ዩኬ ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ የምትልክበት ሕግ ምንድን ነው? ተፈጻሚነቱስ በማን ላይ ነው?

ከ 5 ሰአት በፊት ለበርካታ ወራት ብዙ ሲያወዛግብ የቆየው ወደ ዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) በሕገወጥ መንገድ የገቡ ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ ለመላክ የሚያስችለውን ሕግ የአገሪቱ ፓርላማ ጸድቆ ሕግ ሆኗል። ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ ሕጉ ተግባራዊ ሆኖ ሐምሌ 2016 ዓ.ም. ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ መላክ እንደሚጀር አስታውቀዋል። ይህ ሕግ ኢንግሊሽ ቻናል ተብሎ በሚጠራው የውሃ አካል በኩል በጀልባ በሕገ-ወጥ መንገድ […]

አቶ ጌታቸው ረዳ ከብልፅግና ጋር ስለመዋሃድ፣ ስለሰሞኑ ግጭት እና ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ስላላቸው ግንኙነት ምን አሉ?

ከ 5 ሰአት በፊት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ፓርቲያቸው ህወሓት ከገዢው ብልፅግና ጋር በሚያደርገው ንግግር ወቅት የውህደት ጉዳይ አጀንዳ ሆኖ እንደማያውቅ ለቢቢሲ ተናገሩ። ህወሓት ዋነኛው መሥራች እና አስኳል የነበረበት የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባርን (ኢሕአዴግ) በመተካት የገዢነት መንበሩን ከተረከበው ብልፅግና ጋር ከተለያየ በኋላ ነበር በሁለቱ ወገኖች መካከል ደም አፋሳሽ ጦርነት የተከሰተው። በዚህም […]

የሩሲያ ምክትል መከላከያ ሚኒስትር ጉቦ ተቀብለዋል ተብለው በቁጥጥር ሥር ዋሉ

ከ 4 ሰአት በፊት የሩሲያ ምክትል መከላከያ ሚኒስትር ጉቦ ተቀብለዋል በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የሀገሪቱ መርማሪ ቡድን አስታወቀ። መርማሪው ኮሚቴ ማክሰኞ ዕለት ባወጣው መግለጫ ቲሙር ኢቫኖቭ በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ ተከፍቶባቸዋል። በአውሮፓውያኑ 2016 የመከላከያ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት የተሾሙት የ47 ዓመቱ ኢቫኖቭ የሩሲያ ወታደራዊ መሠረተ-ልማት በማበልፀግ ይታወቃሉ። አክቲቪስቶች በሩሲያ ሙስና ተንሰራፍቷል ሲሉ ትችት ማቅረብ ከጀመሩ […]

የአሜሪካ ሴኔት ቲክቶክን በአገሪቱ ሊያግድ የሚችል አዋጅ አጸደቀ

ከ 4 ሰአት በፊት የአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት በአገሪቱ ቲክቶክን ሊያግድ የሚችል አወዛጋቢ አዋጅን አጽደቀ። አዋጁ የቲክቶክ ባለቤት የሆነው ባይትዳንስ የማህበራዊ ትስስር ገጹን ድርሻ በ9 ወር ውስጥ የማይሸጥ ከሆነ ቲክቶክ በአሜሪካ አገልግሎት እንዳይሰጥ ያግዳል። አዋጁ ወደ ፕሬዝዳንት ባይደን የተመራ ሲሆን ፕሬዝዳንቱ ቀደም ሲል አዋጁ ኋይት ሃውስ እንደደረሰ ፊርማቸውን አኑረውበት ሕግ እንደሚያደርጉት ተናግረው ነበር። ባይትዳንስ […]

Ethiopia/Eritrea: Statement by the Spokesperson on the anniversary of the Algiers Agreement – European External Action Service 15:36 

 12.12.2023  EEAS Press Team Twenty-three years ago today, Ethiopia and Eritrea, with the support of the international community, concluded the Algiers Agreement to establish peace and demarcate a common border. In 2018, in a historic peace agreement, both countries recommitted to respect the border as established by the Algiers Agreement and its subsequent Boundary Commission. […]

Ethiopia: Five Ethiopia Public Universities Successfully Establish State-of-the-Art Multimedia Studios AllAfrica 15:52 

Mastercard Foundation In Ethiopia, five state-of-the-art multimedia studios have been successfully established in public universities in Addis Ababa, Bahir Dar, Dire Dawa, Jimma, and Hawassa. The studios are results of the e-SHE program, a partnership between the Ministry of Education, the Mastercard Foundation, Arizona State University, and ShayaShone. 23 APRIL 2024 Content from a Premium Partner […]

Ethiopia armed clashes displace over 50,000 – The East African 

Ethiopia armed clashes displace over 50,000 people, UN Ocha says TUESDAY APRIL 23 2024 Members of the Amhara Special Forces dance in the Lalibela town of the Amhara Region, Ethiopia on January 25, 2022. PHOTO | REUTERS By XINHUA More by this Author The number of people displaced by armed clashes from rural areas in […]

Migrant boat capsizes off Djibouti leaving 21 dead

WORLD By AFP PublishedApril 23, 2024 Copyright AFP Dave Chan At least 21 people perished in a new migrant boat disaster off the coast of Djibouti, the UN’s migration agency said Tuesday. It was the second fatal maritime accident in two weeks off the Horn of Africa nation, which lies on the perilous so-called Eastern […]

Ethiopian gov’t forces reportedly shot dead a medical doctor in Debre Markos, Amhara region – Borkena 19:06 

April 23, 2024 borkena Toronto – Citizen reports emerging on social media indicate that militia forces, armed by Prime Minister Abiy Ahmed’s administration to combat Fano forces in the region, shot dead Elsabet Teshome – a dermatologist at Debre Markos referral hospital. What is confirmed from different social media sources as of now is that she […]