የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴ ጥቅምና ጉዳት በኢትዮጵያ
May 6, 2024 – DW Amharic ኢትዮጵያ ዉስጥም የማህበራዊ መገናኛ ዘዴ መረጃን ከማሰራጨት በተጨማሪ ለብዙዎች የሥራ ዕድል ፈጥሯል።የንግድና የፈጠራ ሥራ፣የሙያ፣ የምርት ማስታወቂያ፣ ለፍቅረኞች መተዋወቂያ፣ ምክር መለገሺያ፣ ማስተማሪያ፣ ለተቸገሩ ርዳታ መሰብሰቢያ፣ የኃማኖት መስበኪያ፣ ለፖለቲከኞች ሰዎችን ማደራጂያ፣ አላማና ፕሮግራምን ማስተዋወቂያ፣ የፕሮፓጋንዳ ማሰራጪያም ነዉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የትንሳኤ በዓል አከባበር እና ድባቡ
May 6, 2024 – DW Amharic የዚህ ዓመት የትንሳኤ በዓል ኢትዮጵያ ዜጎቿ ከአቅም በላይ እየናረ ኑሮን በሚፈታተን ገበያ እና ግብይት እየተቸገሩ ባሉበት፣ ሰላም ደፍርሶ በትጥቅ የታገዘ ደም አፋሳሽ ግጭት በተለይ አማራ እና ኦሮሚያ በሰፈነበት አውድ ውስጥ የተከበረ ሆኗል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ለፋሲካ በዓል የሃይማኖት አባቶች የሰላም እና የእርቅ ጥሪ አስተላልፈዋል
May 6, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
እስራኤል አልጀዚራን ዘጋች፤ ጣቢያው ድንገተኛ ብርበራ ተደርጎበታል
ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤል የአልጀዚራ ቴሌቪዥን ጣቢያን ዘጋች። ጣቢያውን የዘጋችው ”የሐማስ አፈ ቀላጤ ሆኗል” በሚል ክስ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ናታንያሁ “የእስራኤል ካቢኔ ጣቢያው እንዲዘጋ ወስኗል” ብለዋል። ይህን ተከትሎ ፖሊስ በጣቢያው ቢሮ ኢየሩሳሌም፣ አምባሳደር ሆቴል ድንገተኛ ወረራ በመፈጸም ብርበራ አድርጓል። እስራኤል “አልጀዚራ ለብሔራዊ ደኅንነቴ ሥጋት ነው” ማለቷን ጣቢያው፣ “ቀሽም ነገር ግን አደገኛ ዉሸት” ሲል አጣጥሎታል። […]
የሽግግር ፍትህ ኢትዮጵያን እስከ የት ያሻግራታል?
ከ 5 ሰአት በፊት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከሶስት ሳምንት ገደማ በፊት የሽግግር ፍትህ ፖሊሲን አጽድቋል። የኢትዮጵያን አውድ መሰረት ያደረገ “የተቀናጀ እና የተናበበ የሽግግር ፍትሕ ሂደት የሚመራበት እና የሚተገበርበትን ሥርዓት መዘርጋት” የፖሊሲው ዓላማ እንደሆነ ሰፍሯል። “ዘላቂ ሰላም፣ ዕርቅ፣ የህግ በላይነት፣ ፍትሕ እና ዲሞክራሲ የሚረጋገጥበት መደላድል መፍጠር” ሌላኛው የፖሊሲው ዓላማ መሆኑ በሰነዱ ላይ ተመላክቷል። የፖሊሲ ሰነዱ በሚኒስትሮች […]
በአየርላንድ አንድ ግለሰብ አጥር ላይ በሚስማሮች የመቸንከር ጥቃት ተፈጸመበት
ከ 2 ሰአት በፊት በሰሜናዊ አየርላንድ ቡሽሚልስ ግዛት በአንድ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ አንድ ግለሰብ በአጥር ላይ ሁለት እጆቹ በሚስማሮች ተቸንክረው ተገኙ። ጭካኔ የተሞላበት ጥቃት የተፈጸመበት በ20ዎቹ የዕድሜ ክልል የሚገኘው ይህ ግለሰብ ወደ ሆስፒታል መወሰዱም ተነግሯል። ጥቃቱ የተፈጸመው ቅዳሜ ከእኩለ ሌሊት በኋላ መሆኑ ተገልጿል። በዱንዳራቭ ፓርክ አቅራቢያ በሚገኘው የመኪና ማቆሚያ ስፍራ ጥቃት የተፈጸመበት ግለሰብ ንብረት የሆነ […]
በሐማስ የሮኬት ጥቃት ሶስት ወታደሮቿ መገደላቸውን እስራኤል አስታወቀች
ከ 4 ሰአት በፊት ሐማስ ባስወነጨፋቸው ሮኬቶች ምክንያት እስራኤል የጋዛ የእርዳታ መሸጋገሪያ የሆነውን የከረም ሻሎምን መዝጋቷን አስታወቀች። እስራኤል በጥቃቱ ሦስት ወታደሮቿ መገደላቸውን እና በርካቶች መቁሰላቸውን ተናግራለች። መሻገሪያው የምግብ እና የህክምና አቅርቦቶችን ጨምሮ ሰብዓዊ እርዳታ ወደ ጋዛ ከሚገቡባቸው ጥቂት መንገዶች አንዱ ነው። በግብጽ የሚገኙ አሸማጋዮች በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ለመድረስ እና በሐማስ የተያዙ ታጋቾችን ለማስፈታት ያለመ […]
በቅኝ ገዢዎች ከጋና ተሰርቀው ከ150 ዓመታት በኋላ ለዕይታ የበቁት ቅርሶች
ከ 5 ሰአት በፊት ከጋናው የአሳንቲ ሥርወ መንግሥት በእንግሊዝ ቅኝ ገዢዎች የተመዘበሩ ቅርሶች ከ150 ዓመታት በኋላ ለዕይታ በቅተዋል። የአሳንቲ መዲና በሆነው ኩማሲ በሚገኘው ማናህያ ቤተ መንግሥት ሙዝየም ውስጥ 32 ቅርሶች ለዕይታ ቀርበዋል። “ዛሬ ቀኑ የአሳንቲ ነው። የጥቁር አፍሪካ ቀን ነው። የምንጋራው መንፈስ ተመልሷል” ሲሉ የአሳንቲ ንጉሥ ኦቱምፎ ኦሲ ቱቱ ተናግረዋል። እነዚህ ቅርሶች ለሦስት ዓመታት ነው […]
Ethiopian Orthodox Christians around the world celebrate Easter – AfricaNews 06:50
Orthodox Christian pilgrims during a Easter procession at the Ethiopian monks’ village in Jerusalem – Copyright © africanews Leo Correa/Copyright 2024 The AP. All rights reserved. By Rédaction Africanews with AP Last updated: 15 hours ago ETHIOPIA Orthodox Christians in Ethiopia have been celebrating Easter at churches across the country. Home to the largest Orthodox population outside […]
የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ
ሰበር ዜና ⨳⨳⨳ የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ⨳⨳⨳ ሰሞኑን በበለሳ መስመር የጠላትን ሐይል እያርበደበደ የሚገኘው መብረቁ ብርጌድ ለበዓሉ የድል ዜና እንካችሁ ብሏል። እንደምናስታውሰው ከሁለት ቀን በፊት ከዛው ቀጠና በነበረው ጦርነት ድሽቃ ጨምሮ ሌሎች ከባባድ መሳሪያዎችን ከነ ወታደሮቹ የማረከው የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ አካል የሆነው እና በዕዙ ቃል አቀባይ የሚመራው መብረቁ ብርጌድ ዛሬም እልህ አስጨረሻ ውጊያ […]