ብሔራዊ ባንክ ሕገወጥ የገንዘብ እንቅስቃሴን የሚቆጣጠር ሲስተም ግዥ እየፈጸመ መሆኑ ታወቀ

በሳሙኤል ቦጋለ January 31, 2024 የቴክኖሎጂ አሶሼትስ ኃላፊዎች ስለድርጅታቸው መግለጫ ሲሰጡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ማጭበርበርንና በሕገወጥ መንገድ የተገኘን ገንዘብ ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብን (Money Laundering) የሚያስቀር ሲስተም ግዥ እየፈጸመ መሆኑ ታወቀ፡፡ ብሔራዊ ባንክ መቀመጫውን ኬንያ አድርጎ በዘጠኝ አገሮች (ስምንቱ በአፍሪካ) እየሠራ የሚገኘውን ቴክኖሎጂ አሶሼትስ (Technology Associates) የተሰኘውን ኩባንያ ሶፍትዌር በማሠራት ግዥ እየፈጸመ መሆኑ ታውቋል፡፡ ቴክኖሎጂ […]

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት አገልግሎቶችን በጊዜያዊነት ማገዱ ተገለጸ

ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት አገልግሎቶችን በጊዜያዊነት ማገዱ ተገለጸ ሳሙኤል ቦጋለ ቀን: January 31, 2024 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሥሩ ለሚገኙ ተቋማት ሠራተኞች የባህሪና የቴክኒክ ፈተና ከሰጠ በኋላ፣ ከተገኘው ውጤት ጋር በተያያዘ፣ ለተገልጋዮች የሚሰጡ የመሬት አገልግሎቶችን በጊዜያዊነት አገደ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ማክሰኞ ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም. ለ11 ክፍላተ ከተሞችና ለሦስት ቢሮ ኃላፊዎች እንዳሳወቀው፣ የሠራተኞች […]

‹‹ያልተናበበ የተጎጂዎች ልየታና የዕርዳታ አቅርቦት ዓለም አቀፍ ድርጅቶች አመኔታ እንዲያጡ አድርጓቸዋል›› የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም

ዜና ‹‹ያልተናበበ የተጎጂዎች ልየታና የዕርዳታ አቅርቦት ዓለም አቀፍ ድርጅቶች አመኔታ እንዲያጡ አድርጓቸዋል›› የሕዝብ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 31, 2024 በአማራና በትግራይ ክልሎች ያልተናበበ የተጎጂዎች ልየታና ድጋፍ በተገቢው መንገድ ለተጎጂ ወገኖች መድረሱ የሚረጋግጥበት የቁጥጥር ዘዴ ደካማ መሆኑ፣ የዓለም አቀፍ ረድኤት ድርጅቶች አመኔታ እንዳይኖራቸው ማድረጉን የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ፡፡ ዕንባ ጠባቂ ተቋሙ በትግራይና በአማራ ክልሎች […]

Who is Ilhan Omar? US Congresswoman faces deportation call over Somalia speech  – Hindustan Times 

Who is Ilhan Omar? US Congresswoman faces backlash, deportation call following Somalia speech ByShweta Kukreti Jan 31, 2024 06:02 PM IST In her recent speech, Minnesota Rep. Ilhan Omar said that she is strongly supporting Somalia in its territorial dispute with Somaliland. Minnesota Rep. Ilhan Omar drew criticism online after her controversial remarks in support of Somalia […]

Deliberately targeted employees of Amhara natives to be expelled from Addis Ababa City Administration  – Borkena 

January 31, 2024 By Staff Reporter ADDIS ABABA -(BORKENA) – Many workers, in particular, deliberately picked Amhara natives, will be fired from the Addis Ababa City Administration while many others who are members of Oromo People’s Democratic Organization (OPDO) also known as Oromo Prosperity Party have their names posted as the ones who passed the placement […]

በመቶዎች ለሚቆጠሩ አማኞች ሞት ምክንያት የሆነው የኬንያ ‘ቸርች’ ወንጀለኛ ቡድን ተባለ

31 ጥር 2024, 15:44 EAT በምሥራቃዊ ኬንያ ውስጥ ለበርካታ ሰዎች ሞት ምክንያት ነው የተባለው ጉድ ኒውስ ኢንተርናሽናል ሚኒስትሪስ የተባለው ‘ቸርች’ የተደራጀ ወንጀለኛ ቡድን ተባለ። የኬንያ የአገር ውስጥ ጉዳይ እና ብሔራዊ አስተዳደር ካቢኔ ሚኒስትር ናቸው ቤተ-ክርስቲያኑ የወንጀለኞች ቡድን በማለት በይፋ አውጀው የሰየሙት። ሚኒስትሩ ኪቱሬ ኪንዲኪ ረቡዕ ጥር 22/2016 ዓ.ም. በወጣ ጋዜጣ እንዳወጁት የሰባኪው ፖል ማኬንዚ ቤተ-ክርስቲያን […]

ኢልሃን ኦማር ኢትዮጵያን በተመለከተ ንግግር ባደረገችበት መድረክ በሰነዘረችው አስተያየት ከአሜሪካ እንድትባረር ተጠየቀ

31 ጥር 2024, 13:50 EAT የአሜሪካዋ ፍሎሪዳ ግዛት አስተዳዳሪ እና ተጽዕኖ ፈጣሪው ፖለቲካኛ ሮን ዲሳንቲስ ትውልደ ሶማሊያዊቷ ኢልሃን ኦማር ዜግነቷን ተነጥቃ ከአገር እንድትባረር ጠየቁ። ሮን ዲሳንቲስ የአሜሪካ የኮንግረስ አባሏ ኢልሃን ኦማር ከአገር እንድትባረር የጠየቁት ፖለቲከኛዋ በአንድ የሶማሊያ ማኅበረሰብ መሪዎች ስብሰባ ላይ ያደረገችውን ንግግር ተከትሎ ነው። የዲሞክራቲክ ፓርቲ አባል እና የሜኒሶታ ግዛት ተወካይ የሆነችው ኢልሃን አነጋጋሪ […]

በነዳጅ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች እንዳይገቡ ሙሉ በሙሉ አለመከልከሉን ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ

በሰላማዊት መንገሻ January 31, 2024 በነዳጅ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ሙሉ በሙሉ አለመከልከሉን ሪፖርተር ያነጋገራቸው የገንዘብ ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊ ተናገሩ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሕግ አማካሪ አቶ ዋሲሁን አባተ እንደገለጹት፣ በነዳጅ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች አገር ውስጥ እንዳደይገቡ በመከልከል የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ብቻ እንዲገቡ የሚፈቅድ ምንም ዓይነት መመርያም ሆነ ውሳኔ የለም፡፡ በገንዘብ ሚኒስቴር በኩል እየተከናወነ ያለው ሥራ […]