መንግሥት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ስለ ሀገራዊ ምክክር

June 4, 2024 – DW Amharic የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) እና እናት ፓርቲዎች ኢትዮጵያ ጦርነት ውስጥ በሆነችበት፣ የታሰሩ ንቁ ሰዎች ባልተፈቱበትና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ባልተነሳበት ሁኔታ በምክክር መሳተፉ ትርጉም የለውም በሚል ራሳቸውን ከምክክሩ እንደሚያገሉ አስታወቁ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ትራምፕ ጥፋተኛ መባላቸውን ተከትሎ ለምርጫ ዘመቻቸው ከቢሊየነሮች የገንዘብ ድጋፍ እያገኙ ነው

ከ 5 ሰአት በፊት የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ታሪካዊ ነው በተባለለት የፍርድ ሂደት በቀረቡባቸው ክሶች ጥፋተኛ መባላቸውን ተከትሎ እጅግ የናጠጡ የሪፐብሊካን ፓርቲ ለጋሾች ከኋላቸው መሰለፋቸው እየተነገረ ነው። በመጪው ዓመት ኅዳር በሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩ ይሆናሉ የሚባሉት ትራምፕ፤ ለቀድሞ የወሲብ ፊልም ተዋናይት ስቶርሚ ዳንኤልስ አፍ ማዘጊያ የተከፈለውን ገንዘብ ለመደበቅ መዝገቦችን በማጭበርበር ጥፋተኛ ሆነው […]

‘በአመጽ ተግባር የተሳተፈ ቡድንን’ የፓርቲነት ጥያቄን ውድቅ የማድረግ ሥልጣን ለምርጫ ቦርድ ያልሰጠው አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

ከ 8 ሰአት በፊት “ኃይልን መሠረት ያደረገ የአመጽ ተግባር ውስጥ የተሳተፈ የፖለቲካ ቡድን” በፓርቲነት ለመመዝገብ የሚያቀርበውን ማመለከቻ ውድቅ የማድረግ ሥልጣንን ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የማይሰጥ የአዋጅ ማሻሻያ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 27/2016 ዓ.ም. ለተወካዮች ምክር ቤት የሚቀርበው እና በሥራ ላይ ያለውን “የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ” የሚያሻሽለው […]

እስራኤል በሐማስ ከታገቱ ዜጎቿ መካከል ተጨማሪ አራት መሞታቸውን አረጋገጠች

ከ 7 ሰአት በፊት ሐማስ መስከረም 26/2016 ዓ.ም. በእስራኤል ላይ ከፈጸመው ጥቃት ጋር ቴኣይዞ ከታገቱ እስራኤላውን መካከል ተጨማሪ አራት ሰዎች መሞታቸውን የአገሪቱ ሠራዊት አረጋገጠ። እስራኤል በደቡባዊ ጋዛ ኻን ዩኒስ በተባለ ስፍራ ላይ ወታደራዊ ዘመቻ እያከነወነች በነበረበት ጊዜ አራቱ ታጋቾች በጋራ መገደላቸውን የገለጸው ጦሩ አስክሬናቸው እስካሁን በታጣቂዎቹ እጅ እንደሚገኝ ጠቅሷል። የእስራኤል እና የብሪታንያ ጥምር ዜግነት ያላቸው […]

ፕሬዝዳንት ባይደን ወደ አሜሪካ የሚገቡ ስደተኞችን ለመግታት ጠንካራ ውሳኔ ይፋ ሊያደርጉ ነው

ከ 7 ሰአት በፊት ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በሜክሲኮ በኩል ወደ አሜሪካ የሚገቡ ስደተኞችን ለመቆጣጠር ያለመ አዲስ እና መጠነ ሰፊ ፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዝ ዛሬ ማክሰኞ ይፋ ያደርጋሉ ተብሎ እየተጠበቀ ነው። አዲሱ የፕሬዝዳንቱ ውሳኔ የአሜሪካ ኢሚግሬሽን ባለሥልጣናት በየዕለቱ ከሚመለከቱት በሕገ ወጥ መንገድ የገቡ የጥገኝነት ጠያቂዎች ቁጥር በላይ አመልካቾች ከቀረቡ ጥያቄያቸውን ሳይመለከቱ በቀጥታ ከአገር እንዲባረሩ ማድረግ የሚያስችል ሥልጣን ይሰጣል […]

ደብዛዋ የጠፋው የክሪፕቶ ንግሥት እና የቡልጋሪያ ማፍያዎች ምን አገናኛቸው? እሷስ የት ገባች?

ከ 8 ሰአት በፊት በአውሮፓውያን መስከረም 2019 የቢቢሲ ፖድካስት ስለቡልጋሪያዊቷ ሩጃ ኢግናቶቫ አንድ አስገራሚ ታሪክ ይፋ አድርጓል። ይህ የሆነው ሐሰተኛ ክሪፕቶከረንሲ በመጀመር 4.5 ቢሊዮን ዶላር ባለሀብቶችን በማጭበርበሯ በኤፍቢአይ ተፈላጊዎች ዝርዝር ውስጥ ገብታ ደብዛዋ ከመጥፋቱ በፊት ነው። አሁን ዕጣ ፈንታዋን ለማወቅ ቢቢሲ ዱካዋን ተከትሏል። የቢቢሲ አይ ኢንቨስቲጌሽን እና ፓኖራማ ከቡልጋሪያዊ የማፈያ አለቃ ጋር ያላትን የቅርብ ግንኙነት […]

Conference Highlights U.S. Support for Ethiopian Public Universities’ Transition to Autonomous Governance  – Borkena 12:16 

June 3, 2024 Editor’s note : Content is provided by the U.S. Embassy in Addis Ababa U.S. Embassy in Addis Ababa Addis Ababa, June 3, 2024 – The transition of Ethiopia public universities to autonomous governance constitutes a generational change in the nations’ higher education system, allowing public universities to chart their own paths towards greater academic […]

EU visa restrictions on Ethiopians highlight further strains in migration relations  – Daily Maverick 

DEFEND TRUTH ISS TODAY OP-ED EU visa restrictions on Ethiopians highlight further strains in migration relations  A passenger displays an Ethiopian passport and an Ethiopian Airlines boarding pass as he sits inside ET314 flight to Eritrea’s capital Asmara at the Bole International Airport in Addis Ababa, Ethiopia. 18 July 2018. (Photo: Reuters/Tiksa Negeri) By Margaret Monyani 03 […]

Somalia to expel Ethiopian troops unless Somaliland port deal scrapped, official says  – Times LIVE 

AFRICA 03 June 2024 – 13:54 BY GIULIA PARAVICINI Relations between Mogadishu and Addis Ababa nosedived earlier this year after landlocked Ethiopia agreed to lease 20km (12 miles) of coastline from Somaliland — a part of Somalia which claims independence and has had effective autonomy since 1991, but has failed to win international recognition.Image: 123RF/ 123branex/ File […]