The gaden Oil Fie : Is it a Pie in the Sky
Prosperitarians have become Vultures of Voice.
Mulugeta Aserate Kassa Prosperitarians have become Vultures of Voice. Prosperity Party loyalists are tightening their hold on free expression, choking out any voice bold enough to challenge their authority. Recent events underscore this troubling pattern. A prominent Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) preacher, Mesfin Girma, was arrested after ‘daring’ to criticise the Prime Minister’s Social […]
ስለ ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ማኒፌስቶ አመራሮቹ ምን ይላሉ?
Ethiopia Election
VOAU – የጠ/ሚ አብይ አህመድ መንግስትን እና ባለስልጣናትን ተጠያዊ የሚያደረገው ለአሜሪካ ምክር ቤት የቀረበውHR 937 ረቂቅ ህግ ምን ላይ ደረሰ?
Voice of Amhara Unity (VOAU)
በኢራን እየተካሄደ ያለው ጦርነትና መዘዙን አስመልክቶት ትናንት ባቀረብኩት ጽሁፍ ላይ መነሻ የምላቸውን ሃሳቦች በማካተት በተለይ በሙያ፣ በእውቀትና በልምድ ብቃታቸው የተመሰከረላቸው ምሁራንን ያካተተ ሀገራዊ ኮሚቴ ተቋቁሙ በጥናት ላይ የተመሰረተ አማራጭ እንዲያቀርብ ጠቁሚ ነበር።
Mushe Semu በኢራን እየተካሄደ ያለው ጦርነትና መዘዙን አስመልክቶት ትናንት ባቀረብኩት ጽሁፍ ላይ መነሻ የምላቸውን ሃሳቦች በማካተት በተለይ በሙያ፣ በእውቀትና በልምድ ብቃታቸው የተመሰከረላቸው ምሁራንን ያካተተ ሀገራዊ ኮሚቴ ተቋቁሙ በጥናት ላይ የተመሰረተ አማራጭ እንዲያቀርብ ጠቁሚ ነበር። የጽሁፉ ዓለማ በጉዳዮ ላይ ወይይት መቀስቀስና ወደ ተግባር እንዲገባ ስለነበር ወይይት ተካሂዶበታል፣ መልካም ጅማሮ ነው። አሁንም ከችግሩ ጥልቀትና ተገማች አለመሆን አኳያ […]
Press Release from Salsay Weyane Tigray
ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ·Follow Press Release from Salsay Weyane Tigray Salsay Weyane Tigray has submitted a letter to the House of Federation and the National Election Board of Ethiopia (NEBE) on Feb 23, 2026, expressing grave concerns over decisions taken by the former to remove the Western and Southern Tigray zones from constitutionally recognized Tigrayan territory. […]
አባትዎ ሲገደሉ እርሶ የት ነበሩ? ደረጀ ኃይሌ ከልዑል አስፋወሰን አሥራተ ጋር | ጀርመን | ክፍል 1|በነገራችንላይ @ArtsTVWorld
Arts Tv World
ቀጥታ,ስፔን በኢራን ጦርነት በሚሳተፉ የአሜሪካ አውሮፕላኖች ላይ የአየር ክልሏን ዘጋች
ስፔን በኢራን ላይ ጥቃት የሚፈጽሙ የአሜሪካ አውሮፕላኖች በግዛቷ እንዳያልፉ የአየር ክልሏን መዝጋቷን የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ እና የመከላከያ ሚኒስትር ማርጋሪታ ሮቤልስ አስታወቁ። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
የተፈጠረውን የነዳጅ እጥረት ተከትሎ የመንግሥት ሠራተኞች የዓመት እረፍት እንዲወጡ እየተደረገ መሆኑን ለቢቢሲ ተናገሩ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በኢትዮጵያ የተፈጠረውን የነዳጅ እጥረት ተከትሎ የአንዳንድ መንግሥት መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የዓመት እረፍት እንዲወጡ እየተደረገ መሆኑን ቢቢሲ ያነጋገራቸው ሠራተኞች ተናገሩ። ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ ሠራተኞች በተፈጠረው የነዳጅ እጥረት የተነሳ የመንግሥት ሠራተኞች የዓመት እረፍት እንዲወጡ እየተደረገ ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ መጋቢት 15/2018 […]
ሴቶች በእጅጉ ሊጠነቀቁባቸው የሚገቡት በመነጽሮች በድብቅ የሚቀረጹ ቪዲዮዎች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 29 መጋቢት 2026 የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ጆይ ካሌኪ በፍቅረኞች (በቫለንታይን) ቀን በጣም የተጨነቀች ከምትመስል ጓደኛዋ የስልክ ጥሪ ደረሳት። ቪዲዮ በበይነ መረብ ላይ በመለጠፉ ማኅበራዊ ሚዲያዎችን እንድትመለከት ነገረቻት። ቪዲዮውን አየችው። በወቅቱ የ19 ዓመት ተማሪ የነበረችው ካሌኪ በኬንያ መዲና ናይሮቢ በትራፊክ በተጨናነቀ መንገድ ዳር ብቻዋን ቆማ ስልኳን ስትመለከት የሚያሳይ ነው። የሚቀርጻት […]
