አገር በቀል ዕውቀት ለማኅበራዊ ተግዳሮቶች መፍቻ

እኔ የምለዉ አገር በቀል ዕውቀት ለማኅበራዊ ተግዳሮቶች መፍቻ ቀን: June 2, 2024 በሁሴን አዳል መሐመድ (ዶ/ር) ግንቦት 15 ቀን 2016 ዓ.ም. ወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰባተኛውን ዓመታዊ አገር አቀፍ የቋንቋና ባህል ዓውደ ጥናት፣ ‹‹አገር በቀል ዕውቀት ለማኅበራዊ ተግዳሮቶች መፍቻ›› በሚል የኮንፈረንስ ጭብጥ አካሂዷል፡፡ በዓውደ ጥናቱ መክፈቻ ላይ የቀረበው ቁልፍ ንግግር ለጋዜጣው እንዲመጥን ሆኖ አንደሚከተለው ቀርቧል::  ቋንቋ፣ ባህልና […]

የፓርላማ አባላት ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዜጎችን የሚያስለቅስ ተቋም ሆኗል አሉ

ዜና የፓርላማ አባላት ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዜጎችን የሚያስለቅስ ተቋም ሆኗል አሉ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: June 2, 2024 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት፣ ዜጎች የሚያለቅሱበትና በደላላ ምክንያት የሚጉላሉበት ተቋም ሆኗል ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ፡፡ ምክር ቤቱ ሐሙስ ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም. ባደረገው 29ኛ መደበኛ ስብሰባ፣ የኤምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅና የኢሚግሬሽንና ዜግነት […]

ኢኮኖሚው ከሰሜኑ ጦርነት በፊት የነበረውን ቁመና እንዲያገኝ አራት ዓመታት እንደሚያስፈልጉ በጥናት ተመላከተ

ዜና ኢኮኖሚው ከሰሜኑ ጦርነት በፊት የነበረውን ቁመና እንዲያገኝ አራት ዓመታት እንደሚያስፈልጉ በጥናት ተመላከተ ፅዮን ታደሰ ቀን: June 2, 2024 እ.ኤ.አ. በ2020 በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል ከተከሰተው ጦርነት በፊት ወደ ነበረው የኢኮኖሚ ቁመና ለመመለስ መጠነኛ ጥረቶች ከተደረጉ፣ ቢያንስ አራት ዓመታት እንደሚያስፈልጉ በአንድ ጥናት ተመላከተ። ‹‹በግጭት የተጎዱ ማኅበረሰቦችን ኑሮ መልሶ መገንባታ›› በሚል ርዕስ ሐሙስ ግንቦት 22 ቀን 2016 […]

በሃይማኖት ጉዳዮች ረቂቅ አዋጅ የመጨረሻ የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ ላይ የሃይማኖት ተቋማት ቅሬታ አቀረቡ

ዜና በሃይማኖት ጉዳዮች ረቂቅ አዋጅ የመጨረሻ የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ ላይ የሃይማኖት ተቋማት ቅሬታ… ፅዮን ታደሰ ቀን: June 2, 2024 የሃይማኖት ጉዳዮች ረቂቅ አዋጅ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ከመላኩ በፊት በተካሄደ የመጨረሻ የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ ላይ የተገኙ የተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት ቅሬታቸውን አቀረቡ፡፡ ግንቦት 20 ቀን 2016 ዓ.ም. በተካሄደው መድረክ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሃይማኖት መሪዎች፣ ጉዳዩን የሚመለከት […]

ከሥራ የተሰናበቱ ዳኞችን ለሁለት ዓመታት ጥብቅና እንዳይቆሙ የከለከለ የአዋጅ ድንጋጌ እንዲሻር ጥያቄ ቀረበ

ዜና ከሥራ የተሰናበቱ ዳኞችን ለሁለት ዓመታት ጥብቅና እንዳይቆሙ የከለከለ የአዋጅ ድንጋጌ እንዲሻር ጥያቄ… ታምሩ ጽጌ ቀን: June 2, 2024 ከሥራው የተሰናተ ዳኛ ሥራውን ካቆመበት የመጨረሻ ቀን ጀምሮ ለሁለት ዓመታት ይሠራበት በነበረው የፌዴራል ፍርድ ቤት ደረጃ በማናቸውም ችሎት በጥብቅና እንዳይቆም የሚከለክለው የፌዴራል ዳኝነት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1233/2013 አንቀጽ 32(1) ድንጋጌ፣ ሕገ መንግሥቱን የሚቃረን በመሆኑ እንዲሰረዝ ወይም […]

ለህዳሴ ግድቡ ግንባታ ከወጣው 192 ቢሊዮን ብር ውስጥ 95 በመቶው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብድር መሸፈኑ ተገለጸ

በዳዊት ታዬ June 2, 2024 ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እስካሁን ከተደረገው ጠቅላላ ወጪ ውስጥ ከ95 በመቶ በላይ የሚሆነው ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተገኘ ብድርና ድጋፎች የተሸፈነ መሆኑ ተገለጸ። ባንኩ ለግድቡ ግንባታ ከሰጠው ብድር በተጨማሪ በብድሩ ላይ ማስከፈል የነበረበትን የወለድ መጠን በእጅጉ ዝቅ በማድረግ በየዓመቱ ሊያገኝ የሚችለውን ከ15 ቢሊዮን ብር በላይ የወለድ ገቢ ማስቀረቱም ታውቋል።  ለታላቁ […]

የኮንስትራክሽን ጥሬ ዕቃዎችን ከቀረጥ ነፃ ለማስገባት የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ ሊዘጋጅ ነው

በተመስገን ተጋፋው June 2, 2024 መንግሥት የኮንስትራክሽን ዘርፉን ለመደገፍ ከውጭ የሚገቡ ጥሬ ዕቃዎችን ከቀረጥ ነፃ ለማስገባት የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ ሊያዘጋጅ መሆኑን፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት ‹‹ቢግ 5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ›› የተሰኘ ድርጅት፣ ከግንቦት 22 እስከ 24 ቀን 2016 ዓ.ም. የሚቆይ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዓውደ ርዕይና ሲምፖዚየም ላይ ተገኝተው […]

የንግድና መረጃ ማዕከል ለመፍጠር የተጀመረው የኢንዱስትሪዎች ቆጠራ በመስከረም ወር እንደሚጠናቀቅ ተነገረ

በተመስገን ተጋፋው June 2, 2024 በአገር አቀፍ ደረጃ ከአነስተኛ እስከ ከፍተኛ ያሉ የኢንዱስትሪ ተቋማት፣ የራሳቸው የንግድ መረጃ ማዕከል ኖሯቸው በምርትና በግብዓት ትስስር እንዲፈጥሩ ለማድረግ የተጀመረው ቆጠራ፣ በመስከረም ወር 2017 ዓ.ም. እንደሚጠናቀቅ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪዎች ቆጠራ በኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት አማካይነት እየተደረገ መሆኑንና በ2016 ዓ.ም. ሚያዝያ ወር ውስጥ ለሙከራ ያህል በደብረ ብርሃን፣ በወላይታ ሶዶ፣ በአምቦና በአዳማ […]

በግጭት ሳቢያ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ህክምና አያገኙም

Saturday, 01 June 2024 20:44 Written by  Administrator  ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ፣ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ግጭት በማገርሸቱ ሳቢያ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች የሕክምና አገልግሎት እያገኙ አለመሆኑን  አስታውቋል። በኢትዮጵያ የኮሚቴው ቡድን መሪ ኒኮላስ ቮን አርክስ እንደተናገሩት፣ ኮሚቴው በግጭቱ ቀጥተኛ ተሳታፊ ከሆኑ ሃይሎች ጋር በመገናኘት ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ሕጎችን እንዲያከብሩ በተደጋጋሚ እየወተወተ  ይገኛል።ባለፈው ዓመት ነሐሴ ወር ላይ የተቀሰቀሰው […]

በደቡብ ጎንደር የእናት ፓርቲ ሰብሳቢ ታሰሩ

Addis Admas  Saturday, 01 June 2024 20:44 Written by  Administrator የደቡብ ጎንደር ዞን፣ ታች ጋይንት ወረዳ፣ የእናት ፓርቲ ሰብሳቢ አቶ ሰለሞን ዲበኩሉ፣ በጸጥታ ሃይሎች መታሰራቸውን ፓርቲው አስታውቋል።  ”የአባላቱ እስራት የፖለቲካ ስብራታችን አንድ ማሳያ ነው” ብሏል፤ እናት።ፓርቲው ሰሞኑን በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ባሰራጨው መረጃ፤ አቶ ሰለሞን ዲበኩሉ በጸጥታ ሃይሎች ተይዘው የታሰሩት ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም. ነበር። በአሁኑ […]