የዴንማርኳ ጠቅላይ ሚኒስትር በኮፐንሃገን ጎዳና ጥቃት ደረሰባቸው

ከ 5 ሰአት በፊት የዴንማርኳ ጠቅላይ ሚኒስትር ሜቴ ፍሬድሪክሰን በመዲናዋ ኮፐንሃገን ጎዳና ላይ በአንድ ግለሰብ ጥቃት እንደተፈጸመባቸው ቢሯቸው አስታወቀ። ከጥቃቱ በኋላም ጠቅላይ ሚኒስትሯ “በከፍተኛ ሁኔታ መደናገጣቸውን”ም እንዲሁ ቢሯቸው አክሏል። ጥቃቱ የተፈጸመው በከተማዋ ማዕከል በሚገኝ አደባባይ ላይ ሲሆን አንድ ግለሰብ ወደ እሳቸው በማምራት መትቷቸዋል። የመታቸው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሏል። የአውሮፓ ኮሚሽን ኃላፊ ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን […]

በአከርካሪ ስብራት የሚከሰት ሽባነትን ለማከም የኤሌክትሪክ ንዝረት መፍትሔ ሊሆን ይችላል?

ከ 7 ሰአት በፊት 14 ዓመታት ወደ ኋላ እንመለስ። ሜላኒ ሬይድ ፈረስ ስትጋልብ በደረሰባት አደጋ አንገቷ ይሰበራል። ግራ እጇም “እንደ ሙዝ ተቆልምሞ” አልታዘዝ ይላታል። ዕድሜ ለኤሌክትሪክ ንዝረት ይሁንና ግራ እጇን ተጠቅማ ስልክ መደወል እንዲሁም ቀበቶዋን ማሰር እና መፍታትም ተችሏታል። ይህ ዘዴ ከፊዚዮቴራፒ ጋር ተዳምሮ ከአንገት በታች ሽባ ለሆኑ ሰዎች በተወሰነ ደረጃ መፍትሔ የሆነ ይመስላል። በ60 […]

የተባበሩት መንግሥታት 11 ሠራተኞቹ የመን ውስጥ በሁቲ አማጺያን መያዛቸውን አረጋገጠ

ከ 6 ሰአት በፊት የተባበሩት መንግሥታት በየመን በሁቲ አማጺያን የተያዙ 11 ሠራተኞቹ በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ጠየቀ። ሠራተኞቹ የጦርነት ቀጠና ከሆነችው የመን የተቀናጀ በሚመስል ሁኔታ ከተለያዩ አካባቢዎች መወሰዳቸውንም ድርጅቱ ገልጿል። የተባበሩት መንግሥታት ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱጃሪች እንዳሉት ድርጅቱ የሠራተኞቹን ደኅንነት ለማረጋገጥ እና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ለማድረግ የሚቻለውን ሁሉ እያደረገ ነው። ታጣቂው ቡድን ራሱን በኢራን የሚመራው […]

Sodomy, Same Sex marriage rejected in natural law and Holy Books : Ethiopian Patriarch  – Borkena 22:44

June 7, 2024 borkena  Toronto – Ethiopian Patriarch His Holiness Abune Mathias on Thursday said that sodomy and same sex marriage is rejected in natural law and in the Holy books.  He was reading out a statement issued by the Holy Synod of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church which has been conducting its annual meeting for […]

Urgent Call for Justice: Protecting Women’s Rights in Tigray  – Modern Diplomacy 23:44 

AFRICA The need for a thorough investigation into the brutal killing of Zewdu Haftu, a 32-year-old woman in Mekelle, the capital city of the Tigray region, cannot be overstated. BY BATSEBA SEIFU JUNE 8, 2024 The need for a thorough investigation into the brutal killing of Zewdu Haftu, a 32-year-old woman in Mekelle, the capital […]

Ethiopia’s state of emergency ends, Abiy Ahmed’s gov’t declines to declared it  – Borkena 

June 6, 2024 borkena Toronto – Ethiopia’s extended state of emergency imposed on the Amhara region came to an end on Wednesday this week. It was first declared in August 2023 for six months with a stated objective to “disarm fano forces” in the Amhara region of Ethiopia. Upon failure to achieve them, the Federal government […]

Ethiopia’s mega dam generates more-than-expected electricity  – The East African

FRIDAY JUNE 07 2024 The Grand Renaissance Dam is seen as it undergoes construction work on the river Nile in Guba Woreda, Benishangul Gumuz Region, Ethiopia on September 26, 2019. PHOTO | REUTERSADVERTISEMENT By XINHUA The Ethiopian government disclosed that the Grand Ethiopian Renaissance Dam (Gerd) has generated more than 2,700 gigawatt hours (GWh) of […]

ለብዙዎች የዓይን ብርሃን መመለስ ምክንያት የሆኑት ሐኪም፤

Mesfin Mamo Tessema   ·  * ለብዙዎች የዓይን ብርሃን መመለስ ምክንያት የሆኑት ሐኪም፤ የምሁር ዕውቀት የሰዎችን ኑሮና አኗኗር ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሻሻል የራሱን አስተዋፅኦ ማበርከት እንዳለበት ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ በእያንዳንዱ የዕውቀት ዘርፍ የሚደረግ ጥናትና ምርምር የሰዎችን ሕይወት በማሻሻል ላይ ማዕከል ያደረገ መሆን እንዳለበትም እንዲሁ፤ ስለዚህ አንድ ሰው በትክክል “ምሁር” ለመባል ብቁ የሚሆነው ዕውቀቱን ከራሱ አልፎ በሌሎች ሕይወት […]