“የኔቶ አባላት የረጅም ርቀት ሚሳኤል ስለመጠቀም መናገራቸው አደገኛ ነው” ክሬምሊን
July 13, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ከ20ሺሕ በላይ የራያ ወረዳዎች የግጭት ተፈናቃዮች ያለርዳታ ለወራት መቆየታቸውን ገለጹ
July 13, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የ10ሺሕ ኢትዮጵያውያን ዜጎች የውጭ ጉዞ እገዳ መነሣቱን አገልግሎቱ አስታወቀ
July 13, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
‘የአየር ንብረት ለውጥ እና የምግብ ዋስትና እጦት በአፍሪካ በፍጥነት እያደገ ለመጣው የሕዝብ ቁጥር ስጋት ጋርጧል’ – ባለሞያዎች
July 13, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ትረምፕ ካሸነፉ የመንግሥት ቢሮክራሲን በቀጥታ የሚቆጣጠሩበት መመሪያ ተዘጋጀ
July 13, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ባይደን በፕሬዚዳንታዊ የምርጫ ዘመቻው እንደሚቀጥሉ በአጽንዖት ተናገሩ
July 13, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በርካቶች የተቀጠፉበትን የኬንያ ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የፖሊስ አዛዡ ከሥልጣን ለቀቁ
ከ 7 ሰአት በፊት የበርካታ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈውን የኬንያ ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የፖሊስ አዛዥ ጃፌት ኩሜ ከሥልጣን ለቀቁ። ለሳምንታት በዘለቀው እና የተለያዩ ግብር ጭማሪዎችን ያካተተው የፋይናንስ ሕግ ውድቅ እንዲደረግ በተጠየቀበት የአደባባይ ተቃውሞ ከ40 በላይ ሰዎች ሞተዋል። ፖሊሶች ለተቃውሞ በወጡ ሰልፈኞች ላይ በቀጥታ በጥይት ተኩሰው መግደላቸውን፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን አፍነው መውሰዳቸውን እንዲሁም ሕጋዊ ባልሆነ ሁኔታ ማሰራቸውን […]
የአየር ብክለት የኢትዮጵያ እና ሌሎች የአፍሪካ አትሌቶችን እንዳይጎዳ የሳይንስ ጥረት
ከ 7 ሰአት በፊት የአየር ብክለት ጉዳይ አሳሳቢ እየሆነ በመጣበት በአሁኑ ወቅት አትሌቶች ራሳቸውን ከዚህ አደጋ ለመከላከል ሳይንስን ተገን ማድረግ ጀምረዋል። አፍሪካ ውስጥ በስድስት አገራት የአየር ጥራትን የሚከታተሉ ቴክኖሎጂዎች የተገጠሙ ሲሆን፣ አሠልጣኞች እና የሩጫ ውድድር አዘጋጆች ከዚህ ቴክኖሎጂ የሚገኘውን መረጃ መጠቀም ጀምረዋል። “የአየር ንብረቱ በተበከለ አካባቢ ከሮጥክ አቋም ሊቀንስ ይችላል” ሲል የሁለት ጊዜ የኦሊምፒክ ማራቶን […]
በናይጄሪያ በትምህርት ቤት ሕንጻ ላይ በደረሰ የመደርመስ አደጋ 22 ሕጻናት ሞቱ
ከ 7 ሰአት በፊት በናይጄሪያ የአንድ ትምህርት ቤት ሕንጻ ተደርምሶ 22 ተማሪ ሕጻናት ሕይወታቸው ሲያልፍ፣ ከ130 በላይ ጉዳት እንደደረሰባቸው ሴንትራል ፕሌቱ የተባለው ግዛት ባለሥልጣናት አስታወቁ። በግዛቲቱ ዋና ከተማ ጆስ ውስጥ የሚገኘው እና ሴይንት አካዳሚ በተባለው ትምህርት ቤት ውስጥ ተማሪዎች በፈተና ላይ ሳሉ ነው ሕንጻው አርብ ዕለት የተደረመሰባቸው። በርካታ ልጆችም በፍርስራሾች ውስጥ ተቀብረው እንደነበረም ተዘግቧል። የአካባቢው […]
156 ሚሊዮን ዶላር የወጣበት በመላው ዓለም መነጋገሪያ የሆነው የቱጃሮቹ ሕንዳውያን ሰርግ
ከ 7 ሰአት በፊት ብዙ የሚባለው ስንት ነው? ወራትን የፈጀው የእስያ ባለጸጋ ልጅ የሠርግ ድግስ ወደ መቋጫው በደረሰበት በዚህ ዕለት ብዙዎች የሚጠይቁት ጥያቄ ነው። በዚህ ሳምንት የሚጠናቀቀው ሰርግ የሁለት የናጠጡ ቤተሰቦች ልጆች ነው። የቢሊየነሩ የሪሊያንስ ኢንዱስትሪዎች ሊቀ መንበር ሙኬሽ አምባኒ የመጨረሻ ልጅ አናንት አምባኒ ቢጤውን መርጦ በህክምና ዘርፍ የናጠጡ ሃብታም ለመሆን የበቁትን የቪረን እና ሻይላ […]