Ethiopia: Addis Abeba Revenue Bureau Announces Travel Ban On 62 Taxpayers, Cites 3.2 Billion Birr Tax Liability

6 March 2025 Addis Standard (Addis Ababa) The Addis Abeba Revenue Bureau announced that it has transferred the names of 62 taxpayers with outstanding tax liability exceeding 3.2 billion Birr to the Immigration and Citizenship Service (ICS) to prevent them from leaving the country. In a statement issued on March 5, the Bureau stated that despite “repeated calls,” […]

Opinion: Echoes of the Past, Hopes for the Future: After decades of atrocities, can justice prevail in Ethiopia’s Somali region?

March 7, 2025 By Keinan Hared Addis Abeba – Think of a region recovering from decades of despair, where the dawn of justice begins to outshine the shadows of abuse. The Somali Regional State of Ethiopia stands at such a transformative crossroads. Since late August 2018, the region has witnessed remarkable improvements in human rights, embarking on […]

ከዩናይትድ እና ከአርሰናል ማን ያሸንፋል? የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት

ከ 2 ሰአት በፊት እሑድ ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው አርሰናልን ያስተናግዳል። “ከታሪክ አንጻር ይህ ጨዋታ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነው” ይላል የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን። “ጨዋታው ለዩናይትዱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ትልቅ ትርጉም ያለው ነው። ከኤፍኤ ዋንጫ ውጭ ሆነዋል። ቡድኑ በውጤት ቀውስ ውስጥ መገኘቱም ሌላኛው ምክንያት ነው።” ሱተን ይህንን ተጠባቂ ጨዋታ ጨምሮ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ […]

ሱዳን ኤምሬትስን ‘በዘር ማጥፋት ወንጀል ተባባሪነት’ በአለም አቀፉ ፍርድ ቤት ልታቆማት ነው

ከ 3 ሰአት በፊት ሱዳን በአገሯ የርስ በርስ ጦርነት ‘በዘር ማጥፋት ወንጀል ተባባሪ ናት’ ያለቻትን የተባበሩት አረብ ኤምሬትስን በአለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት ልታቆማት ነው። የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በዘር ማጥፋት ለሚወነጀለው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ድጋፍ እየሰጠች ነው ስትል ሱዳን ከሳለች። ኤምሬትስ ለፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በምታደርገው ወታደራዊ፣ የገንዘብ እና የፖለቲካ ድጋፍ በምዕራብ ዳርፉር በሚገኘው የማሳሊት […]

“‘ቁርጭምጭሚት’ የሚለው ቃል ያስቀኛል” ለ23 ዓመታት ለፈረንጆች አማርኛን ያስተማረችው ፖላንዳዊት፣ ዶ/ር ኤቫ ቮልክ-ሶሬ

ከ 6 ሰአት በፊት ፓላንዳዊት ናት። አማርኛን ከ40 ዓመት በፊት ነው የተማረችው። እሷ አማርኛ ስትማር ጓድ መንግሥቱ ምናልባት የእድገት በኅብረት ዘመቻን እያሰናዱ ነበር። እንደው የጊዜውን ርዝማኔ ለማስታወስ ነው እንጂ ነገሩ ምንም ግንኙነት የለውም። እና ያኔ ድሮ አማርኛን በዲግሪ ተመርቃ እስከዛሬ ታስተምራለች። ላለፉት 23 ዓመታት በርካታ ፈረንጅ በአማርኛ ቋንቋ ዲግሪ አስይዛለች። ዶ/ር ኤቫን ‘አንቺ’ እንበላት እንጂ […]