የሰሞኑ የአዲስ አበባ የነዳጅ ሰልፍ

April 4, 2024 – DW Amharic  ጅቡቲ ላይ ዝናብ በመዝነቡ ኢትዮጵያ ውስጥ የነዳጅ እጥረት መከሰቱን የሚገልፀው ምክንያት ኢትዮጵያ በጅቡቲ ላይ ምን ያህል ጥገኛ መሆኗን በግልጽ የሚያመለክት ብሎም ሀገሪቱ እንቅስቃሴዋ ምን ያህል በየብስ ማጓጓዣ ላይ የተመሠረተ ኢኮኖሚ ያላት መሆኑን ያመለክታል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጋጠመኝ ያለው የኮድ የፍሰት ስህተት በባለሙያ ዕይታ

April 4, 2024 – DW Amharic  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው መጋቢት መጀመሪያ አጋጥሞት የነበረውን ችግር በተመለከተ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከባንኩ ጋር አደረኩት ባለው ማጣራት፤ የሞባይል ባንኪንግ የሲስተም ማሻሻያ በሚደረግበት ወቅት የፍሰት ስህተት በመፈጠሩ ነው ሲል በቅርቡ አስታውቋል። ለመሆኑ ተፈጠረ የተባለው የፍሰት ስህተት ምን ማለት ነው?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኢትዮጵያ መንግሥትና የIMF ድርድር ያለዉጤት አበቃ

April 4, 2024 – DW Amharic  የድርድሩ መክሸፍ ኢትዮጵያ የገጠማትን የኤኮኖሚ ችግር ለማቃለል ይረዳል የተባለዉን ብድር ከማዘግየቱ በተጨማሪ «የፓሪስ ክለብ» የተባለዉ የአበዳሪ መንግሥታት ስብስብ የሰጣትን ዕዳ የመክፈያ እፎይታ ሊያቋርጠዉ ይችላል የሚል ሥጋት አሳድሯል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የብልጽግናና የህወሓት ባለሥልጣናት ዉይይት

April 4, 2024 – DW Amharic  ከጦርነቱ መቆም 17 ወራት በኃላ የቀድሞ ተዋጊዎቹ ትግራይን የሚመራው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ እና የሀገሪቱ ገዢ ፓርቲ ብልፅግና ፓርቲ ትላንት በመቐለ ቀጣይ ፖለቲካዊ ውይይት በሚያደርጉበት ጉዳይ ዙርያ በከፍተኛ አመራሮቻቸው በኩል ንግግር አድርገዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ያልተሰማው የደንጣ ዱባሞ ማኅበረሰብ ደምፅ

April 4, 2024 – DW Amharic  አቶ አበበ እና መምህር ሰለሞን አሁን ላይ እየተባባሰ ይገኛል ያሉትን ጥቃት ለማስቆም ለአካባቢው አስተዳደር ፣ ለፌዴራሉ መንግሥትና ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን / ኢሰመኮ/ አቤቱታቸውን ማቅረባቸውን ተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአከራይ ተከራይ ሕግ፡ የህዝብ አስተያየት

April 4, 2024 – DW Amharic  «የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ» የተሰኘው ሕግ ግልጽነት፣ ተጠያቂነት፣ ወጥነት እና ተገማችነት ያለው፣ የአከራይ እና ተከራይን መብት ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ለማስተዳደርና ዘርፉን በሕግ ለመምራት ታስቦ መዘጋጀቱም ተነግሯል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የመጀመሪያውን የሙዓለ-ንዋይ አማካሪነት ፈቃድ የተቀበለው ዴሎይት በኢትዮጵያ ገበያ ተስፋ ሰንቋል

April 4, 2024 – DW Amharic  የመጀመሪያውን የሙዓለ-ንዋይ አማካሪነት ፈቃድ የተረከበው ዴሎይት በኢትዮጵያ ገበያ ተስፋ ሰንቋል። ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ 900 ሚሊዮን ብር ዋጋ ካላቸው አክሲዮኖች ከአስር በላይ የግል ባንኮች እና የመድን ድርጅቶች ድርሻ ገዝተዋል። በምሥረታ ላይ የሚገኘው ሴኪዩሪቲስ ኤክስቼንጅ በቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ሕንጻ ላይ ገበያ ያቆማል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ