ስደተኞችን ለመግታት የአውሮጳ ኅብረት 1,07 ቢሊዮን ዶላር ለሊባኖስ
May 3, 2024 – DW Amharic የአውሮጳ ኅብረት የሶሪያ ስደተኞች ወደ ኅብረቱ ሃገራት እንዳይገቡ በማድረግ ረገድ ሊባኖስ ለምታደርገው ትብብር 1 ቢሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ለመስጠት ቃል መግባቱ ዛሬ ተገለጠ ። ለመሆኑ የአሁኑ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ያስፈለገበት ምክንያቱ ምንድን ነው?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአውሮጳ ኅብረት ምክር ቤት ውሳኔ – የኢትዮጵያ ምላሽ
May 3, 2024 – DW Amharic የአውሮጳ ኅብረት በአሕጉሩ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩ በተባሉ ኢትዮጵያውያን ላይ የጣለው ጊዜያዊ የሕጋዊ ሰነድ – ቪዛ ገደብ ርምጃ እንዳሳዘነው የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል ። የኅብረቱ ምክር ቤት ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ላይ ያሳለፈው የቪዛ ገደብ ውሳኔ የማይጠቅም መሆኑን አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናግረዋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ብርቱ ዝናም ተፈናቃዮችን ከድንኳናቸውም አፈናቀለ
May 3, 2024 – DW Amharic በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ትናንት ነፋስና በረዶ የቀላቀለ ዝናብ የተፈናቃዮችን ድንኳን አፈራረሰ ።ብርቱው ዝናም ሐይቅ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘውና በተለምዶ «ቱርክ» እየተባለ በሚጠራው የተፈናቃዮች መጠለያ ላይ ጉዳት ማድረሱን ተፈናቃዮች ተናግረዋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሰማይ ደሴት ተመራማሪው ኢትዮጵያዊ ምሁር
May 3, 2024 – DW Amharic ተራራማ ምድር የተወለደው የያኔው ብላቴና ደሳለኝ እንደምን የአፍሪቃን ማማዎች አዳረሰ ? እንደምንስ የሰማይ ደሴት ተመራማሪ ሊሆን ቻለ ? በምርምሩስ ምን ላይ ደርሶ ይሆን ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጎንጂ ቆለላ ወረዳ መምህራን ላለፉት ሁለት ወራት ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ገለጹ
May 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ከወር በፊት ከታገቱት 12 ሕፃናት 8ቱ መመለሳቸውን የጋምቤላ ክልል አስታወቀ
May 3, 2024 – VOA Amharic ዛምቢያ የሀገሮችን የሙስና ደረጃ በሚመድበው ሰንጠረዥ ደረጃዋን ከአስር ዐመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ማሻሻሏን የትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የዛምቢያ አጥኚ ክፍል አስታወቀ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአብን አባል አቶ ጣሂር ሙሃመድ በሌላ ሰው ተተኩ
May 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የባይደን ምርጫ ቡድን በፍሎሪዳ ለወጣው አዲስ የውርጃ ሕግ ትረምፕን ተጠያቂ አድርጓል
May 3, 2024 – VOA Amharic ጽንስ ስድስት ሳምንት ከሆነው በኋላ ውርጃ እንዳይፈጸም የፍሎሪዳ ግዛት አዲስ ሕግ ደንግጓል። እየተካሄደ ባለው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ዘመቻ፣ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የሥነ ተዋልዶን መብት በተመለከተ ግዛቶች የየራሳቸውን ውሳኔ እንዲሰጡ በመደገፍ ላይ ናቸው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
“ወደ አገር መመለስ እስካልተቻለ ድረስ ምን ነጻነት አለ?”- በስደት ላይ የሚገኙ የቢቢሲ ጋዜጠኞች
https://www.bbc.com/amharic/articles/crgy8e6j1x5o https://www.bbc.com/ws/av-embeds/articles/crgy8e6j1x5o/p0hvtw6y/amየተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,“ወደ አገር መመለስ እስካልተቻለ ድረስ ምን ነጻነት አለ?”- በስደት ላይ የሚገኙ የቢቢሲ ጋዜጠኞች “ወደ አገር መመለስ እስካልተቻለ ድረስ ምን ነጻነት አለ?”- በስደት ላይ የሚገኙ የቢቢሲ ጋዜጠኞች ከ 23 ደቂቃዎች በፊት ከአራት ዓመታት በፊት ከነበረው አኃዝ ጋር ሲነጻጸር ከአገራቸው ተሰደው የሚሠሩ የቢቢሲ ጋዜጠኞች ቁጥር በእጥፍ ጨምሯል። እንደ ኢትዮጵያ፣ ሩሲያ እና አፍጋኒስታን በመሳሰሉት አገራት […]
እስራኤል በዌስት ባንክ በአንድ ሕጻን ላይ የፈጸመችው ግድያ የጦር ወንጀል ሊኾን እንደሚችል የቢቢሲ ምርመራ አመላከተ
ከ 5 ሰአት በፊት በኅዳር 22 ቀትር፣ በርከት ያሉ ፍልስጤማዊ ሕጻናት በዌስት ባንክ ጎዳና አብረው ይጫወቱ ነበር። ድንገት ሁለቱ ወደቁ። ከእስራኤል ወታደሮች በተተኮሰባቸው ጥይት ነበር የተገደሉት። ባሲል 15 ዓመቱ ነበር፤ አደም ደግሞ ገና የ8 ዓመት አዳጊ። ቢቢሲ በዚያች ዕለት በትክክል ምን እንደተፈጠረ ለመመርመር ሞክሯል። ዌስት ባንክ በእስራኤል በኃይል ከተያዘ ግማሽ ምዕተ ዓመት አልፎታል። አዳጊዎቹ ባሲልና […]