Genocide in Tigray: Serious breaches of international law in the Tigray conflict, Ethiopia, and paths to accountability  – Newlines Institute 06:10 

Home / Genocide in Tigray: Serious breaches of international law in the Tigray conflict, Ethiopia, and paths to accountability by Contributors  June 3, 2024  Rules Based International Order⠀/⠀Genocide  Download the Summary Here Download the Full Report Here Executive Summary  11.1. Recognize that there is at least a reasonable basis to believe that genocide and other related acts were […]

የፖለቲካ መወዛገቢያ የሆኑ በዓላት

ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም. ሕወሓት መራሹ ኢሕአዴግ አዲስ አበባን ሲቆጣጠር ከነበሩ ገጽታዎች በከፊል ፖለቲካ በዮናስ አማረ June 2, 2024 ግንቦት 20 ዘንድሮ የውዝግብ ርዕስ ሆኖ ነው ያለፈው፡፡ በኢሕአዴግ ዘመን በአዋጅ በተደነገገ ሁኔታ ሕግና ሥርዓት ተበጅቶለት የሚከበር ባይሆንም፣ ግንቦት 20 ድምቀት አጥቶ የማያውቅ በዓል ነበር፡፡ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሥርዓት ለውጥ ያመጣ ቀን ተብሎ በኢሕአዴግ ዘመን እንደ […]

የኦሮሞ ህዝብን በቋንቋው ያገልግሉ ተብለው የተሾሙ ጳጳሳት ለምን ከኦሮሚያ መውጣትን መረጡ?

June 3, 2024  የኦሮሞ ህዝብን በቋንቋው ያገልግሉ ተብለው የተሾሙ ጳጳሳት ለምን ከኦሮሚያ መውጣትን መረጡ?(ማርያማዊት ሔኖክ ለሜሳ) ቤተክርስቲያንና ምዕመናኖቿ በሀዘን ጥቁር የለበስንበትን ጊዜ መቼም ከሰው ሁሉ ህሊና የማይዘነጋ ነው። ከሳሾች ቤተክርስቲያንን ለመክፈል እንደምክንያት የተጠቀሙበት ”በቂ የኦሮሞ ጳጳሳት የሉም” የሚል አንዱ ነበር። ቤተክርስቲያን ምንም እንኳን ዘርና ነገድን መሰረት አድርጋ ባትሾምም ፤ ብትሾም እንኳን ፈቃደ እግዚአብሔር እንደማይኖርበትና ስራቸው […]

የመንግሥት 47 ዩኒቨርሲቲዎች ሚና ከኢትዮጵያ ፍላጎት ምን ያህል የተጣጣመ ነው?

June 3, 2024 – DW Amharic  አየር መንገድ፣ መከላከያ ሠራዊት እና ፌድራል ፖሊስ ያቋቋሟቸውን ሳይጨምር ኢትዮጵያ 47 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች አሏት። የዩኒቨርሲቲዎች ቁጥር ሲጨምር ሀገሪቱ ምን አተረፈች? የትምህርት ተቋማቱ ከገዢው ፓርቲ ምን ያክል ነጻ ናቸው? በዚህ ውይይት አቶ ኮራ ጡሹኔ፣ ዶክተር ኤፍሬም ተክሌ እና ዶክተር ሰይፈ ታደለ ተሳትፈዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ በአንድ ቴሌቪዥን ጣቢያ የተሠራውን ጥናት ‘ዘረኛ ነው’ ሲሉ አወገዙ

ከ 2 ሰአት በፊት በጀርመን አንድ የቴሌቪዥን ጣቢያ የብሔራዊ ቡድኑን ተጫዎች ዘር በተመለከተ የሠራውን ጥናት የቡድኑ ዋና አሠልጣኝ ጁልያን ናገልስማን “ዘረኛ” ነው ሲሉ አውግዘውታል። ኤአርዲ በተባላ የቴሌቪዥን ጣቢያ የተጀራው የዳሰሳ ጥናት ተሳታፊዎቹን በአገሪቱ ብሔራዊ ቡድኑ ውስጥ ነጭ ተጫዋቾች በርከት ብለው እንዲታዩ ይፈልጉ እንደሆነ የሚጠይቅ ነው። በዚህ ጥናት ከተሳታፉት 21 በመቶ የሚሆኑት “ተጨማሪ ነጭ ተጫዋቾችን ማየት […]

‘ጎልደን ቪዛ’ ምንድነው? የትኞቹ አገራትስ ይሰጣሉ? ለምንስ በጣም አነጋጋሪ ሆነ?

ከ 5 ሰአት በፊት ስፔን “ጎልደን ቪዛ” የተባለውን ፕሮግራሟን ልታቋርጥ እያቀደች ነው። ይህ ቪዛ ጠብሰቅ ያለ ገንዘብ ይዘው መጥተው መዋዕለ ንዋያቸውን ለሚያፈሱ አውሮፓውያን ላልሆኑ ሰዎች የሚሰጥ ነው። ስፔን ብቻ ሳትሆን ሌሎችም አገራት ይህን ፕሮግራም እያቋረጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ ይህን ፕሮግራም ለምን ማቋረጥ እንደፈለጉ ሲናገሩ “ቤት ማግኘት መብት ሊሆን ይገባል እንጂ ቢዝነስ አይደለም” ይላሉ። […]