በታሪካዊው የደቡብ አፍሪካ ምርጫ ኤኤንሲ አብላጫ ድምጽ ለምን አጣ? የትኞቹስ ፓርቲዎች ከፍ አሉ?

ከ 6 ሰአት በፊት ጥቁር ደቡብ አፍሪካውያንን ከሰው በታች ያወረደውን ዘረኛውን የአፓርታይድ ሥርዓት በመገርሰስ በኩል ትግል ያደረገው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኤኤንሲ) አገሪቷን ከሦስት አስርት ዓመታት በበላይነት ሲመራ ቆይቷል። የበርካቶች ሕይወት ተገብሮ በአውሮፓውያኑ 1994 ደቡብ አፍሪካ ነጻነቷን ስትጎናጸፍ የፓርቲው መሪ ኔልሰን ማንዴላ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆኑ። አስካሁን ለሰላሳ ዓመታት ያህል ፓርቲው አገሪቷን ቢመራም የሰሞኑ ምርጫ ያንን የፖለቲካ […]

በአሜሪካ በወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ ለፕሬዝዳንትነት የተወዳደረ አለ? የትራምፕ ዕጣ ፈንታስ ምን ይሆናል?

ከ 6 ሰአት በፊት በአሜሪካ ታሪክ የቀድሞም ይሁን ሥልጣን ያለ የአአገሪቱ ፕሬዝዳንት በወንጀል ተከሶ ጥፋተኛ ሲባል ዶናልድ ትራምፕ የመጀመሪያው ናቸው። በማንሀተን ፍርድ ቤት በ34 ክሶች ጥፋተኛ ቢባሉም ሊታሰሩ እንደማይችሉ እየተነገረ ነው። ትራምፕ ውሳኔውን ይግባኝ ማለታቸው አይቀርም። ይግባኙ የሚታይበት ጊዜም ከመጪው ምርጫ በኋላም ሊሆን ይችላል። ጥፋተኛ በመባላቸው ቅጣት፣ ዕግድ ወይም ክትትትል ሊጠብቃቸው ይችላል። ትራምፕ ቢታሰሩ እንኳን […]

ቻይና መንኮራኩሯን በጨረቃ ሌላኛው ጫፍ ላይ ማሳረፏን ይፋ አደረገች

ከ 4 ሰአት በፊት ቻይና ሰው አልባ መንኮራኩሯ በተሳካ ሁኔታ ማንም ሞክሮ በማያውቀው የጨረቃ ክፍል ማረፍ መቻሉን ገለጸች። ቻንግ 6 የተበለው መንኮራኩር እሑድ ጥዋት በደቡብ ዋልታ-አይትከን ማረፉን የቻይና ብሔራዊ የጠፈር አስተዳደር (ሲኤንኤ) አስታውቋል። የዛሬ ወር ገደማ ጉዞ የጀመረው መንኮራኩር ዓለማው በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ውድ ድንጋይ እና አፈርን ለመሰብሰብ ያለመ ነው ተብሏል። በዚህም በደቡብ ዋልታ ላይ […]

በሕንድ ምርጫ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለሦስተኛ ዙር እንደሚያሸንፉ ግምት ተሰጣቸው

ከ 4 ሰአት በፊት የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ድምጽ የመስጠት ሂደቱ በተጠናቀቀው ምርጫ ለሦስተኛ ዙር አሸናፊ እንደሚሆኑ ተመለከተ። ከሕዝብ የተሰበሰበ አስተያየት የሞዲ ባጋራቲያ ጃናታ ፓርቲ (ቢጄፒ) በአጠቃላይ ምርጫው ቀዳሚው እንደሚሆን አሳይቷል። ይሁን እንጂ ተንታኞች ከዚህ ቀደም በሕንድ የዜና ወኪሎች የተሰሩ የሕዝብ አስተያየቶች ትክክለኛ እና ገለልተኛ አልነበሩም ይላሉ። ባለፉት ሰባት ምርጫዎች ቢጄፒ፤ ከተቃዋሚው ኮንግረስ ፓርቲ […]