በጋምቤላ ክልል በጎርፍ አደጋ ሳቢያ ከ57 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ሊፈናቀሉ ይችላሉ ተባለ
August 13, 2024 – Konjit Sitotaw በጋምቤላ ክልል በጎርፍ አደጋ ሳቢያ ከ57 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ሊፈናቀሉ ይችላሉ ተባለ በጋምቤላ ክልል በዘንድሮ የክረምት ወቅት የጎርፍ አደጋ ሊያጋጥማቸው ይችላል ተብለው ከተለዩ ዘጠኝ ወረዳዎች ከ57 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ሊፈናቀሉ እንደሚችሉ የክልሉ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር አገልግሎት ኃላፊ አቶ ጋትቤል ሙን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጹ። ባለፈው ቅዳሜ በክልሉ ባሉ አራት ወረዳዎች ባጋጠመ […]
በቱርክ አሸማጋይነት የቀጠለው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ውይይት
August 13, 2024 – DW Amharic የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን በሳምንት መጨረሻ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በስልክ መወያየታቸውን የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት በ X አስታውቋል። ይህም ለጉዳዩ የተሰጠውን ከፍ ያለ ዋጋ የሚያሳይ ተደርጎ ተወስዷል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በጋምቤላ ክልል ጎርፍ ጉዳት አደረሰ
August 13, 2024 – DW Amharic የክልሉ መንግስት ትናንት በማህበራዊ መገናኛ ዜዴ ባስተላለፈው መረጃ በክልሉ አራት ወረዳዎች ጎርፍ ባስከተለው አደጋ ከ16ሺ በላይ ሰዎች በቤት ንብረታው መፈናቀላቸውን አመልክተዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በኢትዮጵያ የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች
August 13, 2024 – DW Amharic ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት የውጭ ምንዛሪ ቢሮ ለመክፈት ዝቅተኛ 15 ሚሊዮን ብር ካፒታል መቅረብ የሚያስፈልግ ሲሆን በተጨማሪም በዝግ የባንክ ሒሳብ ተቀማጭ የሆነ 30 ሚሊዮን ብር አብሮ መኖር አለበት።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
መካከለኛው ምስራቅ አዲሱ የጦር አውድማ ወይስ ?
August 13, 2024 – DW Amharic በኢራን የስለላ እና የደህንነት ተቋማቶቿ ብቃት ላይ ጥያቄ ያስነሳው ሁነቱ የእስራኤል ሰላዮች ኢራን ውስጥ እንደልባቸው እየተዘዋወሩ «የልባቸውን እያደረሱ ነው » ሲያስብላቸው ፤ በአንጻሩ ኢራን ያላት ብቸኛ መልስ ብቀላ ብቻ መሆኑን በይፋ አስታውቃለች።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ፍጻሜ እና ኢትዮጵያ
August 13, 2024 – DW Amharic በበርካታ ሁነቶች የተሞላው እና 329 ውድድሮችን ለ16 ቀናት ያስተናገደው 33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ትናንት እሁድ ምሽት በድምቀት ተጠናቋል።በአትሌቲክስ እና የዉሃ ዋና 34 አትሌቶችን በቀጥታ በውድድሩ ላይ ያሳተፈው የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ብሔራዊ ቡድን በአንድ ወርቅ እና ሶስት ብር በአጠቃላይ አራት ሜዳሊያዎች ከዓለም 47ኛ ደረጃ ይዞ አጠናቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በውዝግብ የታጀበው ጉባኤ
August 13, 2024 – DW Amharic የህወሓት ማእከላዊ ቁጥጥር ኮምሽን ህወሓት ውስጥ ያለ አንድ ቡድን በማንአለብኝነት፣ እልህ እና ግልፅነት በጎደለው አካሄድ ለራሱ ጥቅም ሲል ጉባኤ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ነው በማለት ኮንኗል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአሜሪካዋ ሎስ ኤንጀለስ ከተማ የኦሊምፒክስ ችቦውን ተረከበች
August 13, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአምልኮ ቡድን መሪው ፍርድ ቤት ቀረበ
August 13, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአትሌቶች አስተያየት
August 13, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ