Somalia-Ethiopia tensions threaten Turkey’s bid to spread its influence – Voice of America 14:28
October 15, 2024 2:17 PM Turkey is deepening its cooperation with Somalia, this month sending a research ship to look for energy resources. But as Dorian Jones reports from Istanbul, tensions between Somalia and Ethiopia are threatening Ankara’s ambitions in the Horn of Africa region.
The horn of Africa states: The continuing Foreign Exchange crisis in Ethiopia – Oped Eurasia Review
October 15, 2024 By Dr. Suleiman Walhad Earlier in the year and more specifically on July 28th July 2024, Ethiopia made a historic move. It introduced a new macroeconomic reform process, moving away from a crawling peg exchange rate regime for the Ethiopian Birr against the US Dollar to a market-based foreign currency system. Since then, the […]
በአዲስ አበባ የህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ እጥፍ ጭማሪ ተደረገ
October 15, 2024 በአዲስ አበባ የህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ጭማሪ ተደረገ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ዛሬ አዲስ ታሪፍ ይፋ አድርጓል። በዚህም በሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ በተሰማሩ ሚኒ-ባሶች ፣ ሚዲ-ባስ ታክሲዎችና የከተማ አውቶብሶች ላይ የአገልግሎት ታሪፍ ጭማሪ ተደርጓል። አዲሱ ታሪፍ ከነገ ጥቅምት 06 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል። ጭማሪ በተደረገበት በአዲሱ ታሪፍ ዝቅተኛው […]
በአማራ ክልል እየተፈፀሙ ባሉ ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃቶች በርካታ ዜጎች እንደተገደሉ እንደሆነ ታወቀ
October 15, 2024 በአማራ ክልል እየተፈፀሙ ባሉ ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃቶች በርካታ ዜጎች እንደተገደሉ እንደሆነ ታወቀ (መሠረት ሚድያ)- ባለፉት አምስት ቀናት ውስጥ በአማራ ክልል የተለያዩ ስፍራዎች እየተፈፀሙ ያሉ የድሮን ጥቃቶች በርካታ ዜጎችን ለሞት እየዳረጉ እንደሆነ የክልሉ ነዋሪዎች ለመሠረት ሚድያ እየተናገሩ ይገኛሉ። የአይን እማኝ የሆኑ እነዚህ ዜጎች ባደረሱን መረጃ መሰረት በዛሬው እለት ባህር ዳር አቅራቢያ በሚገኘው ሜጫ […]
አርሲ አገረ ስብከት 271 የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ተገለዋል
October 15, 2024 – Konjit Sitotaw በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ አገረ ስብከት በ2016 ዓ፣ም 271 የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዜና ምንጮች ዘግበዋል። በዓመቱ፣ በአገረ ስብከቱ በሽርካ ወረዳ በ10 ቀበሌ ገበሬ ማኅበራት 91 ሰዎች ሲገደሉ፣ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ምዕመናን ከቤት ንብረታቸው እንደተፈናቀሉ አገረ ስብከቱ መግለጡን ዜና ምንጮቹ ጠቅሰዋል። በደጁ ወረዳ ቡርቃ ጉራቻ ቅድስት ማርያም ቤተ […]
እንደ ቴይለር ስዊፍት እና ኸልክ ሆጋን ያሉ ታዋቂ ሰዎች በአሜሪካ ምርጫ ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ?
October 15, 2024 – VOA Amharic ከምርጥ ኮከብ የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኝ ቴይለር ስዊፍት እስከ የቀድሞ ነፃ ትግል ተወዳዳሪ ኸልክ ሆጋን፣ የታዋቂ ሰዎች ድጋፍ በዚህ አመቱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ውድድር አንዱ መገለጫ ሆኗል። ሆኖም በምርጫው ላይ የሚኖራቸውን ተፅእኖ ከወዲሁ ለመተንበይ ግን አስቸጋሪ ነው። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ተመድ ፣ እስራኤል በሰሜን ሊባኖስ የመኖሪያ ሕንፃ ላይ በፈጸመችው ጥቃት ዙሪያ ምርመራ እንዲካሄድ አሳሰበ
October 15, 2024 – VOA Amharic በሰሜን ሊባኖስ ቢያንስ 22 ሰዎችን በገደለው የእስራኤል የአየር ጥቃት ላይ ምርመራ እንዲካሄድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ቢሮ ዛሬ ማክሰኞ ጥሪ አድርጓል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ቢሮ ቃል አቀባይ ጄርሚ ሎሬንስ በጄኔቫ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በ”አይቶ” መንደር በሰኞ ዕለቱ ጥቃት ከተገደሉት መካከል 12 ሴቶች እና 2 ህጻናት እንደሚገኙበት ተቋማቸ… … […]
የብርጋዲየር ጀኔራል ተፈራ ማሞ ወቅታዊ ጥሪ!ሞጣ.! ጉና.! ደጋ ዳሞት.! መቅደላ.! አርማጭሆ.! 15 October 2024
Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ
“ኤርትራ ወረራ ብትፈጽም ተጎጂ ዐማራ ነው”ባለስልጣኑመተማ.! መንዝ.! እስቴ.! ፍኖተሰላም.! አርማጭሆ.!15 October 2024
Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ
EMS ዜና Tue 15 Oct 2024
EMS (Ethiopian Media Services)