Conflict in Ethiopia eases, but millions there still face risk of starvation – PBS Online
Apr 18, 2024 6:25 PM EDT By — Jack Hewson Transcript Audio As Ethiopia continues to face one of the worst droughts in recent history, millions of its people are suffering from acute hunger. The United States resumed shipments in December after suspending aid due to theft allegations. But starvation is still prevalent. Special correspondent […]
More than a Domestic Conflict – ZMagazine 12:03
It is impossible to understand the war in Sudan without accounting for the regional and international interests involved By Saskia Jaschek April 18, 2024 Source: Rosa Luxembourg Siftung © UNHCR/Aristophane Ngargoune Sudanese refugees shelter under trees in villages of neighbouring Chad. When war broke out on 15 April 2023 between Sudan’s military, the Sudan Armed Forces (SAF) […]
Ethiopian Bishop appeals for help to alleviate humanitarian crisis in Tigray – Vatican News 12:00
Ethiopian Bishop appeals for help to alleviate humanitarian crisis in Tigray Bishop Medhin of the Catholic Eparchy of Adigrat, Ethiopia appeals for vital aid amid a catastrophic humanitarian crisis gripping the northern region of Tigray. By Linda Bordoni In an open letter, Bishop Tesfasellassie Medhin highlights the suffering, despair, and death that has plagued the […]
PICS: R1 million drugs seized inside an Ethiopian man’s home in Limpopo, and R165,000 cash also confiscated IOL 04:02
Written by Jonisayi Maromo Senior Digital Journalist, IOL News Police in Limpopo have seized drugs worth R1 million during the arrest of an Ethiopian man at his residence where cash amounting to R165,000 was also seized. Picture: SAPS The Limpopo police’s provincial organized crime unit has arrested a 43-year-old Ethiopian national for allegedly dealing in […]
Ethiopia Opens Door for Prized Coffee Exports to Foreigners – Bloomberg 10:16
By Fasika Tadesse April 18, 2024 at 8:05 AM EDT Africa’s biggest coffee producer has revised rules to allow foreign companies to buy the commodity directly from farmers and processors, the latest in reforms to liberalize East Africa’s biggest economy. Until now Ethiopia — which prides itself as the birthplace of coffee — required buyers such […]
የአየር ንብረት ለውጥን ላገናዘበ አኗኗር መዳበር የተማሪዎች ቁልፍ ሚና
April 18, 2024 – VOA Amharic በ16 ዓመት አዳጊ ወጣት፣ ከሦስት ዓመት በፊት የተመሠረተው “የኢትዮጵያ የተፈጥሮ አፍቃርያን” የተሰኘ እንቅስቃሴ፣ በአካባቢ ጥበቃ እና የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ፣ በ12 ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች ግንዛቤ አስጨብጧል። አሁን ደግሞ፣ ከዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ጋራ የመግባቢያ ሰነድ በመፈራረም ቀጣዩን ትውልድ፥ በአካባቢ ጥበቃ ትምህርት፣ በአረንጓዴ ልማት እና በአየር ንብረት… … ሙሉውን ለማየት […]
የአብይ አሕመድ ቀሲስ ዘብጥያ ወረዱ ፡ ሕወሓት በአማራ ክልል ላይ የራሱን ባንድራ መስቀሉን ቀጥሎበታል፤ ፋኖም በድል እየተመመ ነው፤ እና ሌሎችም መረጃዎች ያ
April 18, 2024
ቀሲስ በላይ መኮንን በተጠረጠሩበት በሀሰተኛ ሰነድ የዶላር ዝውውር ወንጀል ለምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ
April 18, 2024 – Konjit Sitotaw የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀሲስ በላይ መኮንን በተጠረጠሩበት በሀሰተኛ ሰነድ የዶላር ዝውውር ወንጀል ለምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ቀጠሮ ፈቀደ፡፡ የፌደራል ፖሊስ መርማሪ ቀሲስ በላይ መኮንን ከትናንት በስቲያ በአፍሪካ ህብረት ቅጥር ጊቢ ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ በአካል ቀርበው ሀሰተኛ የክፍያ ሰነዶችን በመያዝ ለ3 ግለሰቦች እና ለአንድ […]
ሕወሓት ትጥቅ አልፈታም ጦርነት ጀምሯል ብሎ ያማረረው ኢዜማ ስለ ኦሮሚያ ልዩ ሃይል ትጥቅ ይዞ መቀጠል ለመናገር አልፈቀደም።
April 18, 2024 በሌሎች ክልሎች ልዩ ኃይልና ታጣቂዎች ሲበተኑ ለትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የተሰጠው መብት ለአሁኑ ቀውስ መነሻ ነው- ኢዜማ ባለፉት ጥቂት ቀናት በአላማጣ እና አከባቢው የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ታጣቂዎች “የኃይል እርምጃ እየወሰዱ” መሆኑን ተከትሎ መንግሥት “ጦርነት የሚጎስመውን የሕወሓት ስብስብ በፕሪቶሪያው ሥምምነት መሠረት ትጥቅ እንዲፈታ” በማድረግ ሕግ እና ሥርዓት እንዲያስከብር ሲል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ […]
አማራ ክልል መለዮ ለባሾች ትጥቃቸውን እንዲያስረክቡ ተጠየቁ
April 18, 2024 – Konjit Sitotaw አማራ ክልል የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ለመለዮ ለባሾች በሙሉ በማለት በለጠፈው ማስታወቂያ መሰረት የታጠቁት መሳሪያ ስለሚፈለግ እንዲያስረክቡ መመሪያ አስተላልፎላቸዋል። አማሮች መሳሪያውን ይዘው ፋኖን ይቀላቀላሉ በሚል ፍራቻ ከበላይ በመጣ ትዕዛዝ የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ የመሳሪያ ፈታችሁ አስረክቡ ማስታወቂያ ለጥፏል።