“አፍሪካ የበለጠ በፍትኃዊነት መወከል አለባት” የአይኤምኤፍ ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂዮርጂየቫ

October 13, 2024 – DW Amharic  ከሰሐራ በርሐ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት በዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ የሚኖራቸው ሦስተኛ ተወካይ ጥቅምት 22 ይፋ እንደሚሆን የአበዳሪው ተቋም ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂዮርጂየቫ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። በተቋሙ ለአፍሪካ አንድ ውክልና ሲጨመር የአይኤምኤፍ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ የመቀመጫዎች ቁጥር ወደ 25 ከፍ ይላል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

የብልጽግና ሰራዊት የከተማ ነዋሪዎችንና አርሶ አደሮችን ምርኮኛ በሚል ሰብስቦ ዶክመንታሪ በመስራት ላይ ነው

October 13, 2024 – Konjit Sitotaw  በደቡብ ሜጫ ገርጨጭ (መሀል ገነት) ከተማ የብልጽግና ሰራዊት የከተማ ነዋሪዎችንና አርሶ አደሮችን ምርኮኛ በሚል ሰብስቦ ዶክመንታሪ በመስራት ላይ ነው ሲሉ የአካባቢው ምንጮች ተናግረዋል። ወታደራዊ ኮማንዱ አርሶ አደሮችን ከየቤታቸው በመሰብሰብ “ጽንፈኛው ፋኖ አስገድዶ አሰልፎን ነው፣ ፋኖ ዘራፊ ነው” በሉ በሚል በአንድ በኩል አፈሙዝ፣ በአንድ በኩል ካሜራ ተደቅኖ ለዶክመንታሪ ቀረጻ በመስራት ላይ ናቸው […]

የሚኖርበት ቤት ለልማት በሚል የፈረሰበት እና ስራ እንዳይሰራ የተከለከለ ወጣት ራሱን አጠፋ

October 13, 2024  የሚኖርበት ቤት ለልማት በሚል የፈረሰበት እና ስራ እንዳይሰራ የተከለከለ ወጣት ራሱን አጠፋ (መሠረት ሚድያ)- ነዋሪነቱ አዲስ አበባ ኡራኤል አካባቢ የሆነ አዲሱ ካሳሁን የተባለ ወጣት ከኡራኤል ቤተክርስቲያን ወደ አትላስ ሆቴል በሚወስደው መንገድ አካባቢ በሚገኘው ‘በፀጋህ ሆስፒታል’ ፊት ለፊት ነዋሪ ሲሆን ከትናንት በስቲያ ራሱን አጥፍቷል። አዲሱ ነጠላ ከሚሸጥበት ኡራኤል ቤተከርስቲያን አካባቢ ስራ እንዳይሰራ ሁለት […]

እናት እና አባቷን ለገንዘብ ስትል ገድላ ቤታቸው ውስጥ ለዓመታት የደበቀቸው ልጅ ተፈረደባት

ከ 6 ሰአት በፊት በዩናይትድ ኪንግደም ኤሴክስ በተባለው ግዛት ውስጥ ጡረተኛ እናት እና አባቷን ለገንዘብ ስትል በመግደል ለአራት ዓመታት በቤታቸው ውስጥ የደበቀቸው ልጅ የዕድሜ ልክ እስር ተፈረደባት። የ36 ዓመቷ ቨርጂኒያ ማካሉህ ጡረተኛ እናት እና አባቷ የሚያገኙትን የጡረታ ገንዘብ እና ሌሎች ገቢዎችን ለመጠቀም ስትል የፈጸመችው ግድያ ለአራት ዓመታት ያህል ሳይታወቅ ቆይቷል። ለጎረቤት እና ለዘመድ አዛውንቶቹ ወላጆቿ […]

እስራኤል በኢራን ላይ የአጸፋ እርምጃ ልትወስድ ትችላለች? የኢራንስ ምላሽ ምን ይሆናል?

ከ 9 ሰአት በፊት ኢራን ባለፈው ሳምንት ለፈጸመችው የሚሳዔል ጥቃት እስራኤል የአጸፋ እርምጃ መውሰዷ አይቀሬ ሲሆን፣ የእስራኤል የበቀል ጥቃት ጊዜ እየቀረበ ነው። ኢራን ጥቃቱን የፈጸመችው ዋነኛ ወዳጆቿ የሄዝቦላህ መሪ ሐሳን ናስራላህ እና የሐማስ የፖለቲካ መሪ ኢስማኢል ሃኒያህ በእስራኤል የተፈጸሙ ናቸው በተባሉ ጥቃቶች በመገደላቸው መሆኑን ጠቅሳለች። የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት ረቡዕ ዕለት እንደተናገሩት ከሆነ የእስራኤል […]