በመርአዊ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር ከ157 በላይ ነው

February 7, 2024  “የተገደሉ ሰዎች ቁጥር ከ157 በላይ ነው”— በመርአዊ ከተማ የሚገኙ የህክምና ባለሙያ ከሰጡኝ መረጃ የተወሰደ ( ኤሊያስ መሰረት) ባሳለፍነው ሳምንት ሰኞ እለት ከንጋት ጀምሮ በመንግስት ሀይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መሀል በመርአዊ ከተማ የተካሄደን ውጊያ ተከትሎ በከተማዋ ነዋሪዎች ላይ በተፈፀመ ግድያ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 157 መሆኑን አንድ ለደህንነታቸው ሲባል ስማቸውንም ሆነ የሚሰሩበትን የጤና ማዕከል […]

አንዳንድ ነጥቦች በብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ መከልከል ዙሪያ፦ (ብርሃኑ ተክለያሬድ)

February 7, 2024  አንዳንድ ነጥቦች በብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ መከልከል ዙሪያ፦ (ብርሃኑ ተክለያሬድ) 1. ለዚህ አሳዛኝ ድርጊት የተቀነባበረ ሽፋን በቅርብ ሲሰጥ እንደምንሰማ የታወቀ ነው። በመንግሥት አካላት ተደርሶ የሚቀርበው ድራማና ዶክመንተሪ አያልቅምና ያልሠሩትን ወንጀል ሲያሸክሟቸውና ሲያጥላሉዋቸው እንሰማ ይሆናል። ስለዚህም ከሚዲያ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ልሳን የሆኑ ሚዲያዎችን ብቻ እንከታተል። 2. መንግሥት ይህን መሰል አንገት […]

ትንበያዎች ባልሰመሩብት የአፍሪካ ዋንጫ እነማን ለፍጻሜ ይደርሳሉ?

February 7, 2024 – VOA Amharic  … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ NEXUS Pass Simplified For Everyone!Get Nexus Card| SponsoredLearn More What’s the vision for 2024?RE/MAX Canada| SponsoredLearn More New Needless Glucose Monitor: (Take A Look At Prices)Needless Glucose Monitor | Search Ads| SponsoredLearn More Canada’s Most Experienced Agents.RE/MAX Canada| SponsoredLearn More Canadians Born 1944-1984 […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አቡነ ጴጥሮስ ወደ አገር እንዲገቡ እንዲፈቀድ ጠየቀች

6 የካቲት 2024 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በቤተክርስቲያኗ ውስጥ ያላቸው ኃላፊነት ከግምት ገብቶ ወደ አገር እንዲገቡ እንዲፈቀድ ጠየቀች። ቤተክርስቲያኗ ይህን የጠየቀችው የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ እና የኒው ዮርክ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ ከውጭ አገር መልስ አገር እንዳይገቡ መከልከላቸው ከተገለጸ በኋላ ነው። ቢቢሲ ከቤተክርስቲያኗ ሁለት አባቶች ጠይቆ […]

አሜሪካዊው ጋዜጠኛ ከፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ቃለ-መጠይቅ ሊያደርግ ነው

ከ 1 ሰአት በፊት የቀድሞው የፎክስ ኒውስ አቅራቢ ታከር ካርልሰን ከሩሲያው ፕሬዝደንት ጋር ቃለ-መጠይቅ ሊያደርግ ነው። ጋዜጠኛው ከቭላድሚር ፑቲን ጋር “በቅርቡ” ሞስኮ ውስጥ ቃለ-መጠይቅ እንደሚያደርግ ይፋ አድርጓል። ታከር በቀድሞው ትዊተር በአሁኑ ኤክስ ገፁ በለጠፈው ቪድዮ “አሜሪካዊያን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ስለሚሳተፉበት ጦርነት ማወቅ ይገባቸዋል” ብሏል። ሩሲያ ከሁለት ዓመታት በፊት ዩክሬንን ከወረረች በኋላ ፑቲን ከምዕራባዊ ጋዜጠኛ ጋር […]

አዋሽ 40 ፡ “በቂ ምግብ ፣ ውሃ እና በቂ እንቅልፍ በስለትም ቢሆን የማይገኝበት ቦታ”

ከ 6 ሰአት በፊት ለደኅንነቱ ሲባል ስሙን የማንጠቅሰው ግለሰብ በአዋሽ አርባ ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ በሚገኝ ጊዜያዊ ማቆያ ከአርባ ቀናት በላይ አሳልፏል። ግለሰቡ በአማራ ክልል በፋኖ ታጣቂዎች እና በመከላከያ ሠራዊት መካከል የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከታወጀ ከአስር ቀናት ገደማ በኋላ ነበር በአዲስ አበባ ከተማው ውስጥ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር የዋለው። እርሱ እንደሚለው “ከፋኖ […]

ቦይንግ ሰራሹ አውሮፕላን የአደጋ ጊዜ መውጫ በሩ በረራ ላይ የተገነጠለው ብሎኖች ጎድለውት ነው ተባለ

ከ 5 ሰአት በፊት ከጥቂት ሳምንታት በፊት ቦይንግ 737 ማክስ 9 አውሮፕላን በረራ ላይ ሳለ የአደጋ ጊዜ መውጫ በሩ የተገነጠለው አራት ብሎኖች ጎድለውት ነው ተባለ። ይህ የተገለጸው የአሜሪካ ብሔራዊ የትራንስፖርት ደኅንነት ቦርድ ክስተቱ ያጋጠመው አውሮፕላን ዙሪያ ያደረገውን የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ባወጣበት ወቅት ነው። ሪፖርቱ የአደጋ ጊዜ መውጫ በሩን አስረው መያዝ የነበረባቸው አራት ብሎኖች በቦታቸው አልነበሩም […]