ከአቶ ገዱ ኩብለላ ጀርባ ያለው ምስጢር | ፋኖ በአዲሱ የብልጽግና ሥልት መሣሪያ ያወርዳል? እንዳፍታ እለታዊ | Ethiopia
Andafta
‹‹የፋኖ ትግል አልፎበታል…›› | ያልተሰማው የሽመልስ ንግግር ሾለከ | ከመሸ አብይ ከመቀሌ የሰሙት መርዶ | Ethiopia
Andafta
Ethiopia፡ ሰበር – ተፋጠጡ! ባለስልጣናቱ በአማራ ክልል ስብሰባ ላይ ያልጠበቁት ገጠማቸው || ጥር 27/2016 ምሽቱን የተሰሙ አበይት መረጃዎች
Tamagn News
ሰበር ዜና ወልቃይት!! የብልፅግናና የወልቃይት ፍጥጫ!!The Voice of Amhara Daily News
The Voice of Amhara 2 (የአማራ ድምፅ)
ሰበር ዜና! መከላከያው ቆቦ ዙሪያ ላይ እረግፏል! ቀጥታ ስርጭት ከስፍራው! The Voice of Amhara Daily News
The Voice of Amhara 2 (የአማራ ድምፅ)
Ethiopia፦”ፋኖ ማለት እኛ ነን” ተሰብሳቢዎች፣ የብልፅግና አመራሮች የገጠማቸው ተቃውሞ፣ የህወሓትና ወታደራዊ ዝግጅትና ከኤርትራ ጋር ድርድር
Tekeze Media
የትግራይ አስተዳደር በአከራካሪ ቦታዎች ሕዝበ ውሳኔ ለማካሄድ ስምምነት ተደርሷል መባሉን አስተባበለ
5 የካቲት 2024, 19:51 EAT የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከአማራ ክልል ጋር በይገባኛል እያወዛገቡ ያሉትን አካባቢዎች ጉዳይ በሕዝብ ውሳኔ መፍትሄ ለመስጠት ከስምምነት ተደርሷል መባሉን አስተባበለ። ጊዜያዊ አስተዳደሩ ባለፈው ሳምንት በመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን በኩል የአከራካሪ ቦታዎችን ሁኔታ በዘላቂነት ለመፍታት “ሕዝበ ውሳኔ እንዲደረግ ከአማራ እና ከትግራይ ክልሎች ጋር መግባባት ላይ ተደርሶ ነበር” ማለቱን በመጥቀስ ነው፤ “ፍጹም የተሳሳተ [ነው]” […]
ዩናይትድ ኪንግደም በኢትዮጵያ የተከሰተው የምግብ እጥረት አሳሳቢ መሆኑን አስጠነቀቀች
5 የካቲት 2024, 16:27 EAT በመቀለ የሚገኘው የአይደር ሆስፒታል ኮሪደሮች በታማሚዎች ተጨናንቀዋል። የሆስፒታሉ መተላለፊያዎች በሰዎች እንቅስቃሴ ወከባ ተወጥረዋል። በሆስፒታሉ የሕፃናት ሕክምና ክፍል ያለው ሁኔታ ግን የተለያ ነው። ፀጥታ ሰፍኗል። በዚህ የመታከሚያ ክፍል የሚገኙት አብዛኞቹ ሕጻናት በምግብ እጥረት የተጎዱ ናቸው። ሕፃናቱ ከተኙበት አልጋ ጎን በዝምታ እና በሐዘን የተዋጡ እናቶች የልጆቻቸውን ዐይኖች ይመለከታሉ። አንዳንዶቹ ከጡታቸው ጠብ የሚል […]
ንጉሥ ቻርለስ የካንሰር ህመም ተገኘባቸው
ከ 8 ሰአት በፊት የዩናይትድ ኪንግደም ንጉሥ ቻርልስ የካንሰር ህመም በምርመራ እንደተገኘባቸው ቤተ መንግሥታቸው ባኪንግሃም ይፋ አደረገ። ካንሰሩ የሽንት ቧንቧ ዕጢ ካንሰር (ፕሮስቴት) እንዳልሆነ ያመለከተው ቤተ መንግሥቱ፣ ካንሰሩ ሊገኝ የቻለው በቅርቡ ባደረጉት ሕክምና ወቅት መሆኑ ገልጿል። ንጉሡ የተገኘባቸው የካንሰር ዓይነት የትኛው እንደሆነ ባይገለጽም፣ ከቤተ መንግሥታቸው የወጣው መግለጫ እንዳለው ንጉሡ ዛሬ ሰኞ “መደበኛ ሕክምና” መከታተል ጀምረዋል። […]
Ethiopia bans Chinese coffee exporters due to non-payment – Capital 03:59
February 5, 2024 Byadmin By Eyasu Zekarias The Ethiopian Coffee and Tea Authority has implemented a ban on Chinese coffee companies from entering into contracts, citing their failure to make payments to coffee exporters and resulting in the loss of foreign currency earnings for the country’s coffee sector.According to the authority, two companies that were […]