የመርዓዊው ግድያ ፈጻሚዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ መጠየቁ

February 17, 2024 – DW Amharic በጎጃም መርዓዊ ከተማ የተፈጸመውን ግድያ ያዘዙትና የፈጸሙት ለፍርድ እንዲቀርቡ ግፊት እንዲደረግ ዓለም አቀፉ የዐማራ ህብረት ጥሪ አቀረበ። ተቀማጭነቱ በአሜሪካ የሆነው ህብረት፤ የመራዊው ግድያን ያዘዙትና የፈጸሙት ለዓለም አቀፍ ፍርድ መቅረብ አለባቸዉ፤ በዐማራ ክልል የተራዘመው የእስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳት አለበት ሲል ጠይቀዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ለረሃብ የተጋለጡ ህጻናት በትግራይ

February 17, 2024 – DW Amharic በትግራይ ለረሃብ በተጋለጡ አካባቢዎች በተለይም ህፃናት ለከፋ ሁኔታ እየተጋለጡ ይገኛሉ። በክልሉ አበርገለ የጭላ ወረዳ በሦስት ወራት ብቻ 120 ህፃናት ለከፍተኛ የምግብ እጥረት ተጋልጠው ወደ ሆስፒታል ገብተዋል። በተከተሰው ድርቅና ረሃብ ምክንያት በምግብ እጥረት የተጠቁ ህፃናት ቁጥር በሶስት እጥፍ ጨምሯል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

37ኛዉ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ድባብ

February 17, 2024 – DW Amharic  የአፍሪካ ህብረት 37ኛው የመሪዎች ጉባኤ የሚካሄደው በአስተናጋጇ ኢትዮጵያ ሳይቀር በሌሎች በርካታ አባል አገሮች፤ የሰላም ችግር ባለበት፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህዝቦችም በድርቅ ምክንያት ለረሀብ አደጋ በተጋለጡበት ድባብ ነው። አስተያየት ሰጭዎች ህብረቱ በዘንድሮው ጉባኤ አዲሱ ነገር በደካማ አቋም ላይ መሆኑን ይገልፃሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ