ሕወሓት ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 16 አባላቱን ከድርጅቱ አባረረ

September 17, 2024  በእነ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ቡድን የሚመራው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ የሚገኙባቸው 16 የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ማባረሩና ከነበራቸው ድርጅታዊ ሃላፊነት ማንሳቱን አስታወቀ። ድርጅቱ መስከረም 6/2017 ዓ.ም አካሄድኩት ያለውን ስብሰባ አስመልክቶ ባወጣው ባለ ሦስት ገፅ መግለጫ :- 1. አቶ ጌታቸው ረዳ2. አቶ በየነ ምክሩ3. ፕ/ር ክንደያ ገ/ሂወት4. […]

የአጎዋ እግድ እንዲነሳ መጠየቁና የአሜሪካ ምላሽ

September 17, 2024 – DW Amharic  ኢትዮጵያ ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት የተመረጡ ምርቶችን ከቀረጥ እና ከኮታ ነፃ ለአሜሪካ ገበያ እንዲያቀርቡ ዕድል በሚሰጠው በዚህ የአጎዋ ማዕቀፍ የኢትዮጵያ መንግሥት በጦርነትና ግጭት ወቅት ፈጽሞታል በተባለው የመብት ጥሰት ምክንያት እንደ ግሪጎረሲያን ከጥር 2022 ጀምሮ ከዚህ ዕድል ውጪ ተደርጋለች።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

Egypt Deepens Presence in Horn of Africa amid Tensions with Ethiopia  – Asharq Al-Awsat 22:13

Mon, 16 Sep 2024 Egypt and Eritrea focused on strengthening bilateral relations across various fields and assessing political and security developments in the region. (Egypt Foreign Ministry’s Facebook page) 11:50-15 September 2024 AD ـ 12 Rabi’ Al-Awwal 1446 AH Egypt’s General Intelligence Chief Major General Abbas Kamel and Minister of Foreign Affairs and Migration Dr. Badr […]

መፍትሄው እንዴት ይምጣ?

September 17, 2024 – DW Amharic  “የትምህርት ሚኒስቴርም መርዶ ነጋሪ ብቻ መሆን የለበትም፡፡ በኦሮሚያ እና አማራ ክልል ብዙ ያልተፈተኑ ተማሪዎች አሉ፡፡ ደግሞም ከተፈተኑትም ከጸጥታ ስጋት ውጪ ሆነው የተፈተኑትና የተማሩት ብዙ አይደሉም፡፡ እናም ትምህርት ሚኒስቴር ከመርዶ ነጋሪነት ወጥቶ ወደ ተግባር መግባት አለበት፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያዉያን ምን ይዞላቸው መጣ? ተስፋ ወይስ የቀጠለ ስጋት ?

September 17, 2024 – DW Amharic  ኢትዮጵያ ከተቀረው ዓለም ሰባት ዓመታት ከመንፈቅ ገደማ ወደ ኋላ የምትቀርበት የዘመን ቀመር 2017 ላይ ደርሶ እነሆ 2016 አሮጌ ሆኖ ለአዲሱ ዓመት ተሸጋገረች ። በእርስ በርስ ግጭት ጦርነት ውስጥ ያለችው ሀገር ከአንዱ የግጭት ጦርነት ምዕራፍ ወደ ሌላው እየተሸጋገረች ዓመታቱም ሂያጁ ለመጪው እየለቀቁ ቀጥለዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ዶናልድ ትራምፕ ላይ ዳግመኛ የተፈጸመው የግድያ ሙከራ

September 17, 2024 – DW Amharic “ተጠርጣሪው፣ከትራምፕ በግምት ከ300-500 ሜትሮች ርቀት ላይ በጎርፍ ኮርሱ ውስጥ በነበረበት ሁኔታ፣አንድ የሴክሬት ሰርቪስ ባልደረባ ተኩስ ከፍቶበታል።ተጠርጣሪው፣በጎልፍ ኮርሱ የሰንሰለት አጥር ዳርቻ ጠመንጃውን አነጣጥሮ ተመልክተውታል።”… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የተሰናከለው ስብሰባ

September 17, 2024 – DW Amharic ከሽረ ያነጋገርነው በቦታው የነበረ ወጣት “የግዚያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንትን ‘ባንዳ፣ ሌባ’ የሚሉ ነበሩ። በሌላ በኩል ደግሞ በአብዛኛው ወጣቶች የሆኑ ‘ጌታቸው ጀግና’ እያሉ ድጋፍ የሚሰጡም ነበሩ። በዚህ መሃል ከፍተኛ ድምፅ ጩኸት ነው የተፈጠረው። መደማመጥ ጠፋ። በአጠቃላይ ሰው ለሁለት ነው የተከፈለው” ሲል የታዘበው ነግሮናል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ