በጋዛ በእስራኤል ወታደር የተቀረጹ ቪዲዮዎች ዓለም አቀፍ ሕግን ሊጥሱ ይችላሉ ተባለ

10 የካቲት 2024, 11:12 EAT በጋዛ እስረኞች እርቃናቸውን ሆነው፣ የፊጥኝ ታስረው እና ዐይናቸው ተሸፍኖ የሚያሳዩ በእስራኤል ወታደሮች የተቀረጹ እና በበይነ መረብ ላይ የተጫኑ ቪዲዮዎች ዓለም አቀፍ ሕግን ሊጥሱ እንደሚችሉ የሕግ ባለሙያዎች ተናገሩ። ዓለም አቀፍ ሕግ እስረኞች ለውርደት እና ለሕዝብ ዕይታ መጋለጥ የለባቸውም ይላል። ቢቢሲ ከአውሮፓውያኑ ሕዳር 2023 ጀምሮ በጋዛ በእስራኤል ወታደሮች ተቀርፀው በይፋ የተጋሩ በመቶዎች […]

የፕሪቶሪያው ስምምነት ‘ነፃ ያላወጣቸው’ የትግራይ ተወላጆች የመከላከያ ሠራዊት አባላት

10 የካቲት 2024 ወ/ሮ ብርሃን መዝገበ* ለረጅም ዓመታት በመከላከያ ሠራዊት አባልነት ያገለገሉት ኮሎኔል ባለቤታቸው እና የልጆቻቸው አባት ኅዳር 12/2007 ዓ.ም. ተይዘው መታሰራቸውን ያስታውሳሉ። ወ/ሮ ብርሃን ባለቤታቸው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ሲቀሰቀስ በቁጥጥር ስር ውለው በሽብርተኝነት መከሰሳቸውን ይናገራሉ። “መጀመሪያ አሸባሪ ነህ፣ ባሕር ዳርን እና ጎንደርን ለማጥቃት ረድተሃል፣ ሰዎችን [ወደ ትግራይ] በመመልመል ወንጀለኛ ነህ” የሚል ክስ ቢቀርብባቸውም በቂ […]

የግዙፉ አድዋ ሙዚየም ኪነ ህንጻ በዋና አርክቴክቱ እስክንድር ውበቱ አንደበት

10 የካቲት 2024 በአዲስ አበባ እምብርት ፒያሳ፤ የሚኒሊክ ሀውልት እና የአራዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የሚያዋስኑት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው። በቅርቡ ከታደሰው እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽህፈት ቤት ከሚገኝበት ማዘጋጃ ቤት ጋር ደግሞ በድልድይ ተገናኝቷል። እስከ ዛሬ ድረስ የራሱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ሳይኖረው የቆየው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤትም ቋሚ መሰብሰቢያ አዳራሽ የሚያገኘው በዚህ ፕሮጀክት ነው። […]

ኢራቅ አሜሪካ እና በኢራን የሚደገፉ ሚሊሻዎች ግዛቷን የጦር አውድማ እያደረጉት ነው አለች

10 የካቲት 2024, 10:57 EAT ኢራቅ በግዛቷ ላይ ከአሜሪካ ጦር እና በኢራን በሚደገፉ ሚሊሻዎች በሚፈጸምባት ጥቃቶች ምክንያት ወደ ግጭት ልትገባ እንደምትችል አስጠነቀቀች። ሁለቱ ኃይሎች በሚያደርጓቸው ፉክክርም ግዛቷ ላይ ጥቃት እየተፈጸመ እንደሆነም የኢራቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ፉአድ ሁሴን ለቢቢሲ ተናግረዋል። “በአሁኑ ወቅት በኢራን እና በአሜሪካ መካከል ያለው ውጥረት በጣም ከፍተኛ ነው” “ሁለቱም ወገኖች ጥቃታቸውን እንደሚያቆሙ […]