AFRICA/ETHIOPIA – Archbishop of Addis Ababa: “peace is the only way out of the problems for the Ethiopian people” – Agenzia Fides 07:53
Thursday, 2 May 2024 ETHIOPIA Addis Ababa (Agenzia Fides) – “Behold, the King of the world has risen, let us welcome him, honor and praise him as an instrument of peace for our country and our people in the light of his Resurrection”. With these words Cardinal Berhaneyesus Demerew Souraphiel, Metropolitan Archbishop of Addis Ababa, […]
Remembering Arada – a new exhibition on the demolition of Addis Ababa’s city centre in Birmingham – University of Birmingham
A new exhibition in Birmingham will explore the lives of street hustlers in Arada, the old city centre of the Ethiopian capital, Addis Ababa. Arada has recently made international headlines, as a drive to regenerate the area has resulted in devastation, with the historic soul of the city being completely demolished in March this year. […]
የማኅበረ ቅዱሳን ከፍተኛ ኃላፊዎች ከመኖሪያ ቤታቸው በፀጥታ አካላት ታፍነው ተወሰዱ !
May 2, 2024 የማኅበረ ቅዱሳን ከፍተኛ ኃላፊዎች ከመኖሪያ ቤታቸው በፀጥታ አካላት ታፍነው ተወሰዱ ! የማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ ሊቀ ትጉሃን “ቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ስዩም እና የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ መምህር ዋሲሁን በላይ” ዛሬ ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም ከመኖሪያ ቤታቸው በጸጥታ አካላት መወሰዳቸው ማህበረ ቅዱሳን ሚዲያ ገልጿል። በአሁኑ ሰዓት ሜክሲኮ ፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ የሚገኙ ሲሆን የተያዙበት […]
የኢትዮጵያ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ውይይት አንድምታ
May 2, 2024 – VOA Amharic ኢትዮጵያ ተጨማሪ ብድሮችን ለማግኘትና የዕዳ ሽግሽግን በተመለከተ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋራ ውይይቶችን እያደረገች ትገኛለች፡፡ … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኬንያ ለመጀመርያ ጊዜ ሴት የአየር ኃይል አዛዥ ሾመች
2 ግንቦት 2024, 18:32 EAT የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በኬንያ ታሪክ የመጀመርያዋን ሴት የአየር አዛዥ ሾሙ። ሜጀር ጄኔራል ፋጡማ ጋይቲ አሕመድ በከፍተኛ ወታደራዊ ሥልጣን ለመሾም በኬንያ ታሪክ የመጀመርያ ሴት ናቸው። ጄኔራል ቻርለስ ካሃሪሪ በቅርቡ በሄሊኮፕተር አደጋ ሕይወታቸውን ባጡት የጦር አዛዥ ቦታ ተተክተዋል። ሜጀር ጄኔራል ፋጢማ በኬንያ ታሪክ ብርጋዲየር ጄኔራልና ሜጀር ጄኔራል ማእረግ ለማግኘትም የመጀመርያዋ ሴት […]
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በእነ ቀሲስ በላይ መኮንን ላይ የክስ መመሥረቻ 15 ቀናት ፈቀደ
2 ግንቦት 2024, 13:48 EAT በሐሰተኛ ሰነድ ከአፍሪካ ኅብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ገንዘብ ለማውጣት በመሞከር የተጠረጠሩት ቀሲስ በላይ መኮንን እና ሌሎች ሁለት ተጠርጣሪዎች ላይ የክስ መመሥረቻ 15 ቀናት በፍርድ ቤት መፈቀዱን ጠበቃ አቶ ቱሊ ባይሳ ለቢቢሲ ተናገሩ። የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ይህንን ውሳኔ ያስተላለፈው ዛሬ ሐሙስ 24/ 2016 […]
በኢትዮጵያ ተባብሶ የቀጠለው የስብአዊ መብት ጥሰት
May 2, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአሜሪካ ምርጫ በወጣት መራጮች ዐይን
May 2, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በጋና በሙስና ላይ የሚደረገውን ዘመቻ ሲቪል ማኅበረሰቡ ተቀላቀለ
May 2, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በሺሕዎች የሚቆጠሩ ከሱዳን ተመላሽ ኢትዮጵያውያን በመተማ
May 2, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ