የሕወሓትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች በፕሪቶሪያ ስምምነት ላይ እየተወዛገቡ ነው

ዜና የሕወሓትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች በፕሪቶሪያ ስምምነት ላይ እየተወዛገቡ ነው በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: September 11, 2024 ‹‹የፕሪቶሪያውን ስምምነት እንዲፈርም የተላከው ልዑክ ያልተወያየንበትን ስምምነት ፈጽሟል›› ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) ‹‹ተኩስ የማስቆም ኃላፊነታችንን ብቻ ነው የተወጣነው›› አቶ ጌታቸው ረዳ ‹‹ጊዜያዊ አስተዳደሩ በተለያዩ መዋቅሮች ላይ የሚያደርገውን ምደባ ማቋም አለበት›› ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ ‹‹የሚደረጉ የመንግሥት […]

እነ ዶ/ር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ ክስ ተመሠረተባቸው

ዜና እነ ዶ/ር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ ክስ ተመሠረተባቸው ታምሩ ጽጌ ቀን: September 11, 2024 የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ግንቦት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. ባደረገው አስቸኳይ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ የተላለፉ ውሳኔዎችና ሰኔ 4 ቀን 2016 ዓ.ም. ያካሄደው የኦሊምፒክ ኮሚቴ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ምርጫ እንዲታገድ በቀረበው የፍትሐብሔር ክስ መሠረት በፍርድ ቤት ዕግድ ተሰጠ፡፡ በከሳሾች አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ […]

በግብፅ የሚሰነዘርባትን ተደጋጋሚ ዛቻ የፀጥታው ምክርቤት ሊመለከት ይገባል ስትል ኢትዮጵያ አሳሰበች

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዩ አጽቀ ሥላሴ (አምባሳደር) ዜና በግብፅ የሚሰነዘርባትን ተደጋጋሚ ዛቻ የፀጥታው ምክርቤት ሊመለከት ይገባል ስትል ኢትዮጵያ አሳሰበች ዮሐንስ አንበርብር ቀን: September 11, 2024 የግብፅ መንግሥት በኢትዮጵያ ላይ የኃይል ዕርምጃ ለመውሰድ በተደጋጋሚ የሚሰነዝረውን ዛቻ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ሊመለከተው ይገባል ስትል ኢትዮጵያ አሳሰበች።  የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዩ አጽቀ ሥላሴ (አምባሳደር) […]