የጸጥታ አስከባሪዎች ጨዋነት በተሞላና ክብርን በሚገልጽ አግባብ የፍተሻ ሥርዓቱን እንዲያከናውኑ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አሳሰበች

September 25, 2024 – Konjit Sitotaw  የጸጥታ አስከባሪዎች ጨዋነት በተሞላና ክብርን በሚገልጽ አግባብ የፍተሻ ሥርዓቱን እንዲያከናውኑ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አሳሰበች ብፁዕ አቡነ አብርሃም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የባህር ዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁና የቅድመ ጥንቃቄ መልዕክት አስተላለፉዋል። ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ በመልዕክታቸው በዓሉ በድምቀት፣ባማረና […]

የአገር ህልውና እንዲከበር ውስጣዊ የሰላም ዕጦት ይታሰብበት!

September 25, 2024 – EthiopianReporter.com  ሰሞነኛው የዓለም መገናኛ ብዙኃን ትኩረት በአዲሱ የእስራኤልና የሂዝቦላህ አውዳሚ ጦርነት ላይ ቢሆንም፣ የግብፅ የጦር መርከብ ለሶማሊያ ሁለተኛውን ዙር የጦር መሣሪያ ጭነት ማድረሱ ሰፊ ሽፋን ያገኘ ዜና ነበር፡፡ ግብፅ ከሶማሊያ ጋር ባደረገችው ወታደራዊ ስምምነት መሠረት በይፋ የጦር መሣሪያዎችን ስታጓጉዝ፣ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባዔ ለመታደም የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ታዬ አጽቀ ሥላሴ […]

በሰብዓዊ ዕርዳታ ዘረፋ ምክንያት ድጋፋቸውን ያቆሙ አካላትን እያግባባ መሆኑን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ

የዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ሆነው የተሾሙት ዝላታን ሚሊስክ ማኅበራዊ በሰብዓዊ ዕርዳታ ዘረፋ ምክንያት ድጋፋቸውን ያቆሙ አካላትን እያግባባ መሆኑን የዓለም የምግብ ፕሮግራም… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: September 25, 2024 ከአንድ ዓመት በፊት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) እና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት፣ በኢትዮጵያ ለተቸገሩ ወገኖች የሚያቀርቡት የምግብ ዕርዳታ በመዘረፉ ሳቢያ ድጋፋቸውን ያቋረጡ ለጋስ አካላት፣ ሲያደርጉት […]