ደመወዝ ያልተከፈላቸው የአማራ ክልል ሠራተኞች አቤቱታ

December 4, 2024 – DW Amharic ሰሜን ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ ይስማላ ከተማ መምህር እንደሆኑ የነገሩን ነዋሪ በአካባቢው የፋኖ ታጣቂዎች እንደሚንቀሳቀሱ ጠቁመው ደመወዝ ወቅቱን ጠብቆ ባይመጣም እንዳልተቋረጠባቸው ግን ተናግረዋል።ፋኖ በሚቆጣጠራቸው ቋሪትና ሰከላ በተባሉ ወረዳዎችም በተመሳሳይ የመንግሥት ሰራተኞች ደመወዝ እንደማይከፈላቸው ከስፍራው ያገኘነው መረጃ ያሳያል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

“በአሁኑ ወቅት ሕዝቡ በራስ ተነሳሽነት ራሱን ለመጠበቅ እያደረገ ያለው ጥረት ሊደገፍና ሊበረታታ እንጂ እንደወንጀል ሊቆጠር አይገባም” – እናት ፓርቲ

Written by  Administrator እናት ፓርቲ ትናንት ህዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ በኦሮሚያ ክልል፣ ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ የአንዶዴ ዲቾ እና ደጋ ጂጊ ቀበሌዎች ነዋሪዎች “መከላከያ ሰራዊት ነን” ያሉ ሃይሎች ሰኞ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም. ከንጋት 12 ሰዓት እስከ ጠዋት 3 ሰዓት በድንገት ከበባ በማድረግ ከ80 የማያንሱ የጦር መሳሪያዎቻቸውን እንደገፈፏቸው መናገራቸውን ገልጿል። ፓርቲው “በአሁኑ ወቅት […]

አቶ ታዬ ከእስር ቢለቀቁም “ማስክ ባደረጉና በታጠቁ ሰዎች ተወስደዋል ተባለ

December 4, 2024 – DW Amharic  አቶ ታዬ ከእስር ቢለቀቁም “ማስክ ባደረጉና በታጠቁ ሰዎች ተወስደዋል ተባለ አቶ ታዬ ደንደዓ ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም. አመሻሹን ከማረሚያ ቤት ብለቀቁም ቤተሰቦቻቸውን ሳይቀላቀሉ ከማረሚያ ቤቱ በራፍ በጸጥታ ኃይሎች መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው ለዶይቼ ቬለ ገለጹ፡፡ ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ታዬ ደንደዓ ከትናንት በስቲያ ሰኞ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም. […]

በደቡብ ኮሪያ የተሞክረው የማርሻል(ወታደራዊ) ሕግና መዘዙ

December 4, 2024 – DW Amharic  የፕሬዝዳንቱ ፓርቲ በፓርላማው አንስተኛ ድምጽ ያለው በመሆኑ ፖሊሲዎቻቸውን ለማስፈጸምና ህጎችንም ለማውጣት እንደተቸገሩና በዚህም ምክንያት መንግስታቸው ደካማ ሆኖ መቆየቱን ታዛቢዎች ይናገራሉ። በውስጥ ያጋጠማቸውን ችግር ወደ ውጭ በማውጣትና የተቃዋሚዎቻቸውን ጉልበት ለማዳከም ይህንን የማርሽል ህግ ለመዘርጋት ሳያስቡ እንዳልቀሩ ታዛቢዎች ይናገራሉ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

Presidents Ruto and Museveni try to broker an Addis-Mogadishu deal  – Africa Confidential 

4th December 2024 Kenyan President William Ruto says he and Ugandan President Yoweri Museveni will help arbitrate the dispute between Ethiopia and Somalia At the East African Community heads of state summit on 30 November, Kenyan President William Ruto told journalists that he and Uganda’s President Yoweri Museveni had been asked to mediate the dispute between Ethiopia and Somalia. The conflict has intensified because of […]