በኬንያ ናይሮቢ በተከሰተ ከባድ ጎርፍ ቢያንስ 32 ሰዎች ሞቱ
ከ 3 ሰአት በፊት በኬንያ መዲና ናይሮቢ በተከሰተ ከባድ ጎርፍ መንገዶች በውሃ ተጥለቅልቀው የታዩ ሲሆን የሀገሪቱ ባለስልጣን የጎርፉ መጠን “እጅግ በከፋ ደረጃ እየጨመረ ነው” ብለዋል። ባለፉት ቀናት በኬንያ የጣለው ከፍተኛ ዝናብ መጠነ ሰፊ ውድመት እያስከተለ ነው። የመንግስታቱ ድርጅት ቢያንስ 32 ሰዎች ህይወታቸውን እንዳጡ እና ከ40 ሺህ የሚበልጡት ደግሞ በዝናቡ እና ባስከተለው ጎርፍ ምክንያት ከቤት ንብረታቸው […]
በኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ድንኳኖችን የዘረጉት የፍልስጤም ደጋፊዎች በተቃውሟችን እንቀጥላለን አሉ
ከ 3 ሰአት በፊት በኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ ለአንድ ሳምንት ያህል ድንኳኖችን ተክለው በፍልስጤማውያን ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት እየተቃወሙ ያሉ ተማሪዎች በተቃውሟቸው እንደሚቀጥሉ ተናገሩ። የኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ተማሪዎቹ ከግቢው እንዲወጡ ቀነ ገደብ ቢያስቀምጡም በተማሪዎች ዘንድ ተሰሚነት አላገኙም። ዶክተር ሚኖውቼ ሻፊክ ድንኳኖችን ዘርግተው እየተቃወሙ ያሉትን ተማሪዎች በኒውዮርክ ከተማ ከሚገኘው የዩኒቨርስቲው ግቢ ለቀው የማይወጡ ከሆነ እና ስምምነት […]
አንዳንድ አገራት ፍልስጤምን እንደ አገር ዕውቅና የማይሰጧት ለምንድነው?
ከ 5 ሰአት በፊት ባለፈው ሳምንት የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ፍልስጤም የድርጅቱ ሙሉ አባል ለመሆን ባቀረበችው ጥያቄ ላይ ድምፅ ሰጥቷል። ዩናይትድ ስቴትስ ድምፅን በድምፅ የመሻር ሥልጣኗን ተጠቅማ ይህን ጥያቄ ውድቅ ብታደርገውም 12 የምክር ቤቱ አባላት ድጋፋቸውን ሰጥተዋል። ከእነዚህ አገራት መካከል የአሜሪካ አጋር የሆኑት ፈረንሳይ፣ ጃፓን እና ኮሪያ ይገኙበታል። ዩናይትድ ኪንግደም እና ሰዊትዘርላንድ ድምፀ ተዐቅቦ […]
ስለ ክትባት ያልተረጋገጡ የሴራ ትንተናዎችን የሚያሠራጩት ተጽእኖ ፈጣሪ ፓስተር
ከ 4 ሰአት በፊት ታዋቂው ፓስተር ክሪስ ኦያኪሂሎሜ ወደ ካሜራው በቀጥታ እያዩ “ክትባቶች ስለመሥራታቸው ምንም ዓይነት ማረጋገጫ ተገኝቶ አያውቅም” ሲሉ ይናገራሉ። ፓስተሩ በቤተ-ክርስቲያን ለተሰባሰቡ እና በዩቲዩብ በሚሠራጨው ስብከታቸው ላይ ሁሉም ሰው ስለክትባት ውሸትነት ይነገራዋል ይላሉ። የ60 ዓመቱ ፓስተር ክሪስ በአፍሪካ እጅግ ዝነኛ እና ተጽእኖ ፈጣሪ ከሆኑ የሃይማኖት ሰባኪያን መካከል አንዱ ናቸው። ቢቢሲ እኒህ ፓስተር በ2023 […]
የኢራን መንግሥትን የተቃወመው ራፐር ሞት እንደተፈረደበት ጠበቃው ተናገረ
ከ 4 ሰአት በፊት መንግሥትን የሚቃወሙ እንቅስቃሴዎችን በመደገፍ የታሰረው ኢራናዊ ራፐር በሞት እንዲቀጣ በፍርድ ቤት ውሳኔ መተላለፉን ጠበቃው ገለጸ። ቱማጂ ሳሊህ የተባለው ሙዚቀኛ ከሁለት ዓመታት በፊት በኢራን የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ በመደገፍ የራፕ ሙዚቃ አውጥቶ ነበር። በወቅቱ በመላው ሀገሪቱ ማሻ አሚኒ የተባለች ሴት ሂጃብ በአግባቡ አልለበሽም በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር እያለች ህይወቷ ማለፉን ተከትሎ አገሪቷን ያናወጠ ከፍተኛ […]
Tigray leader blames unnamed ‘enemies’ for fresh fighting -BBC
4:03 16 Apr 2024 Kalkidan Yibeltal BBC News, Addis Ababa Fighting has flared up in one of the disputed areas between Ethiopia’s Tigray and Amhara regions in a rare episode of violence after a peace accord signed in late 2022 ended one of Africa’s deadliest wars. Raya Alamata district – claimed by both regions – […]
‹‹የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ››
ልናገር‹‹የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ›› አንባቢ ቀን: April 24, 2024 በአክሊሉ ባሻዬ በቅድሚያ መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ.ም. ለንባብ በበቃው ሪፖርተር ዕትም ‹ልናገር› ዓምድ ሥር በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን)፣ ‹‹እንደ ዓድዋው ሁሉ አገራችን የአትሌቲክስ ቤተ መዘክር/ሙዚየም ያስፈልጋታል›› በሚል ርዕስ የጻፉትን ጽሑፍ እንደ አንድ የስፖርተኛ ቤተሰብና በአገሩ ታሪክ የሚኮራ ግለሰብ አለማድነቅ፣ አገሩን እንደማይወድ ዜጋ ያስቆጥርብኛል፡፡ ወደ ዋናው ነጥቤ […]
አሠርታትን በስኬት የዘለቀው የካንሰር ተቋም
አበበ ፍቅር April 24, 2024 አሠርታትን በስኬት የዘለቀው የካንሰር ተቋም ምን እየሰሩ ነው? ሕፃን ልጅን በሞት እንደመነጠቅ መሪር ሐዘን የለም። ክፉና ደጉን ያለየ፣ ከእናትና ከአባቱ ውጭ ሰው ያለ ለማይመስለው ሕፃን፣ በዕድሜ የገፉ እንኳን ፈጽመው በሚጠሉት ሞት ከእናት እቅፍ መለየት ለሚሰሙት የሚያሳዝን፣ ለእናት ደግሞ የከፋ ሐዘን ነው። ማቲዎስ ወንዱ በ1991 ዓ.ም. ተወልዶ 1996 ዓ.ም. በተወለደ በአራት ዓመቱ ነበር በደም ካንሰር ሕመም ምክንያት ይችን ዓለም የተሰናበተው። የትኛውንም ክፉ ገጠመኝ ወደ መልካም ነገር ከቀየሩት ውጤቱ የተሻለና ለሌሎችም ጠቃሚ ነገርን ይዞ መምጣቱ አይቀርምና፣ የማቲዎስን መሞት ተከትሎ አባቱ አቶ ወንዱ በቀለና እናቱ ወ/ሮ አምሳለ በየነ እንደማንኛውም ወላጅ በሐዘን ተኮራምተው እየተብሰለሰሉ መኖርን አልመረጡም፡፡ ይልቁንስ በስሙ በጎ አድራጎት ማኅበርን በመመሥረት በሺዎች የሚቆጠሩ ማቲዎሶችን ከካንሰርና ተያያዥ ከሆኑ ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች መታደግን ግባቸው አድርገው ተነሱ። በ15 መሥራች አባላት ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ሚያዚያ 9 ቀን 1996 የመሠረቱት ማኅበር የዛሬው ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ በሥራዎቹ አምስት ዓለም አቀፍና ሁለት አገር አቀፍ ሽልማቶችን አግኝቷል፡፡ በሶሳይቲው እንቅስቃሴ ዙሪያ አበበ ፍቅር አነጋግሯቸዋል። ሪፖርተር፡ ድርጅታችሁ ላለፉት 20 ዓመታት ለምን ያህል ታማሚዎች ተደራሽ ሆኗል? አቶ ወንዱ፡- ላለፉት ዓመታት ከሦስት ሺሕ በላይ ለሚሆኑ የካንሰር ሕሙማን የተለያዩ ድጋፎችን ያደረግን ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት 86 ሕፃናትና 91 የማሕፀን በርና የጡት ካንሰር ሕሙማን ሴቶችን በመርዳት ላይ እንገኛለን። ከዚህ […]
ለዩኔስኮ የማስመረጫ ሰነድ ዝግጅት እየተደረገለት ያለው ‹‹ፊላ››
ዲራሼዎች በፊላ ሲጫወቱ ኪንና ባህል ለዩኔስኮ የማስመረጫ ሰነድ ዝግጅት እየተደረገለት ያለው ‹‹ፊላ›› በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: April 24, 2024 ቀደምትና ታሪክ ጠገብ እንደሆነ በሚወሳለት በደቡብ ኢትዮጵያ በጋርዱላ የሚገኘው የዲራሼ ብሔረሰብ፣ ልዩ በሆኑት ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያዎቹና ጨዋታዎቹ ታዋቂ ነው፡፡ በቀዳሚነት የሚወሳው ከአገር አልፎ ባህር ማዶ ድረስ ዕውቅናን ያገኘው ‹‹ፊላ›› የሚባለው ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያ ነው፡፡ ‹‹ፊላ እና ሌሎች […]
ካላዛርን ለማከም የተሠራው መድኃኒት በሰዎች ላይ መሞከር ተጀመረ
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሊሽማኒያሲስ ምርምርና ሕክምና ተቋም ተመራማሪዎች ማኅበራዊ ካላዛርን ለማከም የተሠራው መድኃኒት በሰዎች ላይ መሞከር ተጀመረ ምሕረት ሞገስ ቀን: April 24, 2024 የካላዛር ሕሙማንን ለማከም ለ17 ቀናት የሚሰጠውን የመርፌና የእንክብል መድኃኒት ሙሉ ለሙሉ በእንክብል ብቻ ለመተካት የሚያስችለው መድኃኒት፣ በሰዎች ላይ መሞከር መጀመሩን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሊሽማኒያሲስ ምርምርና ሕክምና ተቋም ተባባሪ ተመራማሪ እሌኒ አየለ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ እሌኒ […]