ቀሲስ በላይ መኮንን በተጠረጠሩበት በሀሰተኛ ሰነድ የዶላር ዝውውር ወንጀል ለምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ

April 18, 2024 – Konjit Sitotaw  የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀሲስ በላይ መኮንን በተጠረጠሩበት በሀሰተኛ ሰነድ የዶላር ዝውውር ወንጀል ለምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ቀጠሮ ፈቀደ፡፡ የፌደራል ፖሊስ መርማሪ ቀሲስ በላይ መኮንን ከትናንት በስቲያ በአፍሪካ ህብረት ቅጥር ጊቢ ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ በአካል ቀርበው ሀሰተኛ የክፍያ ሰነዶችን በመያዝ ለ3 ግለሰቦች እና ለአንድ […]

ሕወሓት ትጥቅ አልፈታም ጦርነት ጀምሯል ብሎ ያማረረው ኢዜማ ስለ ኦሮሚያ ልዩ ሃይል ትጥቅ ይዞ መቀጠል ለመናገር አልፈቀደም።

April 18, 2024  በሌሎች ክልሎች ልዩ ኃይልና ታጣቂዎች ሲበተኑ ለትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የተሰጠው መብት ለአሁኑ ቀውስ መነሻ ነው- ኢዜማ ባለፉት ጥቂት ቀናት በአላማጣ እና አከባቢው የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ታጣቂዎች “የኃይል እርምጃ እየወሰዱ” መሆኑን ተከትሎ መንግሥት “ጦርነት የሚጎስመውን የሕወሓት ስብስብ በፕሪቶሪያው ሥምምነት መሠረት ትጥቅ እንዲፈታ” በማድረግ ሕግ እና ሥርዓት እንዲያስከብር ሲል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ […]

አማራ ክልል መለዮ ለባሾች ትጥቃቸውን እንዲያስረክቡ ተጠየቁ

April 18, 2024 – Konjit Sitotaw  አማራ ክልል የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ለመለዮ ለባሾች በሙሉ በማለት በለጠፈው ማስታወቂያ መሰረት የታጠቁት መሳሪያ ስለሚፈለግ እንዲያስረክቡ መመሪያ አስተላልፎላቸዋል። አማሮች መሳሪያውን ይዘው ፋኖን ይቀላቀላሉ በሚል ፍራቻ ከበላይ በመጣ ትዕዛዝ የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ የመሳሪያ ፈታችሁ አስረክቡ ማስታወቂያ ለጥፏል።

በጎርፍ በተጥለቀለቀችው ኤምሬትስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?

18 ሚያዚያ 2024, 13:18 EAT ከሁለት ቀናት በፊት በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ እና በሌሎች አገራት አውሎ ንፋስ በቀላቀለው ከባድ ዝናብ አማካኝነት ጉዳት የደረሰበት ኢትዮጵያዊ እንደሌለ በገልፍ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለቢቢሲ ተናገሩ። በዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ታሪክ በ75 ዓመታት ውስጥ ከፍተኛ መሆኑ የተመዘገበለት ከባድ ዝናብ የጎርፍ መጥለቅለቅን አስከትሏል። በዱባይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለቢቢሲ እንደተናገሩት በከተማዋ የጣለው ዝናብ ተሽከርካሪዎችን ጠርጎ […]

ጀርመን የሩሲያ ሰላይ ናቸው ያለቻቸውን ሁለት ሰዎች መያዟን አስታወቀች

18 ሚያዚያ 2024, 12:36 EAT ጀርመን ለዩክሬን የምትሰጠውን ወታደራዊ ድጋፍ ለማደናቀፍ ሲያሴሩ ነበር የተባሉ በስለላ የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች ደቡባዊ ግዛቷ ባቫሪያ ውስጥ በቁጥጥር ስር ዋሉ። የጀርመን ዐቃቤ ሕግ እንዳስታወቀው የጀርመን እና የሩሲያ ጥምር ዜግነት ያላቸው ሁለቱ ሰዎች በቁጥጥር ስር የዋሉት ለሩሲያ እየሰለሉ ነው በሚል ጥርጣሬ ነው። ከሁለቱ ተጠርጣሪዎች መካከል አንዱ የሆነው የ39 ዓመቱ ግለሰብ የፈንጂ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ ከጋዜጠኞች ጋር እንዲወያዩ ጥያቄ ቀረበ

April 18, 2024 – DW Amharic ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ያደረጉትን ተከታታይ ውይይት ከመገናኛ ብዙኃን ተቋማትና ጋዜጠኞች ጋርም እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ጠየቀ። ምክር ቤት የውይይት ጥያቄውን ከሦስት ሳምንት በፊት ለጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ማስገባቱን እና ምላሽም እየተጠባበቀ መሆኑን አስታውቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የግብርና ኢንቨስትመንት መድረክ

April 18, 2024 – DW Amharic  በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ1300 በላይ ባለሀብቶች መሬት የተረከቡ ቢሆንም የሚፈለገውን ያህል ውጤት ሳይገኝ መቆየቱ ተገለጸ። ባለሀብቶች የተሳተፉበት ክልል አቀፍ የግብርና ኢንቨስትመንት መድረክ ትናንት በአሶሳ ከተማ ተካሂዷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

«አስከሬን አግኝተን መቅበር አልቻልንም» የሟቾች ቤተሰብ

April 18, 2024 – DW Amharic  ባለፈው ሳምንት ዓርብ አዲስ አበባ ውስጥ የተገደሉት የፋኖ አባላት አስከሬን እስካሁን ለቤተሰብ አለመሰጠቱን የሟቾች ቤተሰቦች ተናገሩ። አስተያየታቸውን ለዶቼ ቬለ የሰጡ የቤተሰብ አባላት ከባለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ከፌዴራል ፖሊስ እስከ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ቢመላለሱም የሟቾቹን አስከሬን ተረክበው ለመቅበር አለመቻላቸውን አስረድተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ