለመወሰን በወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ ባደረገው ውይይት፣ በሕዝብ በዓላት ወቅት በሕግ የተደነገገ ባንዲራ እንዲውለበለብ ጥያቄ ቀረበ፡፡ ለዓመቱ አጋማሽ ዕረፍት ወጥቶ የተመለሰው ምክር ቤቱ በ16ኛ መደበኛ ስብሰባው በረቂቁ ላይ […]
የአደገኛ ቦዘኔ መቆጣጠሪያ አዋጅ የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ ቀረበበት
EthiopianReporter.com የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ አባላት ውይይቱን ሲመሩ ዜና የአደገኛ ቦዘኔ መቆጣጠሪያ አዋጅ የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ ቀረበበት ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 13, 2024 መንግሥት አደገኛ ቦዘኔነት ‹‹እየጨመረና እየተስፋፋ›› በመሄድ ላይ ነው በማለት ከ20 ዓመታት በፊት ባወጣው የአደገኛ ቦዘኔ መቆጣጠሪያ አዋጅ ውስጥ፣ የዋስትና መብትን የሚነፍገው ድንጋጌ ሕገ መንግሥቱን የሚሰጥ ነው ተብሎ የሕገ መንግሥት ትርጉም […]
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሠሩ የአውሮፓ ኢንቨስተሮች የመሬትና የቢሮክራሲ ማነቆዎች እንዳስቸገራቸው ገለጹ
EthiopianReporter.com የኢትዮጵያ የአውሮፓ ቻምበር ያዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ገለጻ ሲደረግ ዜና ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሠሩ የአውሮፓ ኢንቨስተሮች የመሬትና የቢሮክራሲ ማነቆዎች እንዳስቸገራቸው ገለጹ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሠሩ የአውሮፓ ኢንቨስተሮች የመሬትና የቢሮክራሲ ማነቆዎች እንዳስቸገራቸው ገለጹ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 13, 2024 ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሠሩ የአውሮፓ ኢንቨስተሮች ከመሬትና ከቢሮክራሲ ጋር የተያያዙ ማነቆዎች ሊያሠሯቸው እንዳልቻሉ አስታወቁ፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙና ወደፊት […]
ኢሠማኮ ለመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ወለል ማስተካከያና የግብር ቅነሳ ጥያቄ እንደገና እንደሚያቀርብ አስታወቀ
EthiopianReporter.com የኢሠማኮ ፕሬዚዳንት የመሩት ልዑክ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር ባለፈው ዓመት ውይይት ባደረገበት ወቅት ዜና ኢሠማኮ ለመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ወለል ማስተካከያና የግብር ቅነሳ ጥያቄ እንደገና እንደሚያቀርብ አስታወቀ ተመስገን ተጋፋው ቀን: March 13, 2024 የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) የመንግሥት ሠራተኞች ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ማስተካከልና የግብር ቅነሳን በተመለከተ ያቀረበው ጥያቄ አዎንታዊ ምላሽ ካላገኘ፣ እንደገና […]
በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶች አገራዊ የምክክር መድረክ ማስጀመር አለማስቻላቸው ተነገረ
EthiopianReporter.com የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን በ11 ኮሚሽነሮች ይመራል ዜና በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶች አገራዊ የምክክር መድረክ ማስጀመር አለማስቻላቸው ተነገረ በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶች አገራዊ የምክክር መድረክ ማስጀመር አለማስቻላቸው ተነገረ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 13, 2024 በፅዮን ታደሰ የአገራዊ የምክክር ኮሚሽን የውይይት መድረኩን በ2016 ዓ.ም. አጋማሽ ለማካሄድ ዕቅድ ይዞ የነበረ ቢሆንም፣ በተለያዩ አካባቢዎች በተከሰቱ ግጭቶች ምክንያት ማስጀመር […]
በዜጎች ላይ መንግስታዊ ሽብርን ያማካለ የፖለቲካ አላማና የዲሞግራፊ ቅየራ
March 14, 2024 – ምንሊክ ሳልሳዊ ምንሊክ ሳልሳዊ ፡ ልማት ሳይሆን ታሪክን እና ነባር ነዋሪን የማጥፋት ሂደት ነው። ልማት ካለሕዝብ ምንም ፋይዳ የለውም። በቅርስነት የተመዘገቡ በሙሉ እየፈረሱ ነው። ነጋዴዎች የንግድ ድርጅታቸው ከፈረሰባቸው ቦታ ላይ መልሰው ማልማት እንደማይፈቀድላቸው ተነግሯቸዋል። እናንተ ኖራቹበታል እኛ በተራችን እንኖራለን የሚል የፖለቲካ ንግግር ተንሰራፍቷል። በሕጋዊነት ስም ሕገወጥ ተግባር በልማት ስም ዜጎችን የማፈናቀል ተግባር እንዲሁም የመሬት […]