ETHIOPIA’S CULTURAL REAWAKENING ARRIVES ON CAMPUS
February 10, 2024 ArtEthiopia’s cultural reawakening arrives on campus Ethiopia’s cultural reawakening arrives on campus BySelamawit Mengesha February 10, 2024 Share AAU revives Cultural Festival to promote the Arts Addis Ababa University’s storied grounds came alive last week as the country’s premier institution revived its long dormant Cultural Festival. From February 5th through the […]
‹‹የግሉን ዘርፍ በማዋቀር መለያየት የነበሩ ችግሮችን ከማባባስ ውጪ መፍትሔ አያመጣም›› አቶ ሺበሺ ቤተማርያም፣ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ
EthiopianReporter.com በጋዜጣዉ ሪፓርተር February 11, 2024 ቆይታ አቶ ሺበሺ ቤተማርያም በኢኮኖሚክስ፣ በኢኮኖሚ ፖሊሲና ዕቅድ የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በማግኘት ለ46 ዓመታት የዘለቀ የሥራ ልምድ እንዳላቸው ይናገራሉ፡፡ በዕቅድና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ በአፍሪካ ፕሮግራሞች ላይ ትኩረት ሰጥተው በሚሠሩ መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶችና የግል ተቋም በሆነው የግብርና እርሻ ልማት ሥራ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ሰፊ ልምድ እንዳካበቱ […]
መሪዎችና ግለሰባዊ አምልኮ
EthiopianReporter.com እኔ የምለዉ መሪዎችና ግለሰባዊ አምልኮ ቀን: February 11, 2024 በተሾመ ብርሃኑ ከማል ግለሰባዊ አምልኮ በአንድ መንግሥት ዘወትር መሞገስ፣ መወደስ የሚሻ አምባገነን መሪ ሲኖር፣ የሥልጣን በአንድ መሪ መከማቸትና የዚያን መሪ ማንነት በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ያለውን የመገናኛ ብዙኃን በመጠቀም ከሰው በላይ የሆነ እያስመሰሉ፣ ሕዝባዊ ገጽታ እየሰጡ፣ በማያጠራጥር ሽንገላና ውዳሴ ማተለቅ። ግለሰባዊ አምልኮ የተጠናወታቸው መሪዎች በሚያስገርም ድፍረታቸው፣ […]
የፋይናንስ ችግርን መልሶ መላልሶ በመግለጽ የመኖሪያ ቤት ችግር አይፈታም!
EthiopianReporter.com FEBRUARY 11, 2024 ናታን ዳዊት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያለው የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ከልክ በላይ እየሆነ ነው፡፡ ፍላጎቱን የሚመጥን አቅርቦት የለም፡፡፡ እያደገ የመጣውን የመኖሪያ ቤት ችግርና በየዓመቱ እየተደራረበ የሚመጣውን ፍላጎት ከግንዛቤ ያስገባ በትክክል የተቀረፀ ዕቅድና ፖሊሲ አለ ለማለትም ያስቸግራል፡፡ የከተማዋ የመኖሪያ ቤት ችግርን ይቀርፋል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ፕሮጀክትም እንደ አጀማመሩ ሊቀጥል […]
‹‹ዳይኖሰርስ ከእነ ነፍሱ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ብትል ሰላም ከሌለ ማንም ሊጎበኝ አይመጣም›› አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ
EthiopianReporter.com በዮናስ አማረ February 11, 2024 አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በ2002 ዓ.ም. በሐዋሳ የመጀመሪያ ሆቴሉን ገነባ፡፡ አሁን 14 ዓመታት የደፈነው የአትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የሆቴል ድርጅት ከሰሞኑ ዘጠነኛ መዳረሻውን በወላይታ ሶዶ ከተማ አስመርቋል፡፡ በ1.1 ቢሊዮን ብር ከተገነባው ባለ107 መኝታ ክፍሉ የወላይታ ሶዶ ሆቴል በተጨማሪ፣ በመጪው አንድ ዓመት በኮንሶ፣ ደብረ ብርሃን፣ ጅማና ወልቂጤ አዳዲስ ሆቴሎች እንደሚያስመርቅ […]
የአማራ ክልል ቀውስና የውይይት መፍትሔ
EthiopianReporter.com ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም. በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን መርአዊ ከተማ በፋኖ ኃይሎችና በመከላከያ መካከል ውጊያ መካሄዱን ተከትሎ፣ በንፁኃን ዜጎች ላይ ግድያ ተፈጸመ መባሉ ከፍተኛ ድንጋጤን የፈጠረ ጉዳይ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ጉዳዩን ከአካባቢው ነዋሪዎች አጣራሁት ብሎ ጥር 28 ቀን 2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ ከ80 በላይ ሰዎች በግጭቱ መሞታቸውን ይፋ አድርጓል፡፡ […]
እየተነጋገሩ እንጂ እየተታኮሱ የሚፈታ ችግር የለም!
EthiopianReporter.com አሁን ላለችው ኢትዮጵያ የሚበጀው ሰላማዊ መፍትሔ ነው፡፡ ያሉትን ችግሮች ለመፍታት ጦርነት ሳይሆን ተቀምጦ መነጋገር ብቻ ነው የሚያስፈልገው፡፡ ሰላማዊ አማራጮችን ወደ ጎን ገፍቶ ጦርነት ወይም ግጭት ላይ ማተኮር ሲበዛ የሕዝባችን ሕይወት፣ ንብረትና መሠረታዊ መብቶች ለአደጋ ይጋለጣሉ፡፡ በአሁኑ ጊዜ በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች የሚስተዋሉ አደገኛ ሁኔታዎችን በሰላማዊ መፍትሔ መፍታት የግድ መሆን አለበት፡፡ ከዋና ከተማዋ አዲስ አበባ በአምስቱም […]
የኅብረት ሥራ ማኅበራት እንደ ብዛታቸው ውጤት እያስመዘገቡ አይደለም ተባለ
EthiopianReporter.com በአበበ ፍቅር February 11, 2024 አሥረኛው አገር አቀፍና ሦስተኛው ከተማ አቀፍ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ሲፖዚየም በተካሄደበት ወቅት ከአራት መቶ በላይ ዩኒየኖች፣ ከመቶ ሺሕ በላይ መሠረታዊ ማኅበራትና አምስት የኅብረት ሥራ ክልላዊ ፌዴሬሽኖች ቢኖሩም፣ ኢኮኖሚያዊ ተሳትፏቸው ዝቅተኛ በመሆኑ በሚፈለገው ልክ ውጤት ማስመዝገብ እንዳልቻሉ፣ የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ‹‹የኅብረት ሥራ ማኅበራት ሚና ከገበያ በላይ ነው›› በሚል […]
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የ477 ድርጅቶችን ፈቃድ እንደሚሰርዝ አስታወቀ
EthiopianReporter.com ማኅበራዊ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የ477 ድርጅቶችን ፈቃድ እንደሚሰርዝ አስታወቀ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: February 11, 2024 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የሁለት ዓመታት የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ ያልቻሉ 477 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን ፈቃድ እንደሚሰርዝ አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ጥር 29 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው ደብዳቤ መሠረት፣ ህልውናቸውን ባላረጋገጡ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የኦዲት ሪፖርት ያላቀረቡ […]
በየወሩ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ በማውጣት የሲሊንደር ጋዝ ለማስገባት ስምምነት ተደረገ
EthiopianReporter.com በተመስገን ተጋፋው February 11, 2024 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢዎች ድርጅትና የናየል ፔትሮሊየም ድርጅት የፊርማ ሥነ ሥርዓት ባካሄዱበት ወቅት የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢዎች ድርጅት በየወሩ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ፣ እስከ ሁለት ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የሲሊንደር ጋዝ ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ይህንን ያስታወቀው በኢትዮጵያ የሲሊንደር ጋዝ ለማስገባት ናይል ፔትሮሊየም ከተሰኘ ኩባንያ […]