Ethiopia: France’s Foreign Ministry Warns Tourists to Steer Clear of Tigray in Ethiopia

DW Ethiopia map. 13 March 2025 Radio France Internationale France’s foreign ministry on Thursday warned its citizens to avoid travelling to Tigray in northern Ethiopia following clashes between factions of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) in the capital Mekele and the second city Adigrat. “In view of the ongoing internal clashes in Tigray, particularly in Adigrat […]

Rival forces seize mayor’s office in key Ethiopian town amid fears of new conflict  – BBC 

Kalkidan Yibeltal BBC News, Mekelle A dissident faction of the main political party in Ethiopia’s northern region of Tigray has seized control of key offices and a radio station in the regional capital, Mekelle, amid growing fears of a fresh conflict. It follows a deepening power struggle within the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), which […]

ፑቲን ከዩክሬን ጋር ለሚደረግ የተኩስ አቁም ከበድ ያሉ ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጡ

ከ 4 ሰአት በፊት የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከዩክሬን ጋር እንዲደረስ የታቀደውን የተኩስ አቁም ሃሳብ እንደሚስማሙበት ቢገልጹም፤ በርካታ “ጥያቄዎች” የጫሩ ከባድ ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀምጠዋል። የሩሲያው ፕሬዝዳንት በጉዳዩ ዙሪያ ምላሽ የሰጡት በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ዩክሬን ከአሜሪካ ጋር ባደረገችው ውይይት የቀረበውን የ30 ቀናት የተኩስ አቁም ዕቅድ መቀበሏን ተከትሎ ነው። የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ በዕቅዱ ዙሪያ ፑቲን የሰጡትን […]

በመቀለ ትናንት የተከሰቱ ዐበይት ክንውኖች ምንድን ናቸው?

ከ 2 ሰአት በፊት በደብረፂዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው የህወሓት ክንፍን የሚደግፉ የትግራይ ኃይል አባላት መቀለ ኤፍኤም 104́.4 እና የከተማዋን ከንቲባ ጽህፈት ቤት ሐሙስ፣ መጋቢት 3/2017 ዓ.ም. ተቆጣጥረዋል። በተመሳሳይም ይኸው የህወሓት ክንፍ ከዚህ ቀደም በከተማው ምክር ቤት ተመርጠዋል ያላቸውን ረዳኢ በርሔን (ዶ/ር ) ድጋሚ የከተማዋ ከንቲባ አድርጎ ሾሟል። በፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳ የሚመራው የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር […]

በእሳት ከተያያዘው የአሜሪካው አውሮፕላን በክንፉ በኩል መንገደኞችን ማስወጣት ተቻለ

ከ 2 ሰአት በፊት የአሜሪካ አየር መንገድ አውሮፕላኑ እሳት መያያዙን ተከትሎ ተሳፋሪዎች በክንፉ በኩል እንዲወጡ በማድረግ ከአደጋው እንዲያመልጡ ተደረገ። በአደጋው ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰም። ተሳፋሪዎቹ በኮሎራዶ አየር ማረፊያ ማኮብኮቢያ ላይ እንዲቆዩ መደረጉም ተገልጿል። አደጋውን ለመከላከል የተደረገውን ጥረት በሚያሳይ ቪዲዮ ላይ ተሳፋሪዎች በቦይንግ አውሮፕላኑ ክንፍ ላይ ቆመው፤ እሳት እየተቀጣጠለም የተወሰኑ ተጓዦች ቦርሳዎቻቸውን ይዘው ታይተዋል። የዩናይትድ ስቴትስ […]

የእንጀራ ልጇን ለ20 ዓመታት አግታለች የተባለችው አሜሪካዊት በቁጥጥር ስር ዋለች

ከ 1 ሰአት በፊት ለ20 ዓመታት ያህል በእንጀራ እናቱ ታግቶ የነበረው አሜሪካዊ የተያዘበት ክፍል ላይ እሳት በመለኮስ ማምለጡን ባለስልጣናቱ ተናገሩ። ቃጠሎውን ተከትሎ የመጡ ባለስልጣናት በጠባብ ክፍል ታግቶ ነበረውን የ32 ዓመቱ ግለሰብ መታደጋቸውም ተነግሯል። ታግቶ የነበረው ግለሰብ 30 ኪሎግራም የሚመዝን ሲሆን በቃጠሎው የገባበት ጭስም በሆስፒታል ህክምና ተደርጎለታል። ግለሰቡ ለዓመታት ያህል “ተደጋጋሚ ጥቃት፣ ረሃብ፣ ቸልተኝነት እና ኢሰብዓዊ […]

“ለምንድን ነው ከትግራይ የምሸሸው? . . . እመለሳለሁ” አቶ ጌታቸው ረዳ

13 መጋቢት 2025 በትግራይ በህወሓት አመራሮች መካከል ለወራት የቆየው አለመግባባት ተባብሶ አንደኛው ወገን በታጣቁ ኃይሎች በመታገዝ የአስተዳደር ተቋማትን እየተቆጣጠረ ይገኛል። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ የህወሓት ሊቀመንበር ደብረ ፂዮን ገብረ ሚካኤል የሚመሩት ቡድን እየወሰደ ያለው እርምጃን “እብደት” በማለት ድርጊቱ ክልሉን ወደ አደገኛ ሁኔታ ሊወስደው ይችላል ሲሉ እያስጠነቀቁ ነው። ባለፉት ቀናት የተባባሰውን ሁኔታ ተከትሎ […]