ሶማሊያ የኢትዮጵያ ወታደሮችን ከግዛቷ እንደምታስወጣ ካሳወቀች በኋላ አሜሪካ ውጥረት እንዲረግብ ጠየቀች
ከ 1 ሰአት በፊት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ጋር በነበራቸው የስልክ ንግግር በቀጠናው ያለው ውጥረት መርገብ እንዳለበት አሳስበዋል። ብሊንክ ቅዳሜ ግንቦት 24/2016 ዓ.ም. ከሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ጋር በነበራቸው ውይይት ቀጠናዊ ውጥረትን መቀነስ አስፈላጊነት ለፕሬዝዳንቱ መናገራቸው የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ አስታውቋል። የብሊንከን እና የፕሬዝዳንት ሐሰን የስልክ ውይይት የተደረገው፤ የሶማሊያ መንግሥት በአፍሪካ […]
አሜሪካ የተኩስ አቁም ስምምነቱን እስራኤል እንደምትቀበል እጠብቃለሁ አለች
ከ 4 ሰአት በፊት አሜሪካ የጋዛውን ጦርነት ለማስቆም ያቀረበችውን የተኩስ አቁም ስምምነት ሐማስ የሚቀበል ከሆነ እስራኤልም በተመሳሳይ እቅዱን ተግባራዊ እንደምታደርግ እጠብቃለሁ አለች። ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ባለፈው ሳምንት ባቀረቡት ጦርነት የማስቆም አማራጭ መሠረት የተኩስ አቁም ስምምነቱ በሦስት ደረጃዎች ተፈጻሚ ይሆናል። በእቅዱ መሠረት በስድስት ሳምንታት ውስጥ የእስራኤል ጦር በርካታ ፍልስጤማውያን ከሚኖሩባቸው አካባቢዎች ይወጣል። ስምምነቱ በሐማስ እገታ ስር […]
በሜክሲኮ ምርጫ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት አሸናፊ መሆናቸው ይፋ ሆነ
3 ሰኔ 2024, 08:29 EAT ተሻሽሏል ከ 30 ደቂቃዎች በፊት በሜክሲኮ ምርጫ ክላውዲያ ሼንባም የሜክሲኮ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት በመሆን በከፍተኛ ድምጽ ተመርጠው ታሪክ ሠሩ። እሑድ በተካሄደው ምርጫ ድምጽ ሰጪዎች የ61 ዓመቷ የቀድሞዋ የአገሪቱ መዲና የሜክሲኮ ሲቲ ከንቲባ አስከ 60 በመቶ የሚደርስ ድምጽ በማግኘት ዋና ተቀናቃኛቸው ሶቺል ጋልቬዝን አሳማኝ በሆነ መልኩ አሸንፈዋል ተብሏል። የሼንባም ሞሬና ፓርቲ […]
በዓለም አቀፍ ደረጃ እየጨመረ የመጣው የሞት ቅጣት፣ ወንጀልን ለመግታት አስተዋጽኦ አለው?
ከ 5 ሰአት በፊት በአምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው የቅርብ ጊዜ መረጃ መሠረት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሞት ቅጣት እየጨመረ ነው። የሰብአዊ መብት ቡድኑ እአአ በ2023 ብቻ 1153 የሞት ቅጣት መዝግቧል። በ2022 ከነበረው 883 አንጻር የ31 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። ከስምንት ዓመታት ወዲህ በአምነስቲ ኢንተርናሽናል የተመዘገበው ከፍተኛው አሃዝ ነው። በ2015 ብቻ 1634 የሞት ቅጣት መዝግቦ ነበር። የመብት ተሟጋቹ ተቋም […]
Ghion TV / Amhara News – Ethiopia-” አቸፈሬ ሞት አፈሬ”ፋኖ በአራት አቅጣጫ ድልን ተቀዳጀ።
Ghion TV Multimedia
Ghion TV / Amhara News – Ethiopia- በደቡብ ጎንደር ብቻ 250 ሕጻናት በዐብይ አህመድ ጦር ተገድለዋል።
Ghion TV Multimedia
Ghion TV / Amhara News – Ethiopia- ”የፋኖ ጫካው ሕዝብ ነው”
Ghion TV Multimedia
ኢትዮጵያ በከባድ አደጋ ላይ ነች። ጠ/ሚ አብይ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ነው
ethioteyaki
“ብልጽግና ውስጥ ያሉት የደም ነጋዴዎች!” | መለስ እና ህወሃቶች ትክክል ነበሩ | ስለ አኖሌ ሃውልት አስደንጋጭ እውነታ | ወንድሙ ኢብሳ | Ethiopia
Andafta
“ራያ አማራም ትግራይም አይወስንለትም” | “ራያ ሕዝብ ውሳኔ ተቀብሎ ነው የተወረረ” | “ጌታቸው ረዳ በራያ ፖለቲካ እየቆመሩ ነው” | Ethiopia
Andafta