Anchor News Dec 8 የአማራ ተወላጅ ጳጳሳት ተጠርተዋል፥ ብር ሸለቆ ካምፕ ምን ተሰራ? የመተማ ኮሪደር ፍልሚያ፥ የሶሪያው መሪ ተሰደዱ
Anchor Media
የጠቅላይ ሚንስተሩ ንግግር ችግሩን እያባባሰው ነው? | እኔም በግል የህልውና አደጋ ተጋርጦብኛል | ዶ/ር ሙሉአለም ተገኝወርቅ | EZEMA | Ethiopia
Andafta
የዘመነ የቅርብ ወዳጅ ከባድ ሚስጥር አወጣ | የእስክንድር እና ዘመነ ፍልሚያ ዳግም ተጀመረ | 4ኪሎ ላይ በዝግ የተደረገው ምክር ታወቀ | Ethiopia
Andafta
የብልጽግና ተቃዋሚዎችን ያነቃቃው የሶርያ ሁኔታ! ለምን? እንዴት? ምን ለማግኘት?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Somalia Accuses Ethiopia of ‘Interference’ The Defense Post 03:39
December 8, 2024 Somalia on Friday accused Ethiopia of interfering in its southern Jubaland region, the latest upset in a nearly year-long bitter dispute between the two nations. The neighbors have been at loggerheads since landlocked Ethiopia in January struck a deal with Somalia’s breakaway region Somaliland to lease a stretch of coastline for a port and military […]
A wolf walks into a flower — and appears to pollinate it NPR 08:01 Sat, 07 Dec
December 7, 20248:00 AM ET Ari Daniel An Ethiopian wolf and a red hot poker flower. Danielle Rubens The Ethiopian wolf is a reddish-brown solitary hunter only found in the highlands of Ethiopia. “For now, the population is more or less stable,” says Sandra Lai, senior scientist at the Ethiopian Wolf Conservation Programme and an ecologist at the […]
Somalia accuses Ethiopia of ‘interference’, inciting conflict among clans News24 01:50 Sat, 07 Dec
Students wave a Somali flag during a demonstration in support of Somalia’s government following the port deal signed between Ethiopia and the breakaway region of Somaliland, at Eng Yariisow Stadium in Mogadishu on 3 January 2024. (ABDISHUKRI HAYBE / AFP) Somalia on Friday accused Ethiopia of interfering in its southern Jubaland region, the latest upset […]
የሶሪያ አማጺያን መሪ አቡ መሐመድ አል-ጃውላኒ ማን ነው?
8 ታህሳስ 2024, 11:05 EAT የእስላማዊው ታጣቂ ቡድን ሃያት ታህሪር አል ሻም (ኤችቲኤስ) ተዋጊዎች ድንገተኛ ጥቃት ከፍተው በቀናት ውስጥ በርካታ ከተሞችን በመቆጣጠር የሶሪያ ዋና ከተማ ደማስቆ ገብተዋል። በኤችቲኤስ የሚመሩ ታጣቂዎች ወደ ዋና ከተማዋ ሲገሰግሱ ሶሪያን ከአባታቸው ተረክበው ለዓመታት አንቀጥቅጠው የገዙት ፕሬዝዳንት ባሻር አል አሳድ ከአገር ሸሽተው ወጥተዋል። የታጣቂ ቡድኑ ኤችቲኤስ መሪ አቡ መሐመድ አል-ጃውላኒ የሰብአዊ […]
ባሻር አል-አሳድ፡ ከዓይን ሐኪምነት ሶሪያን አንቀጥቅጦ እስከመግዛት
8 ታህሳስ 2024, 12:08 EAT በፕሬዝዳንት ባሻር አል-አሳድ ሕይወት ውስጥ ጉልህ ሥፍራ የሚሰጣቸው ክስተቶች ብዙ ናቸው። ቤታቸው አቅራቢያ የደረሰባቸው የመኪና አደጋ አይረሴ ከሚባሉ ክስተቶች አንዱ ነው። ከአባታቸው ሥልጣንን ለመረከብ እየተዘጋጁ አልነበረም። ታላቅ ወንድማቸው ባሲል ከሞተ በኋላ ነው ለሥልጣን መታጨት የጀመሩት። ደማስቆ አቅራቢያ ነው የመኪና አደጋው የተከሰተው። እአአ በ1994። በወቅቱ አሳድ በለንደን የዓይን ሕክምና እያጠኑ ነበር። […]
ሕገ መንግሥቱ፡ የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች “የቃል ኪዳን ሰነድ” የ30 ዓመታት ጉዞ
8 ታህሳስ 2024 የዛሬ ሰላሳ ዓመት፤ ኅዳር 29/1987 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ለዓላማዎቻቸው እና እምነቶቻቸው ማሰሪያ የሚሆነውን ሰነድ አጸደቁ። አስራ አንድ ምዕራፎች፣ 106 አንቀጾች ያሉት ይህ ሰነድ እንደ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ሁሉ ጉራማይሌ መልክ አለው። ሕገ መንግሥቱን “አገሪቱን ቀውስ ውስጥ ከቷል” የሚሉ ትችቶች እንዳሉ ሁሉ፤ “እንከን የማይወጣለት” ነው ሲሉ የሚያወድሱትም አሉ። በአንድ በኩል አሁን ያለችው […]