የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የህወሓት ኃይሎች ለሱዳን ጦር ወግነው እየተሳተፉ ነው የሚለውን ክስ አወገዘ
ከ 3 ሰአት በፊት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል የህወሓት ኃይሎች ለሱዳን ጦር ወግነው እየተዋጉ ነው በሚል ያቀረበውን ውንጀላ መሰረተ ቢስ ነው ሲል አወገዘ። የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ትናንት ሚያዝያ 28/2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ይህንን ክስ ያሰማው “የአስር ሺዎችን ህይወት የቀጠፈውን የሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት አለም አቀፋዊ ድጋፍ ለማግኘት እና ጦርነቱንም […]
የእስራኤል ጦር የጋዛ ድንበር ማቋረጫ ራፋህን ተቆጣጠረ
7 ግንቦት 2024, 08:10 EAT ተሻሽሏል ከ 1 ሰአት በፊት የእስራኤል ጦር በምስራቃዊ ራፋህ የማያባራ ጥቃት ሌሊቱን ከፈጸመ በኋላ ጋዛን እና ግብጽን የሚያገናኛቸውን የድንበር ማቋረጫ ራፋህን መቆጣጠሩን አስታወቀ። እስራኤል ሰላማዊ ዜጎች እንዲወጡ ካስጠነቀቀች ከአንድ ቀን በኋላ እርዳታ ወደ ጋዛ በሚገባበት በኩል ታንኮቿን አሰልፋለች። ይህ በእንዲህ እንዳለ ሐማስ የተስማማበትን የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት “ከእስራኤል መሠረታዊ መስፈርቶች […]
በአስመራ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ከሰባት ዓመታት በኋላ የቪዛ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው
ከ 3 ሰአት በፊት በአስመራ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ከሚቀጥለው ሳምንት ማክሰኞ ግንቦት 6፤ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ለሰባት ዓመታት አቋርጦት የነበረውን የቪዛ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ኤምባሲው አስታወቀ። ነገር ግን በኢሚግሬሽን እና ዜግነት ህጉ ክፍል 243(መ) ስር ባሉት ኦፊሴላዊ የኤርትራ ዜጎች ላይ ያለው የቪዛ እገዳ ባለበት እንደሚቀጥል አስመራ የሚገኘው ኤምባሲው በድረ ገጹ ባወጣው ማስታወቂያ ገልጿል። የቪዛ እገዳው […]
አሜሪካዊው ወታደር በሩሲያ በስርቆት ወንጀል ተከሰሰ
ከ 7 ሰአት በፊት አሜሪካዊው ወታደር በሩሲያ በስርቆት ተወንጅሎ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአሜሪካ ጦር አስታወቀ። ወታደሩ መቀመጫው በደቡብ ኮሪያ እንደሆነም ተነግሯል። ጎርደን ብላክ የተሰኘው ወታደር ከአንዲት ሴት ላይ በመስረቅ ወንጀል እንደተከከሰሰ የቢቢሲ አጋር ሲቢኤስ ዘግቧል። ወታደሩ ከቀናት በፊት በምስራቅ ሩሲያ በምትገኘው ቭላዲቮስቶክ ከተማ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን በአገሪቱም የነበረው ጉብኝት የስራ አይደለም ተብሏል። የአሜሪካ ብሔራዊ […]
በደቡብ አፍሪካ አንድ ህንጻ ተደርምሶ በርካቶች መውጫ ማጣታቸው ተነገረ
ከ 5 ሰአት በፊት በደቡብ አፍሪካ በግንባታ ላይ ያለ አንድ ህንጻ ተደርምሶ አራት ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ በርካቶች መውጫ ማጣታቸው ተነገረ። በህንጻው ውስጥ መውጫ ያጡ 51 ሰዎችን ህይወት ለመታደግ የነፍስ አድን ርብርብ መጀመሩም ተገልጿል። በዌስተርን ኬፕ ግዛት በምትገኘው ጆርጅ ከተማ በደረሰው የህንጻ መደርመስ አደጋ 24 ግለሰቦችን ከፍርስራሹ በማውጣት ወደ ሆስፒታል መውሰድ ተችሏል። ህንጻው ሰኞ እለት በተደረመሰበት […]
እስራኤል ለምን የነጭ ፎስፈረስ ጥቃትን በሊባኖስ ላይ ትፈጽማለች?
ከ 7 ሰአት በፊት ላለፉት ስድስት ወራት እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ ድንበር ላይ የነጭ ፎስፈረስ ጥቃቶችን ሰንዝራለች። ይህ ንጥረ ነገር መርዛማ ጋዝ ከመሆኑ አንጻር ለዐይን እና ለሳንባ ጎጂ ከመሆን ባለፈ ከባድ ቃጠሎ ሊያስከትልም ይችላል። በዚህ ምክንያትም በዓለም አቀፍ ሕጎች ጥብቅ ቁጥጥር ይደረግበታል። የእስራኤል ጦር በጋዛ እና በሊባኖስ በሚገኙ ታጣቂ ኃይሎች ላይ ይህን አወዛጋቢ መሣሪያ መጠቀማቸው ሕጋዊ […]
የ 50 ዓመቱ ጉዞ (ክፍል አንድ) – ቦርከና
ነፃ አስተያየት May 6, 2024 By Admin ሲራክ አስፋውሚያዝያ 28 ቀን 2016 ዓም ሮተርዳም በእርግጥ ኢትዮጵያውያን ለመላው ኢትዮጵያ አልለፉም? አልታገሉም? አልታሰሩም? አልተሳደዱም ብሎም አልሞቱም? እኔ የ1966 ዓ/ም አብዮት ሲቀጣጠል እና አሁን ኢትዮጵያ ያለችበን መቀመቅ በቅርብ ካዩ የዓይን ምስክሮች አንዱ ነኝ። የእድል ነገር ደግሞ ተክኖበት [ታክሎበት ] ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የተካሄደባትን ጥቃት በጥንቃቄ አይቻለሁ እያየሁም ነው። […]
ፕሪቶሪያና ሃላላ ኬላ – ቦርከና
ነፃ አስተያየት May 4, 2024 By Admin ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com ) ሃላላ ኬላ ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አስደናቂና ውብ ቦታ ነው። ዳውሮ ዞን ውስጥ የሚገኘው ሃላላ ኬላ ስሙን ያገኘው ዳውሮን ከጠላት ለመከላከል ግንባታው በ16ኛው ምዕተ አመት ተጀምሮ በ18ኛው ምዕተ አመት አጋማሽ አካባቢ ካለቀውና ዳውሮን ዙሪያዋን የከበባትን ግንብ ስራ ካስጨረሰው ከንጉስ ሃላላ ነው። ዳውሮ ዳግማዊ ምኒልክ […]
የአዳነች አበቤ አነጋጋሪ ውሳኔ ፣ ”ፋኖ ቄሶችን አስገድዶ አስገድፏል” መንግሥት ፣ “ያሰማራሁት ሠራዊት የለም” ህወሓት፣ ለጦሩ የደረሰው ማስጠንቀቂያ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
”ዐቢይ የመጀመሪያው ኦሮሞ አይደሉም” ፤ ቄሮዎችን የበተነው የአዳማው ዝግ ስብሰባ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም