EPRP says National Dialogue “effective only when there are enabling situations”  – Borkena 10:47 

EPRP says National Dialogue “effective only when there are enabling situations” June 10, 2024 borkena Toronto – The Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) last week released a statement in connection with the National Dialogue. The party assessed that there is no enabling environment for national dialogue and called on the ruling party to make “itself […]

በሰሜን ወሎ እና በደቡብ ወሎ ዞን አዋሳኝ አከባቢዎች ላይ ከንጋት ጀምሮ ከባድ ትንቅንቅ እየተካሄደ ነው!

June 10, 2024 – Konjit Sitotaw  በሰሜን ወሎ እና በደቡብ ወሎ ዞን አዋሳኝ አከባቢዎች ላይ ከንጋት ጀምሮ ከባድ ትንቅንቅ እየተካሄደ ነው! በሰሜን ወሎ ዞን ውርጌሳና ሊብሶ የተባሉ አከባቢዎችን ጨምሮ በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ በታዳጊዋ ሮቢት ከተማ እና ውጫሌ ከተማ ዙሪያ ከንጋቱ 11 ሰዓት ገደማ ጀምሮ በፋኖ ኃሎች እና በገዢው ብልፅግና ፓርቲ ወታደሮች መካከል ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን […]

መልካም ጉርብትና ወይስ “ወደብ ወይ ሞት?”

እኔ የምለዉ መልካም ጉርብትና ወይስ “ወደብ ወይ ሞት?” ቀን: June 9, 2024 በአየለች ሀብቱ እ.ኤ.አ. በ1648 ከተፈረመው የዌስትፋሊያ ስምምነት ወዲህ አገሮችም ሉዓላዊ መሆናቸውን ስምምነቱ ካበሰረ ወዲህ፣ ሉዓላዊነት የዓለም አቀፍ ግንኙነት ያረፈበት መሠረታዊ መርህ ሆኖ ሲያገለግል እነሆ ወደ አራት መቶ ዓመት ገደማ ሊሆነው ነው። የኢምፔሪያሊዝም መምጣት በአንድ በኩል የቅኝ ግዛትን በማስፋፋት፣ በሌላ በኩልም እዚያው አውሮፓ ውስጥ […]

የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 129.7 ሚሊዮን መድረሱን ተመድ አስታወቀ

ዜና የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 129.7 ሚሊዮን መድረሱን ተመድ አስታወቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: June 9, 2024 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 129.7 ሚሊዮን ደርሷል አለ፡፡ ኢትዮጵያ የሚገኘው የተመድ የሥነ ሕዝብ ፈንድ ድርጅት እ.ኤ.አ. የ2024 የኢትዮጵያን የሥነ ሕዝብ ሪፖርት የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የተመድና የተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በተገኙበት ይፋ አድርጓል፡፡ በሪፖርቱ እንደተመላከተው የኢትዮጵያ ሕዝብ ቋጥር […]

የማላዊውን ምክትል ፕሬዝዳንት አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን መሰወሩ ተገለጸ

ከ 7 ሰአት በፊት የማላዊውን ምክትል ፕሬዝዳንት ሳውለስ ቺሊማን እና ሌሎች ዘጠኝ ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውሮፕላን መሰወሩን የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የማላዊ መከላከያ ኃይል ንብረት የሆነው አውሮፕላን ከዋና ከተማዋ ሊሎንዌ ዛሬ ሰኞ ጠዋት ከተነሳ በኋላ “ከራዳር ዕይታ ውጪ” በመሆን መሰወሩን ጽህፈት ቤቱ ባወጣው መግለጫ ላይ አመልክቷል። የአገሪቱ የአቪዬሽን ባለሥልጣናት ከአውሮፕላኑ ጋር ግንኙነት ለማድረግ […]

በ2017 የፌደራል መንግሥት በጀት ላይ የ358.5 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ጉድለት መታየቱ ተገለጸ

10 ሰኔ 2024, 16:25 EAT ከአንድ ወር በኋላ በሚጀምረው የ2017 በጀት ዓመት መንግሥት ለመሰብሰብ ባቀደው እና በወጪው መካከል የ358.5 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ የበጀት ጉድለት መታየቱን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ይህ የበጀት ጉድሉት ቢታይም የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በመጪው 2017 በጀት ዓመት የ8.4 በመቶ ዕድገት ያስመዘግባል የሚል ትንበያ መኖሩን ገልጿል። ይህ የተገለጸው የገንዘብ ሚኒስቴር ለሕዝብ ተወካዮች […]