ሳፋሪኮም ገለልተኛ የቴሌኮም መሠረተ ልማት ኩባንያዎች ገብተው እንዲያለሙ ለመንግሥት ጥያቄ አቀረበ
በኤልያስ ተገኝ November 24, 2024 የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈጻ ዊም ቫንሄለፑት ለዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ማብራሪያ ሲሰጡ ከፍተኛ ሀብት ከመቆጠብ ባለፈ የከተማ መሬት ብክነትን ለመቀነስ፣ የቴሌኮም ማማዎችን ለሚገነቡ ገለልተኛ የቴሌኮም መሠረተ ልማት ገንቢ ኩባንያዎች መንግሥት ፈቃድ እንዲሰጥ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ጥያቄ አቀረበ፡፡ በኢትዮጵያ ያለውን የቴሌኮም መሠረተ ልማት ክፍተት ለመሙላት ከፍተኛ መጠን ያለው የገንዘብ አቅም […]
ብሔራዊ ባንክ ያወጣው መመርያ ከወለድ ነፃ ባንኮችን አላማከለም ተብሎ ቅሬታ ቀረበበት
በተመስገን ተጋፋው November 24, 2024 ከወለድ ነፃ አገልግሎት ከሚሰጡ ባንኮች አንዱ በሆነው ዘምዘም ባንክ ደንበኞች ሲስተናገዱ በቅርቡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባንኮች እርስ በርስ እንዲበዳደሩ የሚያስችል መመርያ ቢያወጣም፣ መመርያው ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነፃ አገልግሎት የሚሰጡ ባንኮችን ያማከለ አይደለም ተብሎ ቅሬታ ቀረበበት፡፡ የዘምዘም ባንክ ስትራቴጂ ኦፊሰር ኃላፊ አቶ እንድሪስ ዑመር ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነፃ አገልግሎት […]
በካፒታል ገበያ የኦዲት አገልግሎት ለሚሰጡ ኦዲተሮች ፈቃድ አሰጣጥን የተመለከተ ረቂቅ መመርያ ለግምገማ ቀረበ
በኤልያስ ተገኝ November 24, 2024 ባለፈው ሳምንት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሒሳብ ባለሙያዎች ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ በማሳለፍ ለፓርላማው ልኮታል የኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ መቋቋምን ተከትሎ የሕዝብ ጥቅም ላለባቸው ሪፖርት አቅራቢ አካላት፣ የኦዲት አገልግሎት ለሚሰጡ ፐብሊክ ኦዲተሮች ፈቃድ መስጠት የሚያስችል ረቂቅ መመርያ ለግምገማ አቀረበ፡፡ ቦርዱ ከዚህ ቀደም የሒሳብና የኦዲት […]
ለአይደር ሆስፒታል መድኃኒት አቅርቦት የሚመደበው በጀት ከጦርነቱ በፊት ከነበረው በግማሽ መቀነሱ ተገለጸ
በሔለን ተስፋዬ November 24, 2024 የአይደር ሪፈራል ሆስፒታል ገጽታ በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ለሚገኘው የአይደር ሆስፒታል መድኃኒት አቅርቦት የሚመደበው በጀት፣ ከጦርነቱ በፊት ከነበረው በግማሽ መቀነሱ ተገለጸ፡፡ የአይደር ሆስፒታል የፋርማሲ ሰርቪስ ዳይሬክተር አቶ ጠዓመ አረጋይ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ሆስፒታሉ ለመድኃኒት ግዥ የጠየቀው 270 ሚሊዮን ብር ቢሆንም ለበጀት ዓመቱ የተፈቀደው ግን 30 ሚሊዮን ብር ብቻ ነው፡፡ ከጦርነቱ በፊት […]
የጤናው ዘርፍ የክፍያ ሥርዓት ሙሉ ለሙሉ ዲጂታል ሊደረግ ነው
በመድረኩ ተሞክሮዎች ቀርበዋል ማኅበራዊ የጤናው ዘርፍ የክፍያ ሥርዓት ሙሉ ለሙሉ ዲጂታል ሊደረግ ነው በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: November 24, 2024 በናሆም ገለቦ በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ቀድሞ ተግባራዊ የተደረገው የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት በጤናው ዘርፍም ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ኅዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም. ጤና ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ቤተር ዛን ካሽ አሊያንስ ጋር በመተባበር […]
መንግሥት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የያዘውን ዕቅድ ቀውስ ይፈጥራል በሚል ሥጋት አዘገየ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከዚህ ቀደም በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሠራተኞች በሥራ ላይ ሆነው ሲጎበኙ ማኅበራዊ መንግሥት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ለመወሰን የያዘውን ዕቅድ ቀውስ ይፈጥራል በሚል ሥጋት አዘገየ ተመስገን ተጋፋው ቀን: November 24, 2024 መንግሥት በመላ አገሪቱ ተግባራዊ የሚደረግ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለልን ለመወሰን ቢያስብም፣ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ የበለጠ ይሆናል በሚል ሥጋት ከመወሰን መቆጠቡ ተሰማ። ሪፖርተር […]
ባለሥልጣናቱን የገደሏቸው ፤ ግድያ የታዘዘበት ደብዳቤ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
መቀለ የገቡት ብልፅግናዎች፣ “ምሽጉ ተሰብሯል” ዘመነ ካሴ፣ ስለደራ የጦሩ ምርመራ ዉጤት፣ ኤርትራ ስለኢትዮጵያ ያወጣችው ሪፖርት“ዉጊያ ላይ ነን” መከላከያ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
EMS Eletawi የደራው ግድያና የህወሓት ትጥቅ መፍታት Sat 23 Nov 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS የከንቲባ ጽ/ቤቱ ልዩ የደህንነት ስብሰባና ውጤቱ Nov 2024 F
EMS (Ethiopian Media Services)