Sudanese diaspora send monetary aid to Sudanese refugees stranded in Ethiopia – Radio Tamazuj 05:54
ETHIOPIA – 9 JUN 2024 People sit by makeshift shelters near Awlala Camp, Amhara region, Ethiopia | ALFATIH ALSEMARI / VIA REUTERS Sudanese refugees stranded in a forest in the Amhara region of Ethiopia on Friday received financial support from Sudanese benefactors around the world to address their dire humanitarian situation. Sarah Jaafar, a volunteer and […]
ግጭት ጦርነት ያጠላበት ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ
June 10, 2024 – DW Amharic ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች፣ የሃይማኖት ሰዎችና ዜጎች ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ በሚታሰሩበት፤ በኦሮሚያ እና አማራ ክልል ከመንግሥት ኃይሎች የታጠቁ ኃይሎች በይፋ በሚዋጉበት በዚህ ወቅት እንዴት ያለ ሀገራዊ ምክክር ነው የሚካሄደው በማለትም ይሞግታሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢራን 6 እጩዎች ለፕሬዝዳንትነት እንዲወዳደሩ ፈቀደች
June 10, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ፍሎሪዳ ውስጥ ሶስት ሴቶች በሻርክ ተነከሱ
June 10, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
እስራኤል 4 ታጋቾችን አስለቀቀች 274 ፍልስጤማውያን ተገደሉ
June 10, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በ20 ሀገራት የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት አባላት ምርጫ እየተካሄደ ነው
June 10, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአውሮፓ ፓርላማ ምርጫን ተከትሎ ፕሬዝዳንት ማክሮን የፈረንሳይ ፓርላማን በተኑ
ከ 4 ሰአት በፊት የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኤማኑኤል ማክሮን ተቀናቃኛቸው በአውሮፓ ኅብረት አገራት የፓርላማ ምርጫ ላይ ስኬት ማግኘታቸውን ተከትሎ የፈረንሳይ ፓርላማን በትነው በቅርቡ አስቸኳይ ምርጫ እንደሚደረግ ገለጹ። ማክሮን ባልተጠበቀ ውሳኔያቸው የአገሪቱ ፓርላማ ተበትኖ ሰኔ 23 እና 30/2016 ዓ.ም. አስቸኳይ ምርጫ እንደሚደረግ ከቤተ-መንግሥታቸው በቀጥታ በተላለፈ የቴሌቪዥን ስርጭት ተናግረዋል። በፈረንሳይ ፖለቲካ ውስጥ የማክሮን ተቀናቃኝ የሆኑት የማሪን ለ ፔን […]
በሶማሊያ በጎሳ ግጭት ከ40 በላይ ሰዎች ሲገደሉ፣ አልሻባብ በመንግሥት ኃይሎች ላይ ጥቃት ፈጸመ
ከ 15 ደቂቃዎች በፊት ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ በማዕከላዊ ሶማሊያ ማሬሃን እና ዲር በተባሉ ጎሳዎች መካከል በተከሰተ ግጭት ቢያንስ 40 ሰዎች መገደላቸው ሲገለጽ፣ የአልሻባብ ኃይሎች ጥቃት ሰንዝረው በርካቶች መሞታቸው ተገለጸ። ቅዳሜ ሰኔ 1/2016 ዓ.ም. በጋልሙዱግ ግዛት በጎሳ አባላቱ መካከል የተከሰተው ግጭት እንዲረግብ የፌደራል መንግሥቱ እና የግዛቲቱ አስተዳደር ጠይቀዋል። የአገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ የጋልሙዱግ ግዛት ፕሬዝዳንት […]
ሩሲያ ታላላቅ ሳይንቲስቶቿን እያሰረች በአገር ክህደት የምትከሰው ለምንድን ነው?
ከ 5 ሰአት በፊት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አንድ በኩራት የሚናገሩለት ጉዳይ አያላቸው – ይህም የአገራቸውን ሃይፐርሶኒክ የተባለውን ሚሳኤል ከሌሎች ቀድማ መገንባቷ ነው። ይህ ሚሳኤል ከድምጽ ከአምስት እጥፍ በላይ በመጓዝ ቀዳሚ እንደሆነ ይነገርለታል። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ግን ከዚህ ጀርባ ያሉ በርካታ የሩሲያ የፊዚክስ ሊቃውንት በአገር ክህደት ተከሰው እስር ቤት ታጉረዋል። የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ግን ይህንን […]
በእስራኤል ያለውን ክፍፍል በሚያሳይ ውሳኔ የጦር ካቢኔ ሚኒስትር ቤኒ ጋንትዝ ስልጣን ለቀቁ
ከ 4 ሰአት በፊት በእስራኤል መንግሥት ውስጥ ያለውን ጥልቅ ክፍፍል በግልጽ ያሳያል በተባለ ውሳኔ የአገሪቱ የጦር ካቢኔ ሚኒስትር ቤኒ ጋንትዝ የአስቸኳይ ጊዜ መንግስቱን ለቀቁ። የሚንስትሩ ውሳኔ ከጋዛ ጦርንት በኋላ ባለው ዕቅድ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር የተፈጠረው ልዩነት ማሳያ ተደርጓል። ጋንትዝ እሑድ ዕለት በቴል አቪቭ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ሲያሳውቁ ውሳኔውን “ቀልል […]